Merciful God
218 subscribers
11 photos
4 links
“እግዚአብሔርም በፊቱ አልፎ፦ እግዚአብሔር፥ እግዚአብሔር መሐሪ፥ ሞገስ ያለው፥ ታጋሽም፥ ባለ ብዙ ቸርነትና እውነት፥”
— ዘጸአት 34፥6

በዚ ቻነል ላይ -የእግዚአብሔርን ቃል
-መዝሙር
-መንፈሳዊ ትምህርቶች እና ሀሳቦች
የምንካፈል ይሆናል።
ተባርካቹአል
Download Telegram
1ኛ ቆሮንቶስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵⁴ ዳሩ ግን ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሲለብስ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሲለብስ፥ በዚያን ጊዜ፦ ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ ተብሎ የተጻፈው ቃል ይፈጸማል።
⁵⁵ ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ?
⁵⁶ የሞት መውጊያ ኃጢአት ነው የኃጢአትም ኃይል ሕግ ነው፤
⁵⁷ ነገር ግን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ድል መንሣትን ለሚሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን።
⁵⁸ ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ድካማችሁ በጌታ ከንቱ እንዳይሆን አውቃችኋልና የምትደላደሉ፥ የማትነቃነቁም፥ የጌታም ሥራ ሁልጊዜ የሚበዛላችሁ ሁኑ።

🙏🙏🙏
@mercifulGod43
#🙏የፀሎት አይነቶች🙏
#ACTS
A - #Adoration (የውዳሴ ጸሎት)
ራዕይ 5:13
C -#Confession (የኑዛዜ ጸሎት)
ምሳሌ 28:13
T -#Thanks God (የምስጋና ጸሎት)
መዝ 50:23 መዝ 103:1-4
S -#Supplication (የልመና የምልጃ ጸሎት)
1ጢሞ 2:1-4 ፊል 4:6
🙏🙏🙏🔥
@mercifulGod43 @mercifulGod43
ማቴዎስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም።
¹⁴ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።
¹⁵ መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል።

@mercifulGod43 @mercifulGod43
መዝሙር 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።
² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።

@mercifulGod43
“የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።”
Anonymous Quiz
36%
ዮሐንስ 3:16
9%
ኤፌሶን 1:13
55%
ሮሜ 12፡2
0%
ዕብራውያን 11:1
“በአንተ ደስ ይለኛል፥ ሐሤትንም አደርጋለሁ፤ ልዑል ሆይ፥ ለስምህ እዘምራለሁ።”
— መዝሙር 9፥2
❤️😁👍🙏
@mercifulGod43
#በዚህ channel
በቅርቡ በአዳዲስ ነገር ወደ እናንተ እምንመጣ ይሆናል
ለህይወት ጠቃሚ የሆኑ መንፈሳዊ
-#ትምህርቶች
-#መዝሙሮች
-#መንፈሳዊ መፅሀፍቶችን ይዘን የምንመጣ ይሆናል።
ለሌሎችም እንዲጠቅም #share
በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ
#share
@mercifulGod43
ማቴዎስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም።
¹⁴ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።
¹⁵ መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል።

@mercifulGod43 @mercifulGod43
ዋናው ነገር ሰዎች እኛን 'ናቸው' ያሉን ሳይሆን እኛ ለራሳችን ነን ያልነው ነገር ነው።

ለራሳቹ ምን አይነት አመለካከት አላቹ?🙏

@mercifulGod43
#Time tips
ጊዜያችንን በአግባቡ ለመጠቀም የሚረዱ 3⃣ ነገሮች
1,#Set goals
በቀናችን ወይም በ24 ሰአት ውስጥ ምን መስራት እንዳለብን እቅድ ማውጣት
2,#Prioritize
ቅድመሚያ መስጠት ላለብን ቅድሚያ መስጠት
3,#Decision
በነገሮች ላይ ቁርጠኛ መሆን ወይም በፍጥነት መወሰን መቻል ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዱናል።
❤️
@mercifulGod43
“እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።”
— ዮሐንስ 6፥47
እየሱስ የዘላለም ህይወት ነው።
🙏🙏🙏
@mercifulGod43
“አላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ ይገድላቸዋልና፥ ሰነፎችንም ቸልተኛ መሆን ያጠፋቸዋልና።”
— ምሳሌ 1፥32
#ለመንፈሳዊ_ነገር_ራስን_ማስለመድ
-እግዚአብሔርን ለመምሰል ራስን ማስለመድ።1ጢሞ 4:7
-#መንፈሳዊ ነገር ሁል ጊዜ ራስን በማስለመድ የሚመጣ ነው።
በእግዚአብሔር ነገር ላይ ለመቆየት ራስን ማስለመድ ያስፈልጋል።ነፍስ በዛ ነገር የምትፀናው ነፍሳችንን በማስለመድ ነው።
#ራሳችንን ሳናስለምድ በአንዴ ያንን ነገር ማድረግ ነፍሳችን ስላለመደ ይከብደናል(ይቃወመናል) ስለዚህ ነፍሳችን ልምምድ ትፈልጋለች።
#ተባረኩ
“እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥1-2
Part 1
#Meditation
-የእግዚአብሔርን ቃል ካነበብን በኋላ ማሰላሰል (ማሰብ) እጅግ ወሳኝ ነገር ነው።
-መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ መልካም ነገር ነው።ነገር ግን ያነበብነውን ቃል በድርጊት ማድረግ ወይም መኖር ያስፈልጋል። ደግሞም እንፈልገዋለን❤️
በ ያዕቆብ 1:23-24 ላይም እንደሚለው
ያዕቆብ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ ቃሉን የሚሰማ የማያደርገውም ቢኖር የተፈጥሮ ፊቱን በመስተዋት የሚያይን ሰው ይመስላል፤
²⁴ ራሱን አይቶ ይሄዳልና፥ ወዲያውም እንደ ምን እንደ ሆነ ይረሳል።
-ስለዚህ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበባችን እንዳለ ሆኖ ካነበብን በውሀላስ?
“የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።”
— ኢያሱ 1፥8
-የሚያስተምረን የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለን መፅሐፍ ቅዱስ ካነበብን በውሀላ ማሰብ በአዕምሮአችን ደጋግመን ማሰላሰል ቃሉን እንድንኖረው ወይም ወደ ድርጊት እንድንቀይረው ልማድ እንዲሆንብን ይረዳናል🙏❤️
@mercifulGod43
#part two ስለ meditate በደንብ የምናይበት ይሆናል። ሀሳባቹን #በcomment ወይም #react🔥 ግለፁልን
@mercifulGod43
🔥🙏👍