Mena/መና
206 subscribers
419 photos
2 videos
31 files
54 links
የዚህ ቻናል አገልግሎት
፦ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል በፎቶ መልክ ማቅረብ
:-ምርጥ ምርጥ መንፈሳዊ ጽሁፎችን መልቀቅ
:-እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉትን መንፈሳዊ ጽሁፎች ማቅረብ እና
፦በምትወዱት ፎቶ ላይ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉትን መስራት
በተጨማሪም እንዲለቀቅ የምትፈልጉት አይነት መንፈሳዊ ማስታወቂያ ካለ ያናግሩን
Contact Us➺@nebiyu_d

@menayae
@menayaediscussion
Download Telegram
ሳይነበብ አይታለፍም
ሳይነበብ አይታለፍም

#እግዚአብሔር_እግዚአብሔር_ነው
አንድ ቀን ከአንድ ልጅ ጋር መንገድ ላይ ተገናኝተን አያወራን ሰምቶኝ ሰምቶኝ ስጨርስ አንተስ አውራ ስል እንዲ ይላል “እናት እና አባት #መሳይ#አምሳያ#ምትክ የላቸውም ይባላል በውዴታ(በስራ ርቀት ፣ ባሳዳጊ እና.....) ወይም በግዴታም(በሞት ፣በትዳር እና.....)፤ ደግሞም እኔ እናት እንዳለኝ ሁሉ አንተም ሌሎችም የኔን እናት የሚመስሉ አሉ፤ ሰው በሰው እንዳለ ሁሉ እንስሳ በእንስሳ ቁስ በቁስ #መሳይ#አምሳያ#ምትክ አለው ፤ስለዚህ ያንተስ አምላክ?” በማለት ንግግሩን ጨርሶ ጥያቄውን ጠይቆ ልመልስለት ስስንደረደር ተነስቶ ይሄዳል ተከትየው ብጣራው ይቅር እያለ ጉዞውን ቀጠለ
ነገር ግን ያ ክስተት ሰሞኑን ሳስብ ጥያቄው ትዝ አለኝ የዛኔም ለራሴ እግዚአብሔር #መሳይ#አምሳያ#ምትክ አለው? ለሚለው ጥያቄ አዎ አልኩ እግዚአብሔር #መሳይ#አምሳያ#ምትክ አለው አዎ እርሱም ትላንት የነበረ ዛሬም ያለ ደግሞ ለዘላለም የሚኖር እራሱ እግዚአብሔር ነው
የእግዚአብሔር #መሳይ እግዚአብሔር
የእግዚአብሔር #አምሳያ እግዚአብሔር
የእግዚአብሔር #ምትክ እግዚአብሔር
የመደምደሚዬም ቃል እኚህ ቃላት አይገልጹትም ግን መሳይ ፈልገው ለመጡት፣ አምሳያ ፈልገው ለጠየቁት እና ምትክ ፍለጋ ለሚደክሙት ይኼው ነው መልሱ ከእርሱ ሌላ እርሱ ነው። በጥቅሉ ዋና መልሱ #እግዚአብሔር_እግዚአብሔር_ነው

ያዕቆብ ሆይ፥ የጠራሁህም እስራኤል ሆይ፥ ስማኝ፤ እኔ ነኝ፤ እኔ ፊተኛው ነኝ እኔም ኋለኛው ነኝ።
ኢሳ 48፥12

#እግዚአብሔር_እግዚአብሔር_ነው

@menayae
@menayaediscussion