Mella Tutorials
4.32K subscribers
87 photos
1 video
18 files
259 links
A hub of wisdom.

Subscribe on Youtube | www.youtube.com/@mella_tutorials

Buy ads https://telega.io/c/mella_tutorials
Download Telegram
Dear Mella Families,

Do you have a talent for sports predictions? Oddmeda is your opportunity to turn your skills into real income—without risking your own money! Simply predict the outcomes, upload your odds on Oddmeda, and start earning unlimited income. Monetize your expertise and get rewarded for your predictions.

Why join Oddmeda?
⚽️No staking required: You don’t need to bet your own money—just share your predictions!
🏈Unlimited earning potential: The more accurate your predictions, the more you can earn.
🏀Affiliate program: Join and earn a massive 40% commission from every VIP subscription you refer.

Support Mella Tutorials by getting started and register now using the link below:

https://www.oddmeda.com/register.php?ref=GETMELLAD903

Don’t stake—just predict. Monetize your sports knowledge with Oddmeda!
14🥰1
Share your sport prediction at www.oddmeda.com and earn without staking. @oddmeda
8
ዛሬ ከአንድ የድሮ ተማሪዬ የደረሰኝ ልብ የሚያሞቅም ምስጋና
6
Forwarded from $adio’
ይድረስ ለመምህር መላኩ።
(የቀድሞ ተማሪህ)

የሆነ ቦታ ላይ መምህራን በሁለት እንደሚከፈሉ አንብቤ ነበር።የመጀመሪያወቹ ኑሮ አስገድዷቸው እንጀራ ቆርሰው ለማደር የሚያስተምሩ።ሁለተኞቹ ደግሞ ለማስተማር የተፈጠሩ።በኔ እይታ አንተ ከሁለተኞቹ ጎራ ትመደባለህ።መላኩ በሻው መምህር ነው።


አንድ አንድ ጊዜ ክላስ ውስጥ ተቀምጬ ሳይህ ሳዳምጥህ ግርም ትለኝ ነበር....በዚች ትሁት ለመሆን በማትጋብዝ አለም እንዴት ነው እንዲህ ትሁት መሆን የሚቻለው....በዛ ላይ በዛ አጭበርባሪወች በበዛንበት ግቢ አንድም ቀን ወደ ክፋት ሸርተት ሳይሉ ደግነት ላይ ረግቶ መቆየት..... ሰው እንዴት ምላሱ ወይ ሌላው ሌላው አያዳልጠውም እያልኩ አመሰለስል ነበር.... ብዙ ጊዜ "ታድሎ" ብዬህ አውቃለሁ።

ልኮርጅህ እጣጣር ነበር።

እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙ ጓደኞቼም ጭምር አንተ ጋ ስንመጣ የሆነ ቆንጆ መፍትሄ እንደምናገኝ እርግጠኞች ሆነን ነው የምንመጣው።ደግሞ ትብብር ትችልበታለህ። ችግራችንን አሰማምህ እረፍት ይሰጣል። የሆነ ግዜ በinternship ጉዳይ መምህራኖቻችን ጋ ተጣላን ከዛ ሁላችንም ምን እንደተባባልን ታውቃለህ? "እስኪ መላኩ ጋ እንሂድ"።በማያገባህ እኮ ነው፤ልናስቸግርህ። ያን ያህል ባንተ ላይ እርግጠኞች ነበርን።

ምንም ተስፋ በሌለበት ሁሉ አንድ ብቻ ተስፋ ነበር።መላኩ ቢሮ ገብቶ ትብብር መጠየቅ።"የሰው ሀገሩ ምግባሩ" እንዲሉ አባቶቼ እና አባቶችህ ያንተም ሀገርህ ደግነት ይመስለኛል።

መላኩን እጠላዋለሁ የሚል ተማሪ አጋጥሞኝ አያውቅም። የውዴታው መጠን ይለያይ እንጂ ሁሉም ይወድህ ነበር።እዚህ ጋ አንድ ድሮ የሰማኋት መንፈሳዊ ትምህርት ታወሰቺኝ....አላህ የሆነን ሰው ሲወደው መላእክታኑን ይሰበስብና "እኔ እከሌ የሚባለውን ሰው  ወድጄዋለሁና እናንተም ውደዱት" ይላቸዋል ከዛ እነሱም ይወዱትና ሰዎችም እንዲወዱት ዱአ ያደርጉለታል። መላኩ አላህ የሚወድህ ይመስለኛል።


በነገራችን ላይ ፀባህ ገዝፎ ጉብዝናህን እንዳይሸፍንብህ ስጋት አለኝ። ጎበዝ መምህር ነህ።የምትናገረውን የምታውቅ፣ለምትናገረው የምትጠነቀቅ፣ዝግጅት የማያንስህ.....እንደኔ እንደኔ ልከኛ ሙያህን ያገኝህ ይመስለኛል።


አንድ በጣም የምወደው ልጅ ሆኜ ታሪክ ያስተማረኝ መምህር ነበረ፤ በጣም ሀይለኛ ነው፤እየፎከረ፥እየሸለለ ነበር የሚያስተምረን፤ ዛሬ መንገድ ላይ አገኝሁት። እሱን ሳይ በትምህርት አለም ያጋጠሙኝ ተወዳጅ መምህራን ታወሱኝ እትዬ ማርታ፣ጋሽ መኮንን፣ቲቸር ማረች ....እና አንተ። ሌሎቹን የማግኘት እድሉ የለኝም ፣ያንተ ግን አለኝ ለዚያ ነው ይቺን የምስጋና ደብዳቤ መላኬ....እንደ አቅሚቲ።


መምህር መላኩ አመሰግናለሁ።

አንተ
ባለፍኩበት በኩል ከገጠሙኝ ደጋግ መምህራን አንዱ ነህ።

ያላንዳች ቅድመ ሁኔታ ሰውን ማክበር....ምንም ሳይጠብቁ ማረግ....ቁልቁል ወርዶ ማዘን...ሙያን መውደድ እና አክብሮ ማስከበር..... አይን ብቻ አይቶ ጭንቀትን መረዳት አስተምረኸኛል።

በህይወት በኩል የሆነ መስመር ላይ ሰው ሰው ከሚሸቱ ጋ ተገናኝቶ መኖር ጥቅሙ የትዬሌሌ ነው

ያንተ ተማሪ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል።መላኩ ጎበዝ መምህር ነው ወይ? ቢሉ አዎ ብዬ ለመመስከር ከፊት እገኛለሁ።


ሰማይ ሙሉ ቅጠል ምድር ሙሉ ውሀ ብሎ እንዳሞካሻት ባለቅኔው ፣አርባምንጭ የነፍሴ ከተማ ነበረች። እወዳታለሁ ።
እንድወዳት ካደረጉኝ አንዱ ደግሞ የንዳንተ አይነቶች የሙሉ ጊዜ ጥሩ ሰዎች ሚና ከፍ ይል ነበር።

በድጋሚ ....አመሰግናለሁ።

ዘመንህን ሁሉ ቸር ይግጠምህ🙏

   
አክባሪህ :-     ሰኢድ ይመር
                        ወሎ
                     💚💛❤️
82🥰5🤯2🔥1
🎉 New Course Alert – Strategic Management 🎉

Selam Mella Tutorials Families 👋🏾

Hope your summer is going great and productive! ☀️

We’re excited to let you know that our new Strategic Management course is coming soon! 🎯

PowerPoint preparation is done
🎬 Video recording & editing will be done next
📚 6 chapters, delivered in 8 consecutive sessions

👉 Until then, help us grow by inviting your friends to subscribe https://youtube.com/@mella_tutorials?si=gbV1Uxi9z_t2_kza and join the Mella Tutorials community @mella_tutorials.

📩 Questions or feedback? Reach out anytime at @melakubeshaw

Thanks for your continued support! ❤️
#MellaTutorials #StrategicManagement #NewCourseComingSoon
35👍6
I highly recommend you guys to see the below operation research course and subscribe the channel
👍73
በመላው ዓለም ከ11 ሚሊዮን በላይ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች የሚጫወቱትን፣ ተወዳጁን የፕሪሚየር ሊግ ፋንታሲ ከእኛ ጋር Oddmeda ላይ በነጻ ይጫወቱ። አጓጊ ሽልማቶችን ያሸንፉ!

www.oddmeda.com | Home for Fantasy.
3🥰1
Hey everyone! 👋
Hope you’re all doing good and enjoying your summer ☀️😎
I’ve got a small favor to ask 🙏
If anyone has the June 2017 exit exam, please forward it to me 📄📤
I’m planning to make a video on it to help future exam takers 🎥
Send it to me here on Telegram 👉 @melakubeshaw
Thanks a lot in advance! ❤️🔥
👍232🥰1
ተወዳጁን ፋንታሲ Football Game ከእኛ ጋር Oddmeda ላይ በነጻ ይጫወቱ፣ በየሳምንቱ አጓጊ ሽልማቶችን ያሸንፉ!

www.oddmeda.com
1
Strategic Management Full PPT.pdf
12.3 MB
Hello dear Mella Tutorials families,


Starting this Wednesday, we will begin our Strategic Management tutorials. Stay tuned we’ll be uploading the videos consecutively to help you with your preparation.


https://www.youtube.com/playlist?list=PL5SvRn1ByFvvbAVDMJtPwWU8y6jwWNIb8


Please make sure to read the attached Strategic Management slides in advance.
11
Forwarded from Ermi E-learning