Mella Tutorials
4.34K subscribers
81 photos
1 video
17 files
252 links
A hub of wisdom.

Subscribe on Youtube | www.youtube.com/@mella_tutorials

Buy ads https://telega.io/c/mella_tutorials
Download Telegram
Forwarded from Ermi E-learning
በዚህ ዓመት የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ ተማሪዋች እንኳን ደስ አላችሁ። መልካም የስራ ዘመን ይግጠማችሁ።

በዚህ ዓመት ውጤት ያልመጣላችሁ ተማሪዎች ደግሞ አይዞን ቀጣይ ከፈጣሪ እና ከልፋታችሁ ጋር መልካም ይሆናል ተስፋን በፍጹም እንዳትቆርጡ።

በተለያየ መንገድ ሁላችሁም ስለሰጣችሁን ምስጋና ከልብ አመሰግናለሁ።

መላ ቱቶሪያልስ ከዚህም በላይ ጠንካራ ተቋም ሆኖ ብዙዎችን መጥቀም እንዲችል ማገዝ የምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ልታወሩኝ ትችላላችሁ @melakubeshaw

መላ ቱቶሪያልስ
የጥበብ ቋት





Congratulations to all the students who passed this year’s exit exam! Wishing you a successful and fulfilling career ahead.

To those who didn’t get the results they hoped for; don’t lose hope. With God’s help and your continued effort, next year can be your turning point. Keep pushing forward.

I am sincerely grateful for all the kind messages and support you’ve shown in so many ways.

If you’d like to help Mella Tutorials grow into a stronger institution that can support even more students, feel free to reach out and support us in any way you can. Contact us through this link: @melakubeshaw
Below are some of the kind messages of appreciation you’ve shared with us.
Mella Tutorials pinned «በዚህ ዓመት የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ ተማሪዋች እንኳን ደስ አላችሁ። መልካም የስራ ዘመን ይግጠማችሁ። በዚህ ዓመት ውጤት ያልመጣላችሁ ተማሪዎች ደግሞ አይዞን ቀጣይ ከፈጣሪ እና ከልፋታችሁ ጋር መልካም ይሆናል ተስፋን በፍጹም እንዳትቆርጡ። በተለያየ መንገድ ሁላችሁም ስለሰጣችሁን ምስጋና ከልብ አመሰግናለሁ። መላ ቱቶሪያልስ ከዚህም በላይ ጠንካራ ተቋም ሆኖ ብዙዎችን መጥቀም እንዲችል ማገዝ…»