Mella Tutorials
4.75K subscribers
119 photos
3 videos
19 files
283 links
A hub of wisdom.

Subscribe on Youtube | www.youtube.com/@mella_tutorials

Buy ads https://telega.io/c/mella_tutorials
Download Telegram
For more


Contact me @melakubeshaw
Call me +251933025888
ቦታ፡ ፒያሳ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አለፍ ብሎ ልማት ለእድገት ህንፃ 6ተኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 605
3
Mella Tutorials
For more Contact me @melakubeshaw Call me +251933025888 ቦታ፡ ፒያሳ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አለፍ ብሎ ልማት ለእድገት ህንፃ 6ተኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 605
ስለ ስልጠናው መረጃ

ስልጠናው ጥቅምት 1 ይጀምራል በስልጠናውም 16ቱንም ኮርሶች የምንመለከት ይሆናል ስልጠናው የሚሰጠው በonline, በregular እና weekend መርሀግብር ሲሆን ስልጠናው ለሦስት ተከታታይ ወራት ይሰጣል። በስልጠናውም በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ሲሆን በመቀጠልም የተማርነው ትምህርት ላይ ጥያቄዎችን ካሁን በፊት መውጫ ፈተና ላይ የመጡ እናም ደግሞ እኔ ማዘጋጃቸውን ተጨማሪ ሞዴል ጥያቄዎችን አብረን እንመለከታለን። በሚመቾ የተለያየ ፈረቃ እራስዎን ለፈተና ብቁ ያድርጉ።


Regular ... Mon, Wed, and Fri 3:00-5:30 (Morning)


Weekend
Sat 9:30-11:30 (Afternoon) and Sun ... 3:00-5:30 (Morning)


Online
Shift 1... Mon, Wed, and Fri 2:30-4:00 (Evening)
Shift 2... Tue, Thur, and Sat 2:30-400 (Evening)

ለበለጠ መረጃ @melakubeshaw ላይ ጻፏልን ወይም በ 0933025888/0710526605 ላይ ይደውሉልን
6
ለመውጫ ፈተና ብቁ የሚያደርጎትን 16ቱነንም ኮርስ አጫጭር ኖቶች ከመለማመጃ ጥያቄዎች ጋር የያዘ በተጨማሪም ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጡ የነበረው መውጫ ፈተና ጥያቅዎችን ከነማብራሪያ መልሳቸው የያዘ ዶክመንት ከፈለጉ ይደውሉልኝ፡፡

ለበለጠ መረጃ @melakubeshaw ላይ ጻፏልን ወይም በ 0933025888/0710526605 ላይ ይደውሉልን
11
From June 2023 to today: 27 months, 35,000 subscribers, and countless memories.

Thank you 🙏 for the love and support!

Onward to 100K—let’s make it happen.

https://youtube.com/@mella_tutorials?si=I_7mzxnvKwm0mh7F
4
ስልጠናችን ሊጀመር 15 ቀናት ቀሩት

በስልክ ቁጥራችን 0933025888/0710526605 ደውለው ይመዝገቡ
3👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

ለ Management, Business Management and Business Administration ተማሪዎች ጥቅምት 1 በሚጀመረው ስልጠናችን 16ቱንም Exam ኮርሶች በ blue print መሰረት የምንመለከት ይሆናል ስልጠናው የሚሰጠው በonline, በregular እና weekend መርሀግብር ሲሆን ስልጠናው ለሦስት ተከታታይ ወራት ይሰጣል። በስልጠናውም በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ሲሆን በመቀጠልም የተማርነው ትምህርት ላይ ጥያቄዎችን ካሁን በፊት ከ2015 ዓም ጀምሮ የነበሩትን መውጫ ፈተና ጥያቄዋች እናም ደግሞ እኔ ማዘጋጃቸውን ተጨማሪ ሞዴል ጥያቄዎችን አብረን እንመለከታለን። በሚመቾ የተለያየ ፈረቃ እራስዎን ለፈተና ብቁ ያድርጉ።

Regular ... Mon, Wed, and Fri 3:00-5:30 (Morning)

Weekend
Sat 9:30-11:30 (Afternoon) and Sun ... 3:00-5:30 (Morning)

Online
Shift 1... Mon, Wed, and Fri 2:30-4:00 (Evening)
Shift 2... Tue, Thur, and Sat 2:30-400 (Evening)


በተጨማሪም
ለመውጫ ፈተና ብቁ የሚያደርጎትን 16ቱነንም ኮርስ አጫጭር ኖቶች ከመለማመጃ ጥያቄዎች ጋር የያዘ በተጨማሪም ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጡ የነበረው መውጫ ፈተና ጥያቅዎችን ከነማብራሪያ መልሳቸው የያዘ ዶክመንት ከፈለጉ ይደውሉልኝ፡፡

ለበለጠ መረጃ @melakubeshaw ላይ ጻፏልን ወይም በ 0933025888/0710526605 ላይ ይደውሉልን
21😁1
የ management, business management, and business administration ተማሪ ሆነው ጥር 2018 ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና (exit exam) ምን እናብብ ብለው ካሰቡ መላ ቱቶሪያልስ ለርሶ የሚሆን ጥንቅቅ ያለ ዶክመንት ስላዘጋጀ በስልክ ቁጥራችን 0933025888/0710526605 ደውለው ያነጋግሩን

በዶክመንቱ ውስጥ የሚከተሉትን ያገኛሉ
1. የ 16ቱም ኮርስ short notes, pdf and ppt materials
2. በእያንዳንዱ ኮርስ ላይ Blueprint መሰረት ባደረገ መልኩ የተዘጋጁ ከ30-50 የሚደርሱ ጥያቄዎች
3. ከ2015 ጀምሮ የነበሩትን exit exams ጥያቄዎች ከነማብራሪያ መልሳቸው ያገኛሉ

ይፍጠኑ ይደውሉልን

ዝግጅቶን በጊዜ ይጀምሩ
👍1713
Mella Tutorials
Final_Test_Blue_print_Management,_Business_Management_and_Business.pdf
ሰላም እንዴት ናችሁ
መላ ቱቶሪያልስ የሚሰጣቸው ስልጠናዎች ከላይ በምትመለከቱት ብሉ ፕሪንት አማካኝነት ነው።
የተዘጋጀ ዶኩመንት የምትፈልጉ ካላችሁ የተዘጋጀው ዶኩመንት ብሉ ፕሪንቱን መሠረት ባደረገ መልኩ ነው።

ለበለጠ መረጃ
093305888/0710516605
ይደውልልን
14
የ management, business management, and business administration ተማሪዎች በሙሉ ጥር 2018 ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና (exit exam) ስልጠናችን ሊጀመር 10 ቀናት ብቻ ቀሩት።

በፍጥነት በቀሩት ቀናት በመመዝገብ ዝግጅቶትን ከ mella tutorials ጋር ያድርጉ።

Regular:
ሰኞ፣ እሮብ፣ አርብ ከጠዋቱ 3:00-5:30

Weekend:
ቅዳሜ ከሰዓት 9፡30-11፡30 እናም እሁድ 3፡00-6፡00

Online: በሁለት ፈረቃ
ፈረቃ 1 ሰኞ፣ እሮብ፣ አርብ ማታ 2:30-4:00
ፈረቃ 2 ማክሰኞ፣ ሀሙስ፣ ቅዳሜ ማታ 2:30-4:00


ስልጠናው ለሦስት ተከታታይ ወራት ይሰጣል። በስልጠናውም በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት (lecture) ሲሆን በመቀጠልም የተማርነው ትምህርት ላይ ጥያቄዎችን (blue print based questions in each of 16 courses) እናም ካሁን በፊት ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የነበሩትን መውጫ ፈተና ጥያቄዋችን (exit exam questions) አብረን እንመለከታለን።


0933025888/0710526605 ይደውልልን

@melakubeshaw ላይ ይጻፉልን
23👍8
🙏62
Bagaa Ayyaana Irreecha Nagaan Geesaan!

እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የፍቅርን እንዲሆንልን እንመኛለን።

Wishing you a peaceful and joyous celebration of the Irreecha festivities!



የ exit exam ስልጠናችንን ልንጀምር ሰባት ቀን ብቻ ስለቀሩን በቀሩት ቀናት ውስጥ በ Regular, Weekend and Online መርሐ ግብር ይመዝገቡ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን
0933025888/0710526605 ይደውልልን።

#Irreecha #Holiday #Festivities #exitexam #tutorials #management #businessmanagemenet
31👍3🍌2
ጥር 2018 ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ስልጠናችን ሊጀመር የቀሩት ቀናት ጥቂት ናቸው። ለመመዝገብ ይፍጠኑ!

Weekend ጥቅምት 1 ቅዳሜ ይጀምራል
Regular ጥቅምት 3 ሰኞ ይጀምራል
Online Shift 1 ጥቅምት 3 ሰኞ ይጀምራል
Online Shift 2 ጥቅምት 4 ሰኞ ይጀምራል


በተለያየ ምክንያት ስልጠና መውሰድ ለማትችሉ ነገር ግን የሚነበብ documents ለምትፈልጉ የ2017 ሰኔ 2 ጥያቄዎችን ጨምሮ ከ2015 ጀምሮ የተሰጡትን exit exam ጥያቄዎች ከነማብራሪያ መልሳቸው የያዘ እንዲሁም የ16 ቱም ኮርስ short notes ከ model exam ጋር ጨምሮ ያለ file ከፈለጉ ይደውልልን።

0933025888
0710526605
25👍2
ጥር 2018 ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ስልጠናችን ሊጀመር የቀሩት ቀናት ጥቂት ናቸው። ለመመዝገብ ይፍጠኑ!

Weekend ጥቅምት 1 ቅዳሜ ይጀምራል
Regular ጥቅምት 3 ሰኞ ይጀምራል
Online Shift 1 ጥቅምት 3 ሰኞ ይጀምራል
Online Shift 2 ጥቅምት 4 ሰኞ ይጀምራል


በተለያየ ምክንያት ስልጠና መውሰድ ለማትችሉ ነገር ግን የሚነበብ documents ለምትፈልጉ የ2017 ሰኔ 2 ጥያቄዎችን ጨምሮ ከ2015 ጀምሮ የተሰጡትን exit exam ጥያቄዎች ከነማብራሪያ መልሳቸው የያዘ እንዲሁም የ16 ቱም ኮርስ short notes ከ model exam ጋር ጨምሮ ያለ file ከፈለጉ ይደውልልን።

0933025888
0710526605
12👍3