☑️ ሰላም ይህ ቻናል የቴክኖሎጂን እውቀት በአወንታዊ መልኩ በመጠቀም ለእለት-ተእለት ችግሮች መላ በማበጀት ላይ ትኩረት ያደረገ ሀገር በቀል ቻናል ነው። ሁሉን በአንድ ላይ የያዘ:
🔘 ጠቃሚ የቴክ-ቲፖች እና ትሪኮች (tricks)
🔘 ሊኖሯችሁ የሚገቡ ኤ-አይ ቱሎች
(AI tools)
🔘 የ አፖች ማብራሪያ
🔘 ትኩስ የቴክ መረጃዎች
🔘 የቴክ ንፅፅር
🔘 የቴክ ማብራሪያ
🔘 ነፃና ህጋዊ የመማሪያ ማቴሪያሎች
◉ ከጀማሪ እስከ ፕሮፌሽናል (pro) ደረጃ ላሉት ሰዎች ሁሉ ይሆናል፤ ማለትም:
🔹 ለተማሪዎች
🔹 ለድዛይነሮች
🔹 ለኮንተንት ክሬተሮች
🔹 እንዲሁም ለቴክኖሎጂ ተጠቃሚዎች
በሙሉ
🔑 ጥያቄ ካላችሁ በ comment ላይ ፤ ቻናሉን ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት Reaction እና ለሌሎችም አጋሩላቸው።

❤1
🏆የፊፋ 2026 አለም ዋንጫ
የዘንድሮው አለም ዋንጫ በሀገሬ ቲቪ ቀጥታ እየተላለፈ መሆኑ አሪፍ ነገር ሆኖ ግን አንዳንድ ተጠባቂ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት(4፣7፣11) ሰዓት ላይ ስለሚሆኑ እንደልባችን እንዳናይ ያደርጉናል። በነዚህ ጊዜያት የሚተላለፉ ጨዋታዎችን በአልጋችን ሆነን በስልክ ለማየት ኢንተርኔት access ለሌለን አንድ መፍትሔ አለ።
እሱም በ 5 ብር ብቻ "ማያ ጥቅል" ገዝተን በማያ አፕ ሀገሬ ቲቪ ስላሌ ሙሉ ጨዋታ ዘና ብለን በስልካችን ማየት እንችላለን።
💠 ስለ "Mayya Package" ጥያቄ ካላችሁ በኮመንት ላይ ጠይቁኝ
ይሄን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት በ reaction ሞቅ እናድርገው

👍1👏1
✨ Google Translate
በዚህ ድንቅ መተግበሪያ (App) አማካኝነት፣ ከማንኛውም የዓለም ቋንቋ ወደ ሚትፈልጉት ሌላ ቋንቋ በቀላሉ መተርጎም ትችላላችሁ።
💡 ዋናው ነጥብ: ያለ ምንም ኢንተርኔት (offline) መስራቱ ነው። የሚትፈልጓቸውን ቋንቋዎች አንዴ ወደ ስልካችሁ ካወረዳችሁ በኋላ፣ ያለምንም የዳታ ወይም የዋይፋይ (Wi-Fi) ግንኙነት በየትኛውም ቦታ በነፃነት መጠቀም ትችላላችሁ።
🎧 አሁን ደግሞ መተግበሪያው ከተስማሚ የጆሮ ማዳመጫዎች (Headphones) ጋር በመገናኘት፣ የሰዎችን የቀጥታ ንግግር በቅጽበት መተርጎም (Live Speech Translation) ጀምሯል።
🌍 ይህ አዲስ አገልግሎት አማርኛን ጨምሮ ከ70 በላይ የዓለም ቋንቋዎችን የያዘ ሲሆን፣ በየዕለት ግንኙነቶች ወቅት የሚደረጉ የፊት ለፊት ውይይቶችን በቅጽበት ተርጉሞ በማቅረብ ረገድ ነገሮችን ከምንጊዜውም በላይ ቀላልና ምቹ አድርጎታል።

💯1