ፈረንሳይ የጠላትን ጠንካራ የአየር መከላከያ መረቦችን ጥሶ መግባት የሚችል አዲስ የሱፐርሶኒክ ሚሳይል የታጠቀውን ቀጣዩን ትውልድ Rafale F5 ተዋጊ ጄት እያዘጋጀች መሆኑን አስታውቃለች። STRATUS በተባለው ፕሮግራም ስር የሚገነባው ይህ ሚሳይል እጅግ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው ሲሆን፣ የጠላት መከላከያ ሥርዓቶች አጸፋዊ እርምጃ ለመውሰድ የሚኖራቸውን ጊዜ ክፉኛ በማሳጠር ሚሳይሉን በአየር ላይ መትቶ የመጣል እድላቸውን በእጅጉ ያጠበዋል።
ይህ አዲስ የሚሳይል ቴክኖሎጂ ፍጥነትን ከጥንቃቄ የተሞላ ኢላማ የመምታት ብቃት ጋር በማጣመር የዘመኑን የተወሳሰቡ የራዳርና የኤሌክትሮኒክ ጦርነት መከላከያዎችን ለመስበር ታስቦ የተሰራ ነው። በተለይም ዘመናዊ የአየር መከላከያ ሥርዓቶች በራዳር እና በጠላፊ ሚሳይሎች ላይ የሚመሰረቱ ቢሆንም፣ የፈረንሳይ አዲሱ ፈጠራ በከፍተኛ የመቀያየር ብቃትና በረቀቀ የመምራት ሥርዓት እነዚህን እንቅፋቶች ለማለፍ የሚያስችል አቅም አለው።
ከሚሳይል ልማቱ ጎን ለጎን Rafale F5 ተዋጊ ጄት እጅግ የረቀቁ ሴንሰሮችን፣ የተሻለ የግንኙነት መረብንና ከሰው አልባ አውሮፕላኖች (Drones) ጋር ተቀናጅቶ የመሥራት አቅምን እንዲይዝ ተደርጎ እየተሻሻለ ይገኛል።
ይህ ለውጥ የወደፊቱን የአየር ላይ ውጊያ መልክ የሚቀይር ሲሆን፣ በተለይም የተራቀቁ የመከላከያ መረቦችን ሰብሮ መግባት መቻል በጦርነት ወቅት የበላይነትን ለመያዝ ወሳኝ መሆኑን ያሳያል። የፈረንሳይ ይህ ወታደራዊ ልማት ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን የአየር ላይ የበላይነት ለማስጠበቅ የምታደርገውን ጥረት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው።
🌐ለፈጣንና እውነተኛ መረጃ አሁኑኑ ይቀላቀሉ!

❤1
የበሬ ቆዳ ለምግብነት ወደ አፍሪካ አገራት
እየተላከ መሆኑ ኢንዱስትሪውን እያናጋው ነው
በኢትዮጵያ የበሬ ቆዳ ለፋብሪካዎች ግብዓት መሆን ሲገባው፣ በጥሬው ለምግብነት ወደ ምዕራብ አፍሪካ ሀገራት በተለይም ወደ ቶጎና ናይጄሪያ የመላክ አዝማሚያ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ሸገር ኤፍ ኤም ዘግቧል። ይህ አዲስ የንግድ መስመር የቆዳ ጥሬ ዕቃ አቅራቢዎች ለሀገር ውስጥ ፋብሪካዎች ከማቅረብ ይልቅ ወደ ውጭ መላክን ይበልጥ አትራፊ እንዲያደርጉት አስችሏቸዋል። ድርጊቱ በአገር ውስጥ በሚገኙ የቆዳ ፋብሪካዎች ላይ የጥሬ ዕቃ እጥረት ማስከተሉን የኢትዮጵያ የቆዳ አምራቾች ማህበር ገልጿል።
መንግስት ይህንን ህገ-ወጥ የሚመስል አሰራር ለመግታት በጥሬ የበሬ ቆዳ ላይ የ150 በመቶ የታክስ ጭማሪ ቢያደርግም፣ አቅራቢዎቹ ግን "የቆዳ ቆሻሻን ለማስወገድ" በሚል ሽፋን ምርቱን ወደ ውጭ መላካቸውን መቀጠላቸውን ሸገር ኤፍ ኤም በዘገባው አመልክቷል። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በጉዳዩ ላይ ጥናት አድርጎ ውጤቱን ለመስሪያ ቤቱ ያቀረበ ሲሆን፣ ጥሬ ቆዳን ለምግብነት መላክ የቆዳ ኢንዱስትሪውን ሰንሰለት እያናጋው መሆኑ ተጠቁሟል።
የማዕከሉ የቆዳ ቴክኖሎጂ ዘርፍ መሪ አቶ ታረቀኝ ጂዳ እንደገለጹት፣ ቆዳው እሴት ተጨምሮበት ቢሸጥ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ከማስገኘቱም በላይ ለበርካታ ዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጥር ነበር። ፋብሪካዎች በጥሬ ዕቃ እጥረት ምክንያት ሥራ ካቆሙ በሺዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞችና ቤተሰቦቻቸው ኑሮ አደጋ ላይ እንደሚወድቅ አቶ ታረቀኝ ስጋታቸውን ገልጸዋል። በመሆኑም ጉዳዩ ከሥራ ዕድል ፈጠራና ከሀገራዊ ጥቅም አንጻር በአስቸኳይ ሊታይ እንደሚገባው አሳስበዋል።

የፅን*ፈኛው የእርስበእርስ ው'ጊያ ቀጥሏል!
የተሾመ አበባው ቡድንና የሻንበል ሙሉሰው ቡድን እብናት ገላመታጠቢያ ላይ የእርበእርስ ውጊ'ያ ገጥሞ ውሏል ።
እስካሁን ከተሾመ አበባው ቡድን 2 ሰዉ ሞቷ'ል 1 ዱ የብርጌድ ስራ አስፈፃሚ ነው፡ ፡ በውጊያው መካከልም አንዲት እናት ከእነ ሕፃኗ ሞ'ታለች ።
በውጊያው ከሞቱ'ት የፋኖ አመራሮች መካከል በፎቶው የሚታየው ፋሲካው አንዱ ነው ።
ዝርዝሩን ይዘን እንመለሳለን!
🌐ለፈጣንና እውነተኛ መረጃ አሁኑኑ ይቀላቀሉ!
✅መሀል ሚዲያ ቴሌግራም
https://t.me/mehalmedia
✅መሀል ሚዲያ ዩቲዩብ
https://youtube.com/@mehalmedia?si=qIrR-ugTjD0yFBJI
✅መሀል ሚዲያ ፌስቡክ
https://www.facebook.com/share/1J3q2HKXKy/
✅መሀል ሚዲያ ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@desalegnmehal?_r=1&_t=ZS-93sj0dYufl2

በክልሉ በማህበረሰቡ ተሳትፎ የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ - ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በማህበረሰቡ ተሳትፎ በሁሉም ዘርፎች የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ገለፁ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በህብረተሰብና በባለሀብቱ ተሳትፎ ከ210 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀውን የሶዶ ቡኢ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል።
የትምህርት ዘርፉን መደገፍ የዕድገት ጉዞን ለማፋጠን ያለው ሚና ከፍተኛ መሆኑን በሥነስርዓቱ ላይ ተናግረዋል።
መንግሥት በትምህርት ዘርፉ የተስተዋለውን ስብራት ለመጠገን ማህበረሰቡን ያሳተፉ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝም ገልጸዋል።
በባለሀብቱና በማህበረሰቡ ተሳትፎ እንደ አዲስ ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት የተደረገው የሶዶ ቡኢ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የትምህርት ዘርፉን ስኬታማ ለማድረግ የተጀመረው ጥረት አንድ ማሳያ መሆኑን ጠቁመዋል።
የአካባቢው ባለሀብቶች የትምህርት ዘርፉን ለማጠናከር የጀመሩትን አስተዋጽኦ በሌሎች የልማት ሥራዎችም ሊያጠናክሩ እንደሚገባም ርዕሰ መስተዳድሩ አስገንዝበዋል፡፡
የምስራቅ ጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙስጠፋ ሀሰን በበኩላቸው ህብረተሰቡ ለአካባቢው ፈጣን እድገት መረጋገጥ በተለያየ መንገድ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡
በማህበረሰቡ ተሳትፎ ከ210 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በአዲስ መልክ ተገንብቶ ዛሬ ለአገልግሎት የበቃው የሶዶ ቡኢ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በእውቀት የታነጹ ዜጎችን በማፍራት በኩ አስተዋጾው ከፍተኛ ነው ብልዋል።
ተሞክሮውን በሌሎች የዞኑ መዋቅሮች በማስፋት በዘርፉ የተያዘውን ግብ ለማሳካት በትኩረት እንደሚሰራም ገልጸዋል፡፡

❤2👍2
በጋሞ ዞን በተፈጥሮ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች 2 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ሰብአዊ ድጋፍ ተደረገ
በጋሞ ዞን በተፈጥሮ አደጋ ከቄያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች 2 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ሰብአዊ ድጋፍ ተደረገ።
ዛሬ የሰብአዊ ድጋፉን ያደረጉት የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ እንዲሁም የጋሞ አብያተ ክርስቲያናት የጋራ ልማት እና የጋሞኛ ቋንቋ ስብከተ ወንጌል ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ናቸው።
የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ወርቁ በድጋፍ ርክክቡ ወቅት እንደገለጹት ኢትዮጵያዊያን በመረዳዳትና በመደጋገፍ የዳበረ ባህል አላቸው።
በዚህም ተቋሙ 24 ቅርንጫፎችን በማስተባበር በአጠቃላይ 1 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው የምግብና የቁሳቁስ ድጋፎችን ለጋሞ ዞን አስተዳደር ማስረከባቸውን ተናግረዋል
በአደጋው ከቄያቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ማቋቋም ከሁሉም ኢትዮጵያዊያን የሚጠበቅ በመሆኑ ዛሬ የተጀመረው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል።
በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ እንዲሁም የጋሞ አብያተ ክርስቲያናት የጋራ ልማት እና የጋሞኛ ቋንቋ ስብከተ ወንጌል ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት በጋራ 1 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ሰብአዊ ድጋፍ አድርገዋል።
በድጋፉ ብርድ ልብስ፣ የአዋቂና የህፃናት አልባሳት፣ ጫማዎችና ሌሎች ቁሶችም መካተታቸውተመላክቷል።
የድጋፉ አስተባባሪ ተወካይ አቶ ጡጋሞ ያልሶ ለወገን ደራሽ ወገን በመሆኑ የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመታደግ ድርሻችንን እንወጣለን ብለዋል።

በክልሉ በበልግ ወቅት እስካሁን ከ241 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች እየለማ ይገኛል
በአማራ ክልል በተያዘው የበልግ ወቅት እስካሁን ከ241 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች መልማቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
የክልሉ ግብርና ቢሮ የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር)፤ በክልሉ ምርታማነትን ለማሳደግ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትንና የዘንድሮውን የበልግ ወቅት ልማት በተመለከተ ከኢዜአ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
በማብራሪያቸውም የክልሉን የግብርና ዘርፍ በማዘመን ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥና ከተረጅነት የመውጣት ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን ገልጸዋል።
በያዘነው የበልግ ወቅት ከ245 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለማልማት መታቀዱን አስታውሰው እስካሁን ከ241 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያየ ሰብሎች መሸፈን ተችሏል ብለዋል።
አሁን እየጣለ ያለው የበልግ ዝናብ ለሰብል ልማት ተስማሚ በመሆኑ በተለይም የስንዴ፣ ገብስ፣ ጤፍ፣ ቦለቄ፣ ማሾ፣ አተር፣ ምስርና ሌሎችንም ሰብሎች መዝራት ስለመቻሉ ተናግረዋል።
የልማት ጥረቱ ተጠናክሮ መቀጠሉን የገለጹት ዶክተር ማንደፍሮ የተያዘውን እቅድ ለማሳካት የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።
የሰሜን ሽዋ ዞን ግብርና መምሪያ ምክትል ኃላፊ ችሮታው አስፋው፤ በዞኑ ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የአካባቢውን ምቹነት መሰረት ያደረጉ የግብርና ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ተናግረዋል።
በዚህም የበልጉን ዝናብ በመጠቀም በዞኑ እስካሁን ከ86 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን ጠቅሰው ከዚህም ከ1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት የሚገኝ ይሆናል ብለዋል።

በኦማን የባህር ዳርቻ አቅራቢያ የሚገኝ የጭነት መርከብ ተመታ
የዩናይትድ ኪንግደም የባህር ንግድ እንቅስቃሴ ድርጅት እንደዘገበው፣ ከኦማን በስተሰሜን ምስራቅ 25 የባህር ማይል ርቀት ላይ የሚገኝ አንድ የጭነት መርከብ ባልታወቀ ጥይት መመታቱ ተረጋግጧል።
ጥቃቱ የተወሰኑ ኮንቴይነሮች ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን፣ እስካሁን ድረስ በእሳት መያያዝ ወይም በአካባቢው ላይ የደረሰ የአካባቢ ብክለት እንደሌለ ተገልጿል። ይህ ክስተት ኢራን "የሆርሙዝን ወንዝ ዘግቻለሁ" ማለቷን እና በኢራን የባህር ኃይል እና በአሜሪካ የባህር ኃይል መካከል ያለው ውጥረት ከፍተኛ ደረጃ ላይ በደረሰበት ወቅት የተፈጠረ ነው።
በዛሬው ዕለት ብቻ በሆርሙዝ አካባቢ ተመሳሳይ የደህንነት ስጋቶች መታየታቸውን ተከትሎ፣ በአካባቢው ያሉ መርከቦች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እና አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን እንዲያሳውቁ ጥሪ ቀርቧል።
🌐ለፈጣንና እውነተኛ መረጃ አሁኑኑ ይቀላቀሉ!
✅መሀል ሚዲያ ቴሌግራም
https://t.me/mehalmedia
✅መሀል ሚዲያ ዩቲዩብ
https://youtube.com/@mehalmedia?si=qIrR-ugTjD0yFBJI
✅መሀል ሚዲያ ፌስቡክ
https://www.facebook.com/share/1J3q2HKXKy/
✅መሀል ሚዲያ ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@desalegnmehal?_r=1&_t=ZS-93sj0dYufl2
የዩናይትድ ኪንግደም የባህር ንግድ እንቅስቃሴ ድርጅት እንደዘገበው፣ ከኦማን በስተሰሜን ምስራቅ 25 የባህር ማይል ርቀት ላይ የሚገኝ አንድ የጭነት መርከብ ባልታወቀ ጥይት መመታቱ ተረጋግጧል።
ጥቃቱ የተወሰኑ ኮንቴይነሮች ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን፣ እስካሁን ድረስ በእሳት መያያዝ ወይም በአካባቢው ላይ የደረሰ የአካባቢ ብክለት እንደሌለ ተገልጿል። ይህ ክስተት ኢራን "የሆርሙዝን ወንዝ ዘግቻለሁ" ማለቷን እና በኢራን የባህር ኃይል እና በአሜሪካ የባህር ኃይል መካከል ያለው ውጥረት ከፍተኛ ደረጃ ላይ በደረሰበት ወቅት የተፈጠረ ነው።
በዛሬው ዕለት ብቻ በሆርሙዝ አካባቢ ተመሳሳይ የደህንነት ስጋቶች መታየታቸውን ተከትሎ፣ በአካባቢው ያሉ መርከቦች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እና አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን እንዲያሳውቁ ጥሪ ቀርቧል።
🌐ለፈጣንና እውነተኛ መረጃ አሁኑኑ ይቀላቀሉ!
✅መሀል ሚዲያ ቴሌግራም
https://t.me/mehalmedia
✅መሀል ሚዲያ ዩቲዩብ
https://youtube.com/@mehalmedia?si=qIrR-ugTjD0yFBJI
✅መሀል ሚዲያ ፌስቡክ
https://www.facebook.com/share/1J3q2HKXKy/
✅መሀል ሚዲያ ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@desalegnmehal?_r=1&_t=ZS-93sj0dYufl2
"በቃ ማለት በቃ ነው" — ትራምፕ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል በሊባኖስ ላይ የምታደርገውን ወታደራዊ ጥቃት በአስቸኳይ እንድታቆም ዋሽንግተን በንቃት እየከለከለች መሆኑን በይፋ አስታወቁ።
ፕሬዝዳንቱ በሊባኖስ እና በእስራኤል መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊ መሆን መጀመሩን ተከትሎ ነው ይህንን መግለጫ የሰጡት።
ትራምፕ በራሳቸው የማህበራዊ ሚዲያ ገጽ በሆነው ትሩዝ ሶሻል (Truth Social) ባስተላለፉት መልዕክት እስራኤል ከእንግዲህ ሊባኖስን እንደማትደበድብና ይህን እንዳታደርግም በዩናይትድ ስቴትስ መታገዷን በግልጽ አስፍረዋል። "በቃ ማለት በቃ ነው" ሲሉም ዩናይትድ ስቴትስ ግጭቱን ለማቆም ያላትን ቁርጠኝነት ገልጸዋል።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ በሊባኖስ ለ10 ቀናት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት በቴል አቪቭ እና ቤሩት ሰዓት አቆጣጠር ከእኩለ ሌሊት ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን አዝዘዋል።
አክለውም ይህ የሊባኖስ እና እስራኤል ስምምነት አሜሪካ ከኢራን ጋር ከምታደርገው ቀጣይ ድርድር የተለየ መሆኑን አስገንዝበዋል። ዩናይትድ ስቴትስ ከሊባኖስ መንግስት ጋር በቅርበት መስራቷን እንደምትቀጥልና ከሂዝቦላ ጋር ያለውን ሁኔታ ለመፍታትም በትኩረት እንደምትሰራ አረጋግጠዋል።
ይህ የትራምፕ እርምጃ በመካከለኛው ምስራቅ ለወራት የቀጠለውን ደም አፋሳሽ ውጥረት ለማርገብ እና አዲስ የሰላም ምዕራፍ ለመክፈት የተወሰደ ወሳኝ ውሳኔ ተደርጎ ተወስዷል።

❤3
አትሌት ፈርድናንድ ኦማናያላ እና ጋቢርኤል ቶማስ በ100 ሜትር ፍፃሜ አሸነፉ
በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ የ100 ሜትር የፍፃሜ ውድድር በወንዶች ኬኒያዊው አትሌት ኦማንያላ በቀዳማነት አጠናቅቋል።
የ100 ሜትር ፈጣኑ አትሌት የሆነው ኬኒያዊ ኦማንያላ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 9 ሴኮንድ 98 ማይክሮ ሴኮንድ ፈጅቶበታል።
በተመሳሳይ በሴቶች የ100 ሜትር ፍጻሜ ውድድር አሜሪካዊቷ ጋብርኤል ቶማስ 9 ሴኮንድ 77 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት በበላይነት አጠናቅቃለች።
🌐ለፈጣንና እውነተኛ መረጃ አሁኑኑ ይቀላቀሉ!
✅መሀል ሚዲያ ቴሌግራም
https://t.me/mehalmedia
✅መሀል ሚዲያ ዩቲዩብ
https://youtube.com/@mehalmedia?si=qIrR-ugTjD0yFBJI
✅መሀል ሚዲያ ፌስቡክ
https://www.facebook.com/share/1J3q2HKXKy/
✅መሀል ሚዲያ ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@desalegnmehal?_r=1&_t=ZS-93sj0dYufl2
በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ የ100 ሜትር የፍፃሜ ውድድር በወንዶች ኬኒያዊው አትሌት ኦማንያላ በቀዳማነት አጠናቅቋል።
የ100 ሜትር ፈጣኑ አትሌት የሆነው ኬኒያዊ ኦማንያላ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 9 ሴኮንድ 98 ማይክሮ ሴኮንድ ፈጅቶበታል።
በተመሳሳይ በሴቶች የ100 ሜትር ፍጻሜ ውድድር አሜሪካዊቷ ጋብርኤል ቶማስ 9 ሴኮንድ 77 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት በበላይነት አጠናቅቃለች።
🌐ለፈጣንና እውነተኛ መረጃ አሁኑኑ ይቀላቀሉ!
✅መሀል ሚዲያ ቴሌግራም
https://t.me/mehalmedia
✅መሀል ሚዲያ ዩቲዩብ
https://youtube.com/@mehalmedia?si=qIrR-ugTjD0yFBJI
✅መሀል ሚዲያ ፌስቡክ
https://www.facebook.com/share/1J3q2HKXKy/
✅መሀል ሚዲያ ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@desalegnmehal?_r=1&_t=ZS-93sj0dYufl2

የሽብርና ፅንፈኛ ኃይሎችን ተልዕኮ ለማስፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 138 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
ፍላጎታቸውን በኃይል ለማስፈፀም ታጥቀው በጫካ ከሚንቀሳቀሱ የሽብር እና ፅንፈኛ ኃይሎች ጋር ግንኙነት በመፍጠር የሀገሪቱን ሰላምና ደኅንነት ለማወክ እንዲሁም መጪውን ሀገራዊ ምርጫ ለማደናቀፍ ስምሪት ወስደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 138 ተጠርጣሪዎች በሕግ ቁጥጥር ስር ዋሉ።
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ እንዳመላከተው÷ በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የጥፋት ስምሪት ወስደው ሲንቀሳቀሱ በነበሩት ተጠርጣሪዎች ላይ በጥብቅ ዲሲፕሊን የመረጃ ክትትል ሲደረግባቸው ቆይቶ ከፌደራል እና ክልል ፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ከሚያዚያ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በተሠራ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
ተጠርጣሪዎቹ አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገሪቱ ዋና ዋና ከተሞች እንዲሁም በተመረጡ አካባቢዎች ሽብር እና አመፅ በመቀስቀስ፣ ለታጠቁ ቡድኖች ሴሎችን በማደራጀት፣ መረጃዎችን በመስጠት፣ ጥቃትና እገታ ላይ በመሰማራት ተልዕኮ ወስደው ሲፈፅሙ የነበሩ መሆናቸው ተብራርቷል።
ለሽብር እና ፅንፈኛ ቡድኖች ገንዘብ፣ ስንቅ፣ ወታደራዊ አልባሳት፣ መገናኛ ሬዲዮዎች፣ የስልክ ቀፎዎችንና ሲም ካርዶችን፣ ጦር መሣሪያና ተተኳሾችን በአጠቃላይ ሎጀስቲክስ ሲያሰባስቡና ሲያቀርቡ እንደነበር እንዲሁም በተመረጡ ከተሞችና ቀበሌዎች የምርጫ እንቅስቃሴዎችን ለማደናቀፍ፣ ብሔርና ሃይማኖት ተኮር ግጭቶችን ጭምር ለመቀስቀስ ስምሪት የወሰዱ ስለመሆናቸው መረጋገጡም ተመላክቷል።
ሙሉ ዘገባውን ለማግኘት 👇👇👇

👍15❤5