Medico Marketing and Communications
186 subscribers
88 photos
26 videos
1 file
74 links
Medico is a specialized Healthcare marketing agency that empowers healthcare providers in Ethiopia to thrive in the digital age. Medico helps health institutions and Individuals attract more patients, build brand trust, and derive sustaiable growth.
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለጤና ተቋምዎ ምን ይፈልጋሉ ?
የ Healthcare Marketing አገልግሎት ለማግኘት እና ለማማከር በ 0930233634 ላይ ይደውሉልን
አድራሻችን ፡ ሜክሲኮ አይመን ህንጻ ከ ኬ-ኬር ህንጻ አጠገብ ያገኙናል
👍1
በአንድ Pitch የማርኬቲንግ Partner ሆንን

ታሪኩ እንዲህ ነው ከ 6 ወር በፊት የሆነ ተቋም በማርኬቲንግ ዙሪያ ሊያናግረን እንድሚፈልግ ተነግሮን ነበር የሄድነው ሁላችሁም "ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው" በሚል መሪ ቃሉ እንደምታውቁት አንጠራጠርም። ( Teklehaimanot General Hospital )

ታድያ በጣም ብዙ ጥያቄዎችን ጠብቀን የሄድን ሲሆን መጀመሪያ ምን እንደሚፈልጉ ነገሩን በነገሩን መሰረት ምን መስራት እንደምንችል እና እስከ አሁን ድረስ ያመጣናቸውን ስኬቶች እና ስራዎች በግልጽ በሚያሳይ መልኩ አቀረብን።
ታዲያ ብዙ ጥያቄዎችን ስንጠብቅ እሳቸው (ዶ/ር ሞላ ብርሃኑ የሆስፒታሉ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ) በተረጋጋ ድምጽ "እኛ እንደዚ አይነት ድርጅት ፍለጋ ብዙ ሞክረናል ግን አላገኘንም ነበር... እስካሁን የት ነበራችሁ ?" አሉን እና ሃሳባችንን እና ስራችንን በደንብ እንደሚፈልጉት ነግረውን ተስማምተን ወጣን።

በቀጣይ ቀጠሮ ዋጋ እና ስትራቴጂ ይዘን በመምጣት ሁሉንም ተፈራርመን ስንሰራ የቆየን ሲሆን በዚህ ቆይታ በ Social media marketing በርካታ ሰዎችን ተደራሽ ማድረግ እና የሆስፒታሉ ደንበኛ ማድረግ ችለናል። ለወደፊቱም ጥረቶቻችንን አጠናክረን እንቀጥላለን !

ከዚህ የተማርነው ዋና ትምህርት ምን ነበር ትልልቅ ድርጅቶች ራሳቸው በማርኬቲንግ በኩል ብዙ ሚፈልጉት እና የጎደለባቸው ነገር እንዳለ ፣ የጤና ማርኬቲንግ ስራችን ደግሞ በአዳዲስ ብቻ ሳይሆን አንጋፋ በሆኑ እና ከ 2 አስርት አመታት በላይ እድሜን ባሳለፉ ድርጅቶችም ጉድለቶችን መሙላት እንደሚችል ነው።

እርስዎም ለጤና ተቋምዎ የ ማርኬቲንግ አገልግሎት ሲፈልጉ በ 0930233634 ላይ ይደውሉልን
አድራሻችን ፡ አዲስ አበባ፣ ሜክሲኮ አይመን ህንጻ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 804 ያገኙናል !
👏3
MRI ስለገዛሁ የ ማርኬቲንግ Budget የለኝም !

Healthcare Marketing ስራ ከጀመርንበት ጊዜ ጀምሮ ብዙ አይነት ደንበኞችን ያየን ሲሆን አብዛኞቹን አንድ ሚያረጋቸው ነገር አለ እሱም ምንድን ነው they consider marketing as expense. I remember one client mentioning ሰሞኑን MRI ስለገዛው ብዙ ብር የለኝም ቀንሱልኝ ! as a cost bargaining factor🙄 when it is one of the main reasons He should start marketing. በዚህ አስተሳሰብ ምክንያት Most clients start marketing እጃቸውን ተጠምዝዘው። በምን ካላችሁ ፣ በኪሳራ !

ከሚደውሉልን በርካታ ተቋማት ውስጥ 90% አከባቢ ማለት እችላለው የሚደውሉት ድርጅታቸው አደጋ ላይ ከወደቀ በኋላ እሳት ማጥፊያ "quick fix" ፍለጋ ነው። ማርኬቲንግ በተለይ service marketing doesn't work with the principle of "Quick fix".

አሁን እየጻፍኩ ምን ትዝ አለኝ service marketing ከ product marketing ከሚለይባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ " Perishable " በጊዜው ካልተጠቀምንበት ጠፊ ነው። ለምሳሌ ሆስፒታሎች ከ አቅማቸው 50 % ቢጠቀሙ (እኛ ሃገር እንኳን ከ 30 % ሚያልፍ ያለ አይመስለኝም) ፣ በየቀኑ 50 % እያጡ ነው ማለት ነው ፣ ጊዜው ባለፈ ቁጥር ያን እድል እያጡ ይሄዳሉ። 100 አልጋ እያለው 10 ብቻ እየተጠቀመ ከቀጠለ 90 አልጋ ላይ ማግኘት የሚችለውን ነገር እያጣ ነው።

ታድያ ይህን ባለማስተዋል ድርጅቶች ለረጅም ጊዜ ኪሳራ ውስጥ ይቆያሉ ፣ መጨረሻ ላይ ግራ ሲገባቸው ለምን ማርኬቲንግ አንጀምርም ? እስኪ እንሞክረው ይባላል። አንዳንድ ማርኬቲንግ እንሰራለን የሚሉ ሰዎች ታድያ እውነታውን ሳይናገሩ Vulnerable መሆናቸውን አይተው በ False promises የባሰ ኪሳራ ውስጥ እንዲገቡ የሚያረጉባቸው ሁኔታዎች ጥቂት አይደሉም ።

እና ምን ልላችሁ ነው ማንኛውንም አይነት ድርጅት ስታስቡ ማርኬቲንግ እቅድ ሳይኖራችሁ አትጀምሩት ፣ ግራ ከገባችሁ እንኳን በዘርፉ ጥሩ ሰዎች አይጠፉምና አማክሩ፡፡ በጤና ዘርፍ ላይ ከሆናችሁ እኛን ማማከር ትችላላችሁ።

ሌሎቻችሁም በሌላ ማርኬቲንግ ዘርፍ ላይ የገጠማችሁ ነገር ካለ አጋሩን

Phone : 0930233634
Email : contact@medicodigitals.com
To book consultation : To book 30 min free consultation
👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Healthcare Marketing
የብዙ ጤና ተቋማት የስኬት እና ውድቀት መንስኤ ...

ለማማከር በ093023364 ይደውሉልን እናመሰግናለን
If you have an organization on Healthcare Business, this is a chance to give your marketing team the precious gift ever. And give your organization a sprint to success.
Join Our Healthcare Marketing and Communication team

Key Requirements:

• Social media management (Tiktok , facebook and Telegram)
. Language : Amharic and English proficiency mandatory, Afaan oroomo
Full-Time Commitment: This is a full-time position requiring consistent output and dedication.

Highly Valued (Bonus Skills):

• social media management experience in healthcare/medical field.

Application Deadline: [December 15th, 2025]

How to Apply:
Please submit your comprehensive CV and a link to your online portfolio/profile showcasing your experience.

If you want to dive in to Healthcare Marketing this is a perfect opportunity.

Preferred Method: Send directly via Telegram to username: @medicodigitals
Alternative Method: Email your application to: contact@medicodigitals.com
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
The key to success : Marketing Orientation
❤‍🔥1
Join Our Healthcare Marketing and Communication team

Medico Healthcare Marketing and dvertising agency is a pioneering Healthcare marketing communication and advertising agency working with multiple Healthcare profitable and non profitable organizations. We have more than 5 years of experience on the field and we are inviting Healthcare marketing and communications enthusiasts to join our team and social media and communication manager.

Key Requirements:

• Social media management (Tiktok , facebook and Telegram)
. Educational background : Medical Doctor (GP, HO)
. Language : Amharic and English proficiency mandatory, Afaan oroomo is a plus.
Full-Time Commitment : This is a full-time position requiring consistent output and dedication.
• Office :Addis Ababa, Mexico, Aymen building 8th floor

Highly Valued (Bonus Skills):

• social media management experience in healthcare/medical field.

Application Deadline: [January 1st, 2026]

How to Apply:
Please submit your comprehensive CV and a link to your online portfolio/profile showcasing your experience.

If you want to dive in to Healthcare Marketing this is a perfect opportunity.

Preferred Method: Send directly via Telegram to username: @medicodigitals
Alternative Method: Email your application to: contact@medicodigitals.com
The Marketing Era of Healthcare Marketing

✍️አሁን ያለንበት የማርኬቲንግ ምዕራፍ "The Marketing Era"
ዋና መርሁ "የድርጅታችን ፣ የቢዝነሳችን ዋና አላማ እና እሽክርክሪት የደንበኞቻችንን ፍላጎት ማሟላት ላይ ማተኮር አለበት" ብሎ ይነሳል።

ትልቁ ጥያቄ ደሞ "የትኛውን አገልግሎት ብንሰጥ የተሻለ ነው የሚል ነው "

✔️ጥያቄውን ለመመለስ Marketing oriented approach መከተል አስፈላጊ ሲሆን፣ የጤና ገበያው የሚፈልገው ምንድን ነው የሚለውን በማጥናት ማወቅ እና ትኩረታችንን ወደሱ ማድረግ እንችላለን!

ለምሳሌ በፊት የተለያዩ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ወይም ማእከሎች ተመራጭ የነበሩ ቢሆንም አሁን ላይ ሁሉንም አገልግሎት በ አንድ ጣራ ስር የያዙ Multispecility centers ተመራጭ እየሆኑ መጥተዋል።

💭In conclusion the marketing era focuses on the what is the market demand? what the customer wants ? and readjust itself accordingly in every aspect of service delivery and budget allocation towards the answers to this questions.

ለጤና ድርጅቶቻችሁ ማንኛውም አይነት የማርኬቲንግ አገልግልግሎት ከፈለጋችሁ በ0930233634 ላይ ይደውሉልን!

Yesuf Arage, MD, Mph in health communication and promotion, Healthcare marketing Expert

🎆ሁሉንም አገልግሎቶች የጤና እውቀትን እና ልምድን ከ ማርኬቲንግ ሳይንስ ጋር አጣምሮ ከያዘው Medico Digital Marketing and Advertising agency ያገኛሉ።🎉

📞ዛሬውኑ በ 0930233634 ላይ ይደውሉልን !📞

📍አድራሻችን ፡ አዲስ አበባ፣ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፊት ለፊት ዳካሜት ህንጻ 7ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል።
📧contact@medicodigitals.com
📱Telegram : @medicodigitals

👉For updates on Healthcare communication and marketing trends follow our social medias
📱Linkedin 📱Facebook 📱Telegram 📱Instagram 📱Tiktok


@medicoadvert
1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Likes or clients?
Which one do you prefer to your company.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የጤና ተቋማችሁ Social Media page ለምን ታካሚዎችን አላመጣም? 🤔

Dr. Yesuf Arage (MD., Mph in Health communications and promotion)
0930233634 📞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የጤና ተቋማችሁ Social Media page ለምን ታካሚዎችን አላመጣም? 🤔

Medico Marketing and communications
0930233634 / 0978195262 📞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM