ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
በማህከላዊ ክልል በሀዲያ ዞን የደረሰ አሳዛኝ አደጋ😥
ለወሊድ ወደ ሀኪም ቤት የምትሄድን እናት ይዞ ሲጓዝ የነበረ ባጃጅ ከተቃራኒ አቅጣጫ ሲመጣ ከነበረ ተሽከርካሪ ተጋጭቶ ሶስት የአንድ ቤተሰብ አባላት(ምጥ ላይ የነበረችዋን እናት ጨምሮ) እና አንድ ጎረቤታቸው ሞተዋል።
ዱኒያን ለመቀላቀል ምናልባትም ሰዓታት የቀሩት ህፃን ነበር እናት ሆድ ላይ አላህ ያለው ሆኖ ከእናቱ ሆድ ሳይወጣ ሁለቱም ሞተዋል።
እንዲህ ናት ዱኒያ...
الله መጨረሻችን ያሳምረው።
https://t.me/jebelmedia1

አንድ ወንድማችን በካንሰር በሽታ እየተሰቃዬ ለሚገኘው ወንድም አሚር ጀማል የ100,000 ብር ሶደቃ ሰጥቷል። አላህ ይቀበለው።
እስኪ እናንተም ዱዓእ አድርጉለት። ለሌሎችም ጭምር! አነሰ በዛ ሳትሉ አላህ ያገራላችሁን ያክል በመሰደቅ ይህን ጊዜ የማይሰጥ አሰቃቂ በሽታ በአላህ እገዛ ከወንድማችን እናስወግደው።
በርቱ!
ካወጣችሁት በላይ አላህ ይተካችሁ፤ ከጀሀነም ቅጣት መጠበቂያ ያድርግላችሁ።
√ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000598161953
√ የአካውንት ስም፦ Seada Emame Hasen
√ አቢሲኒያ ባንክ፦ 53776469
√ የአካውንት ስም፦ Seada Ahmed
አላህ እናንተንም፣ ቤተሰባችሁንም፣ ወዳጅ ዘመዳችሁንም ከእንዲህ አይነት መጥፎ በሽታ ይጠብቅላችሁ። የተሻለ ነገርን በምታወጡት ይተካችሁ።
የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ለኸይር ማነሳሻ ይሆን ዘንድ ኮመንት ላይ ወይም በቴሌግራም t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ።
||
t.me/MuradTadesse

የአላህ በዝናብ ምክንያት ከሚመጡ አደጋዎች አንተ ጠብቃን!!
የጥንቃቄ መልእክት!
ሰሞኑን የጎርፍ አደጋ በተለያዩ አካባቢዎች እየተከሰተ ይገኛል ፤ በንብረትና በሰው ህይወት ላይም ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን ከተለያዩ ሚዲያዎች መረጃዎችን እያተዩ ይገኛሉ ።
አብዛኛቹ የንብረትና የህይወት መጥፋት ጉዳቶች ደግሞ ከተሞች ላይ የተስተዋሉ ናቸው። በመሆኑ ሁላችንም በያለንባቸው የዞናችን ከተሞች ሁሉንም ባለድርሻ አካላት በማሳተፍ እና የማፋሰሻ ቦታዎችን ችግሮች በመለየትና በልዩ መልኩ የሁኔታ ግምገማ በማድረግ የማፅዳትና የመከላከል ተግባሩን በአፋጣኝ በዘመቻ ማከናወን ቢቻል ችግሩን ማስቀረት ባይቻል እንኳን መቀነስ የሚቻል ስለ መሰለኝ በአጭሩ ይችን ለማለት ወደድኩ..
መልዕክቱን ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ

አላህ የሻለት በምንም ነገር ላይ ቻይ ያደርገዋል ታድለህ አቦ👋
ምንም አይነት ስጦታ ሊሰጥህ ይችላል ።እስልምና ግን ከደም ከስጋህ በላይ ዉድ ነው ።እስልምናን ከመሰጠት በላይ መታደልም መሸለምም የለም አስበዉ ገርቶልህ አላህ ወደ እስልምና አስገብቶህ የአላህን ቃል ቁርአን በ18 ቀን ዉስጥ ማህተም ማለት እኔ የትነዉ ያለሁት ብዬ እራሴን ለመጠየቅ እገደዳለዉ ወላሂ
ማሻአላህ አላህ ያፅናህ❗

2 Days left
ወዶ ዘማች የተምሳሌታዊ ወጣት እንቅስቃሴ
Join Us on Telegram : https://t.me/+Er4QORXo6EIyMjlk
Follow us on FB, TikTok and YouTube @ WedoZemach
Share Share Share

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَقُولُوا قَوْلًا سَدِيدًا(الأحزاب 70)
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ትክክለኛንም ንግግር ተናገሩ፡፡
🌸🌸ሸጋ ቅዳሜ🌸🌸

قُلِ اللَّهُمَّ مَالِكَ الْمُلْكِ تُؤْتِي الْمُلْكَ مَن تَشَاءُ وَتَنزِعُ الْمُلْكَ مِمَّن تَشَاءُ وَتُعِزُّ مَن تَشَاءُ وَتُذِلُّ مَن تَشَاءُ ۖ بِيَدِكَ الْخَيْرُ ۖ إِنَّكَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ(ال عمران 26)
(ሙሐመድ ሆይ!) በል፡- «የንግስና ባለቤት የኾንክ አላህ ሆይ! ለምትሻው ሰው ንግሥናን ትሰጣለህ፡፡ ከምትሻውም ሰው ንግሥናን ትገፍፋለህ፡፡ የምትሻውንም ሰው ታልቃለህ፡፡ የምትሻውንም ሰው ታዋርዳለህ፡፡ መልካም ነገር ሁሉ በእጅህ (በችሎታህ) ነው፤ አንተ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነህና፡፡»
🌸መልካም ሳምንት 🌸

فَلَا تَعْلَمُ نَفْسٌ مَّا أُخْفِيَ لَهُم مِّن قُرَّةِ أَعْيُنٍ جَزَاءً بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ(السجدة 17)
ይሠሩትም በነበሩት ለመመንዳት ከዓይኖች መርጊያ ለእነርሱ የተደበቀላቸውን (ጸጋ) ማንኛይቱም ነፍስ አታውቅም፡፡
🌸🌸ውብ ማክሰኞ🌸🌸

وَلَنَبْلُوَنَّكُمْ حَتَّىٰ نَعْلَمَ الْمُجَاهِدِينَ مِنكُمْ وَالصَّابِرِينَ وَنَبْلُوَ أَخْبَارَكُمْ(محمد 31)
ከእናንተም ታጋዮቹንና ታጋሾቹን እስከምናውቅ፣ ወሬዎቻችሁንም እስከምንገልጽ ድረስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡
ዛሬን ግድ የለም እንታገስ🌸
📿🌺ሰለዋት የበዛበት ኸሚስ ይሁንልን🌺📿
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺ

Forwarded from Play
7 Wаys То mаkе mоnеу in ТеIеgrаm💸 https://cutt.ly/AerZRaU0