Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7610075542133443862?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7608571481085756936
በእርግዝና ወቅት ፈፅሞ ማድረግ የማይገቡ 3 ነገሮች...
📍 MSI 22 የእናቶችና የህጻናት ጤና ማዕከል – ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ብቅ ሲሉ; https://share.google/yZj6FGnlPZLVKImAo
ለበለጠ መረጃ 📞 8044 ደውይ ወይም ብቅ በይ!
በእርግዝና ወቅት ፈፅሞ ማድረግ የማይገቡ 3 ነገሮች...
📍 MSI 22 የእናቶችና የህጻናት ጤና ማዕከል – ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ብቅ ሲሉ; https://share.google/yZj6FGnlPZLVKImAo
ለበለጠ መረጃ 📞 8044 ደውይ ወይም ብቅ በይ!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7611585592719052054
የጨቅላ ህጻናት ላይ የሚከሰት “ቢጫ” በቀላሉ እንዴት ማወቅ ይቻላል? መፍትሄውስ ምንድነው?
📍 MSI 22 የእናቶችና የህጻናት ጤና ማዕከል – ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ብቅ ሲሉ; https://share.google/yZj6FGnlPZLVKImAo
ለበለጠ መረጃ 📞 8044 ደውይ ወይም ብቅ በይ!
የጨቅላ ህጻናት ላይ የሚከሰት “ቢጫ” በቀላሉ እንዴት ማወቅ ይቻላል? መፍትሄውስ ምንድነው?
📍 MSI 22 የእናቶችና የህጻናት ጤና ማዕከል – ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ብቅ ሲሉ; https://share.google/yZj6FGnlPZLVKImAo
ለበለጠ መረጃ 📞 8044 ደውይ ወይም ብቅ በይ!
❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7612686313912864002
እርግዝና አዲስ ጉዞ ነው፤ ግራ መጋባትና ጭንቀት ሳይሆን እንክብካቤና እፎይታ የሚገባሽ ወቅት!
📍 MSI 22 የእናቶችና የህጻናት ጤና ማዕከል – ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ብቅ ሲሉ; https://share.google/yZj6FGnlPZLVKImAo
ለበለጠ መረጃ 📞 8044 ደውይ ወይም ብቅ በይ!
እርግዝና አዲስ ጉዞ ነው፤ ግራ መጋባትና ጭንቀት ሳይሆን እንክብካቤና እፎይታ የሚገባሽ ወቅት!
📍 MSI 22 የእናቶችና የህጻናት ጤና ማዕከል – ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ብቅ ሲሉ; https://share.google/yZj6FGnlPZLVKImAo
ለበለጠ መረጃ 📞 8044 ደውይ ወይም ብቅ በይ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
While MSIE recognized as a platinum partner at the 5th CSOs week.
❤5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Highlights from the 5th Civil Society Organizations Week at the Addis International Convention Center.
We are proud to share that MSI Ethiopia Reproductive Choices was recognized as a Platinum Partner for our contribution to the success of the event and our ongoing commitment to strengthening the civil society sector in Ethiopia.
Together with partners and stakeholders, we continue working to improve health outcomes and support sustainable development across the country.
#CSOsWeek2026 #MSIEthiopia #CivilSociety #Partnership #Ethiopia #Development

https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7615264658605280534
እኛ ጋር ያለው 4D አልትራሳውንድ ልዩነቱ ምንድነው?
MSI 22 የእናቶችና የህጻናት ጤና ማዕከል የምታገኚው 4D አልትራሳውንድ ከሌሎች የአልትራሳውንድ ማሽኖች የሚለየው👇
1️⃣ ከፍተኛ ጥራት ምስል
የፅንስሽን እድገት በግልፅ ያሳያል፤
ማንኛውም የእድገት ውስንነት ካለ በቀላሉ ለመለየት ይረዳል
2️⃣ 3D የውጫዊ አካላት ምስል
የልጅሽን ፊት፣ እጅ እና እግር ግልጽ በሆነ ሁኔታ ታያለሽ፤
ከመወለዱ በፊት መልኩን እንኳን ሳይቀር ታውቂዋለሽ
3️⃣ ዲጂታል ፋይል ቀጥታ ወደ ስልክሽ
ውጤቱን በወረቀት ብቻ ሳይሆን እንደ ምስል ፋይል ወደ ስልክሽ ወይም ቴሌግራምሽ መቀበል ትችያለሽ
📍 MSI 22 የእናቶችና የህጻናት ጤና ማዕከል – ከመክሊት ህንጻ ጀርባ
ከ4D አልትራሳውንድ በተጨማሪ፣ ግላዊነትሽን እና ደህንነትሽን የሚጠብቁ ዘመናዊ የማዋለጃ ክፍሎች እና
በልምድ የተካኑ ባለሞያዎቻችን ይዘን 24 ሰዓት አገልግሎት በመስጠት እንጠብቅሻለን 🤍
ለበለጠ መረጃ
📞 8044 ደውይ ወይም ብቅ በይ!

https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7616727689470201110?lang=en
ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ነፃ ስጦታ! 🎁 ነፍሰጡር ነሽ?
ክትትልሽን የምታደርጊው የትም ሆነ የት ይሄ ነጻ ስጦታ ይገባሻል!
MSI 22 የእናቶችና የህጻናት ጤና ማዕከል በመምጣት ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለውን የ ANC/PNC class በነፃ ማግኘት ትችያለሽ!
በዚህ አገልግሎት የምታገኚው:
• በባለሙያ ድጋፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ 🧘♀️
• የጨቅላ ህፃን እንክብካቤ ስልጠና 👶
• ለወላጅነት የስሜት ዝግጅት እና ምክር 💬
• ከትዳር አጋርሽ ጋር ፍቅርና ኃላፊነት ልምምድ 💞
📍 22 ከመክሊት ህንጻ ጀርባ: https://share.google/yZj6FGnlPZLVKImAo
📞 8044 አስታውሺ — ይህ ነፃ አገልግሎት ለአጭር ጊዜ ብቻ ነው! ስለዚህ በፍጥነት ብቅ በይ ወይም ደውይ 📞 ብዙ ባለሙያዎች የሚሳተፉበት፣ በሌላ ቦታ ማግኘት አስቸጋሪ የሆነውን ይህን የ ANC/PNC class በነፃ ለመጠቀም — አትዘግዪ!

❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7617848735699242242
🛡ግላዊነትሽ እና ክብርሽ… ቅንጦት አይደሉም — መብትሽ ናቸው! 🤍
📍MSI 22 የእናቶችና የህጻናት ጤና ማዕከል ስትመጪ
በምጥና በወሊድ ጊዜሽ ማንም የምጥ ክፍልሽን አይጋራሽም⛔️
ለየብቻሽ በተዘጋጁ የምጥ ክፍሎች ውስጥ፣ ከትዳር አጋርሽ ወይም ከምትወጃቸው ሰዎች ጋር ብቻ ተከበሽ 💞
በሰለጠኑ እና ልምድ ባላቸው ሐኪሞች እጅ ውስጥ ግላዊነትሽ ተጠብቆ በክብር ትወልጃለሽ።
ከምጥ ጀምሮ እስከ ወሊድ ድረስ የትም ሳትንቀሳቀሺ በአንድ ክፍል፣
በቤተሰቦችሽ እና ባለሞያዎቻችን ተከበሽ በVIP ክፍሎቻችን በሰላም ትገላገያለሽ ✨
የሚመጥንሽን የእናትነት ክብር የምታገኚበት — MSI 22 የእናቶችና የህጻናት ጤና ማዕከል ዛሬ ብቅ በይ ወይም
8044 በመደወል የባለሙያ ምክር አግኚ 📞

https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7620474741316504854
📍የት ታገኚዋለሽ? 🤰
👶የጽንስሽን ፊት ጥርት አድርጎ የሚያሳይ 4D አልትራሳውንድ
ነፃ የ ANC/PNC class
ግላዊነትሽን እና ክብርሽን የሚጠብቁ የምጥ እና የማዋለጃ ክፍሎች
ከጋራ እስከ አቅምሽን የሚመጡ የማረፊያ አማራጮች
ከ34 ሳምንት ጀምሮ ጨቅላዎችን የሚቀበሉ ዘመናዊ የማሞቂያ ክፍሎች
ግርዛት፣ ክትባት እና በስፔሻሊስት ሀኪሞች የሚሰጥ የህጻናት ህክምና —
ሁሉንም በአንድ ቦታ!
📍 MSI የእናቶች እና የህጻናት ሆስፒታል
22 ከመክሊት ህንጻ ጀርባ
በቅርቡ መምጣት ካሰብሽ…👉 https://maps.app.goo.gl/TK5a1Kn2zJjRLXaA7
ይህን ፖስት ሴቭ አድርጊ፣ ሊንኩን ተጭነሽ በቀጥታ ማፑን በመከተል በቀላሉ ታገኚናለሽ!

https://www.tiktok.com/@msiethrc/photo/7621967160046357783?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7616024211966264853
እንቁላልሽ ወደ ዘር ማስተላለፊያ ቱቦ መለቀቁን (ovulation) ማወቅ ትፈልጊያለሽ ከሆነ፣ ከዚህ በታች ይመልከቱ 👇
ሁሉም ሰው የተለያየ ነው፣ ከነዚህ ምልክቶች አንዳንድን ልታይ ወይም ምንም ላታይ ትችያልሽ። እነሱም ከተወሰነ ወቅት እስከ ወቅት ሊለዋወጡ ይችላሉ።
ሁኔታዎ ምን እንኳን ሆነ፣ እንቁላልሽ ወደ ዘር ማስተላለፊያ ቱቦ መለቀቁን መከታተል ጥሩ ሃሳብ ነው።
#የኦቩሌሽን_ህመም #የኦቩሌሽን_ምልክት #TTCJourney

https://www.tiktok.com/@msiethrc/photo/7623071899865713942?lang=en
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (UTI) ምልክቶችን እንዴት መለየት እንደሚቻል 👀
#UTI #የሽንትቧንቧኢንፌክሽን #የሴቶችጤና #የማስጠንቀቂያምልክቶች #MSI_Ethiopia
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (UTI) ምልክቶችን እንዴት መለየት እንደሚቻል 👀
#UTI #የሽንትቧንቧኢንፌክሽን #የሴቶችጤና #የማስጠንቀቂያምልክቶች #MSI_Ethiopia
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7624532066620673302?lang=en
ለመጀመሪያ ጊዜ የልጅሽን መልክ እና እንቅስቃሴ በማዋለጃ ማዕከሎቻችን ባስገባናቸው እጅግ ዘመናዊ 4D Ultrasound አይተሽ በስልክሽ ውሰጂው!
#MCH #ኤምኤስአይ #addisababa #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok #የእርግዝና_ክትትል #msiethiopia #ultrasound #4D

https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7630870451941625110?is_from_webapp=1&sender_device=pc
“አንዴ በቀዶ ጥገና (C-Section) ከወለድሽ፣ ሁልጊዜም በዛው ነው የምትወልጂው” ተብሎ ሲነገርሽ ሰምተሽ ይሆናል? ግን እውነቱ ምንድነው? 🤔
በMSI ኢትዮጵያ ጎተራ እናትና ህጻናት ማዕከል የማሕፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር ይበልጣል፣ ስለዚህ ጉዳይ ሙያዊ ማብራሪያ ሰጥተውበታል።
🎁 የበዓል ልዩ ስጦታ!
በዓሉን በማስመልከት፣ እኛ ጋር ክትትል ላደረጋችሁ ነባር እናቶች በሙሉ በ 4D Ultrasound አገልግሎታችን ላይ የ 20% ቅናሽ አዘጋጅተናል! 🎊
🔹 የልጅሽን ውብ እንቅስቃሴ በግልጽ እያየሽ፣
🔹 የጤና ሁኔታውን በዘመናዊ መሣሪያ ተከታተዪ።
📍 አድራሻችን፦ ከወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ፣ ወንጌላዊት ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ።
📞 ለበለጠ መረጃ፦ በነፃ የጥሪ መስመራችን 8044 ላይ ደውዪልን።
MSI ኢትዮጵያ — ለጤናሽ ታማኝ ረዳት! 💛

https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7632389957109157142?is_from_webapp=1&sender_device=pc
የትንሳኤ በዓል ልዩ ስጦታ - የ20% ቅናሽ በ 4D Ultrasound! ✨
🤔 በ ጎተራ የእናቶች እና ህፃናት የህክምና ማዕከላችን እስካሁን ስንት እናቶች በሰላም እንደተገላገሉ መገመት ትችያለሽ?
መልሱን በቪዲዮው ውስጥ ታገኚዋለሽ! ይህ ቁጥር የሚያሳየው በሺዎች የሚቆጠሩ እናቶች በእኛ ባለሙያዎች ላይ ያላቸውን ጥልቅ እምነት ነው። ❤️
እናቶች ለምን እኛን መረጡ?
🌟 አስተማማኝ ሐኪሞች፦ ለጤናሽ ትልቅ ትኩረት የሚሰጡ አንጋፋ ስፔሻሊስቶች ስላሉን፤
🌟 ጥራት ያለው ላቦራቶሪና መሣሪያዎች፦ ውጤታማ ምርመራ በዘመናዊ መሣሪያዎች ስለምንሰጥ።
ይህንን እምነታችሁን ለማክበር ልዩ ስጦታ ይዘናል፦ በ 4D Ultrasound ላይ የ20% ቅናሽ! 🔥
ልምድ ባላቸው ሐኪሞች እየታየሽ፣ የልጅሽን እንቅስቃሴ በዘመናዊው የ4D አልትራሳውንድ በጥራት ተከታተዪ።
📞 አሁኑኑ በ 8044 (በነፃ) ደውዪና ቀጠሮ ያዢ።
📍 ጎተራ — ወንጌላዊት ህንፃ ፊት ለፊት።

Arada Fm morning news coverage about MSIE social business model and sustainability.
Audio
ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ
ዩሃንስ አበበ
የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1
Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical
Telegram:-https://t.me/Arada_Fm
Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital
Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm
@Arada_Fm

ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ የገቢ ግብር መክፈሉን አስታወቀ
ሚያዝያ 19፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም) ባለፋት 30 ዓመታት በጤናው ዘርፍ በኢትዮጵያ ተሰማርቶ እየሰራ የሚገኘው ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ ከውጭ ረጅ ድርጅቶች ድጋፍ ለመላቀቅ የተለያዩ የቢዝነስ ሞዴሎችን ቀርፆ እየሰራ መሆኑን ለአራዳ ገልጿል።
ተቋሙ መካከኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ሊታከሙባቸው የሚችሉ የጤና ተቋማትን በማቋቋም አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን የኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር ዶክተር አበበ ሽብሩ ለጣቢያችን ተናግረዋል።
ኤም ኤስ አይ በእናቶችና በስነ ተዋልዶ ጤና ላይ ተሰማርቶ እየሰራ የሚገኝ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ቢሆንም ገቢውን ለማሳደግ የራሱን ቢዝነስ ሞዴል ቀርፆ እየሰራ እንደሚገኝ ዳይሬክተሩ ገልፀዋል።
ድርጅቱ ከውጭ ረጅ ድርጅቶች ድጎማ ለመላቀቅ የቀረፀው ተጨማሪ ገቢ ማግኛ ዘዴ ከራሱ አልፎ ባለፉት ሦሥት ዓመታት 114 ሚሊየን ብር ለመንግስት የገቢ ግብር መክፈሉን አራዳ ኤፍ ኤም ሰምቷል።
ተጨማሪ ለማንበብ https://web.facebook.com/share/p/1B4PdgoUUD/
ዮሐንስ አበበ

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
❤1👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
https://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7633456072895892758?is_from_webapp=1&sender_device=pc
✨እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰሽ!✨
ባለፉት አስርት ዓመታት ከ300,000 በላይ እናቶች የእርግዝና ክትትላቸውን ለማድረግ MSI ኢትዮጵያ - ጎተራ የእናቶች እና የህፃናት ህክምና ልዩ ማዕከልን የመረጡት በምክንያት ነው!
በዚህ በዓል፣ ያንቺንና የልጅሽን ጤና ለመጠበቅ ዘመናዊ የአልትራሳውንድ ምርመራን ጨምሮ ሙሉ የህክምና አገልግሎት ይዘን እየጠበቅንሽ ነው። በሙያው የተካኑ ባለሙያዎቻችን ለጤናሽ ልዩ ጥንቃቄ ያደርጋሉ።
📍 አድራሻችን፦ ከወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ፣ ወንጌላዊት ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ።
📞 ለበለጠ መረጃ፦ በነፃ የጥሪ መስመራችን 8044 ይደውሉልን።
MSI ኢትዮጵያ - ለጤናሽ ታማኝ ረዳት!