ኢትዮ ዲሽ መረጃ
109K subscribers
620 photos
42 videos
198 files
308 links
Download Telegram
አሁን ኦሎንፒያኮስ ከ አስቶንቪላ LIVE ON SPTV 1 HD እንግሊዘኛ ኮሜኔታተር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👁መረጃ👁
በ Forever ሰርቨር የሚከፈቱ አንዳንድ ቻናሎች አልሰራ ካላችሁ የመጨረሻውን ቨርዥን F-Share 1.45 መጫናችሁን እርግጠኛ ሁሉ እናመሰግናለን።

📸 LIFESTAR 1 Million 4K Android
SPTV ደስ የሚለው ኳስ LIVE ከመጀመሩ በፊት የሚያሳየው Analysis እና በማንኛውም ሰአት የሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ነው በተለይ አብዛኛው ነገሩ English Premier League ላይ ትኩረት ያደረገ ነው ይመቻችሁ SPTV ሰርቨር ያስሞላችሁ ያላስሞላችሁ ደግሞ በእርግጠኝነት የሚወደድ ቻናል ስለሆነ ብታስሞሉ ትጠቀማላችሁ ባይ ነኝ።
For More In Click Here
SPTV 1 HD ላይ የሚተላለፉ ጨዋታዎች
08:30
ፉልሃም ከ ማንችስተር ሲቲ
11:00
ቶተንሀም ከ ብርንሌይ
01:30
ኖቲንግሃም ከ ቼልሲ
SPTV 2 HD ላይ የሚተላለፍ ጨዋታ
01:30
ግራናዳ ከ ሪያል ማድሪድ
🛑 ማሳሰብያ 🛑

💥የ LIFESTAR Original እና ትክክለኛ ሪሞት ከኋላዉ barcode ያለዉ እና ከላይ በምሱሉ ላይ የምታዩት ስለሆነ። በጭራሽ የ Companyዉ barcode ከጀርባዉ ከሌለ እንዳትገዙና Original remote አለመሆኑን እናሳዉቃለን።
አሁን ፉልሀም ከ ማንቸስተር ሲቲ በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ
11050 H 04000
አሁን ቶትንሀም ከ በርንኔ በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ
11050 H 04000
👁ሰበር ዜና👁
Amos Yes Package ላይ ነገ የሚደረገውን ወሳኝ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማለትም ማንቸስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ጨዋታ እንደማያስተላልፉ ነው ፕሮግራማቸው የሚያሳየው ግን ለምን እንደሆነ አላውቅም አዲስ ነገር ካለ አሳውቃችሐሗለሁ
@SptvHDNews
አሁን ቸልሲ ከ ኖቲንግሀም በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ
11050 H 04000
አሁን የሪያል ማድሪድ ጨዋታ በ SPTV 2 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ
11050 H 04000
ነገ አርሰናል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርጉትን ወሳኝና ተፈላጊ ጨዋታ በ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር በ Full Analysis ይከታተሉ ስለ SPTV ሙሉ መረጃ ለማግኘት እዚህ ጋር ይጫኑ
Ethiosat 57°E 11050 H 04000
ዛሬ 12:30 ላይ አርሰናል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርጉትን ወሳኝና ተፈላጊ ጨዋታ በ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር በ Full Analysis ይከታተሉ ስለ SPTV ሙሉ መረጃ ለማግኘት እዚህ ጋር ይጫኑ
Ethiosat 57°E 11050 H 04000
SPTV የምታስሞሉ ሰዎች ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ቀድማችሁ ተዘጋጁ እና የሚጠበቅባችሁን አድርጉ ምክንያቱም ጨዋታው ሊጀምር ሲል ወይም ከጀመረ በሗላ ቢዚ ስለምንሆን ይመቻችሁ በተለይ Amos ላይ አያለሁ ብለሽ ተስፋ አድርገሽ የተቀመጥሽ ለበለጠ መረጃ እዚህ ጋር ተጫኑ
WoW ዛሬ SPTV እያስሞሉ ያሉ ሰዎች ብዛት ሪከርድ የሆነ ቁጥር ነው በአንድ ቀን የተመዘገበው እናመዘግናለን ምክራችንን ስለሰማችሁ።
አሁን አርሰናል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ
11050 H 04000
MarakiMedia.apk
28.6 MB
👆👆👆 ይሔ
አዲስ በ Maraki Company የተሰራ ምርጥ
#MarakiMedia የሚባል አፕሊኬሽን ነው ለ Android ስልክ, ለ Android Receiver, Android TV Box, Smart TV, Android Tablet... ዲቫይሶች ይሆናል በቅርቡ ደግሞ እጅግ በጣም ብዙ ፕሮግራሞችን ያካትታል Install አድርጋችሁ ተጠቀሙ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ Maraki Media ላይ የተካተተ Function LIVE Forever እና Funcam ሰርቨሮች የሚያስተላልፉትን ቻናሎች የማየቻ አማራጭ VIP ም ጨምሮ እየከፈተ ያላቸውን ቻናሎች ያሳያል😘
Password የምታገኙት ቴሌግራም ላይ Pro Technician Group ወይም ቻናል ላይ አባል ለሆናችሁት ብቻ ነው።
ለ LIFESTAR, GOLDSTAR SUPERSTAR ተጠቃሚዎች እንዲስተካከልላችሁ የምትፈልጓቸውን ነገሮች ግሩፕ ላይ comment አድርጉልኝ ለማስተካከል እንሞክራለን እናመሰግናለን።