ኢትዮ ዲሽ መረጃ
109K subscribers
620 photos
42 videos
198 files
308 links
Download Telegram
የሰርቨሮች ሁሉ አለቃ VIP ሰርቨርን በማስሞላት ተጠቃሚ ይሁኑ ሁሉን በአንድ የያዘ ሰርቨር ስለ VIP ሰርቨር የበለጠ ለማወቅ Click Here
የሰርቨሮች ሁሉ አለቃ VIP ሰርቨርን በማስሞላት ተጠቃሚ ይሁኑ ሁሉን በአንድ የያዘ ሰርቨር ስለ VIP ሰርቨር የበለጠ ለማወቅ Click Here
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
XCRUISER XS5500D Digital ሳተላይት ፋይንደር ውስጣዊ እይታ
1. ፋይንደሩ ረጅም ሰአት የሚቆይ የባትሪ አቅም አለው።
2. ፋይንደሩ ሲግናል ካልቲ ሲያመጣ በጣም ፈጣን ነው።
3. ፋይንደሩ ማንኛውንም ሳተላይት እየሰራችሁ መስራት የምትፈልግትን ሳተላይት ስትቀርቡ በ 0 signal Quality DVB S2 ብልጭ ብልጭ እያለ ምልክት ይሰጣችሗል ይሔ ማለት እዛው አካባቢ ሆናችሁ በደንብ ስትፈልጉት እና LNB ዞር ዞር ስታደርጉ Signal Quality ይመጣላችሗል።
4. ፋይንደሩ ማንኛውንም ሳተላይት እየሰራችሁ መስራት የምትፈልግትን ሳተላይት ስትቀርቡ በ 0 signal Quality DVB S ብልጭ ብልጭ እያለ ምልክት ይሰጣችሗል ይሔ ማለት እዛው አካባቢ ሆናችሁ በደንብ ስትፈልጉት እና LNB ዞር ዞር ስታደርጉ Signal Quality ይመጣላችሗል።
5. ፋይንደሩ DVB-S2 ወይም DVB-S ከማሳየቱ በፊት ሳተላይት ስንቀርብ ስክሪኑ ላይ ሶስት ነጥብ ያሳያል ይሔ ማለት የፈለግነውን ሳተላይት ለመስራት ከመቼውም ጊዜ በላይ ያቀልልናል ማለት ነው
5. ፋይንደሩ ሳተላይት ስትቀርቡ Signal Strength ይጨምራል።
6. ፋይንደሩ በውስጡ እኛ ሀገር በብዛት የምንሰራቸው ሁሉም ሳተላይቶች እና ፍሪኩዌንሲያቸው ይዟል ለምሳሌ
Sat 1 ላይ Nilesat 7°W
Sat 2 ላይ Yahsat 52.5°E
Sat 3 ላይ Nss 57°W (EBS HD)
Sat 4 ላይ Amos 4°W
Sat 5 ላይ Arabsat 26°E
Sat 6 ላይ Express AMU1 at 36.1°E (DSTV)
Sat 7 ላይ ማንኛውም አይነት C-Band ቻናል መስራት ይቻላል።
7. ፋይንደሩ እራሱን ከሾርት መከላከል ይችላል ይሔ ማለት ዲሽ ልትሰሩ የሔዳችሁበት ቤት ገመዱ ሾርት ያደረገ ከሆነ እራሱ አውቶማቲካሊ ቢጫው Light ብሊንክ ብሊንክ ያደርጋል ከዛ ከታች ቂጡ ላይ reset በተን በመጫን ፋይንደሩን ማብራት እንችላለን።
8. ፋይንደሩ ባለ 4 ባለ 8 ባለ 16 ስዊች ማንበብ ይችላል ይሔ ማለት ከጣሪያ ሳትወርዱ ሁሉንም ነገር መጨረስ ትችላላችሁ ማለት ነው በተጨማሪም ጣሪያ ላይ ሳትወጡ እቤት ውስጥ ሆናችሁ የተበላሸውን ዲሽ መለየት ትችላለሰችሁ ማለት ነው።
9. ፋይንደሩ ኦርጅናል ስለሆነ ረጅም ግዜ መመገልገል ትችላላችሁ ችግር የሚፈጠረው በሌላ ቻርጀር ቻርጅ ስታደርጉት ብቻ ነው ስለዚህ በራሱ ቻርጀር ብቻ መጠቀም አለባችሁ ይሔ እንደማሳሰቢያ ይሁናቸሁ።
10. ፋይንደሩ ምናልባት እንኳን ከተበላሸ ሁሉንም መለዋወጫ እጃችን ላይ አለ ለምሳሌ
1. Charging IC
2. LNB Power IC
3. Battery
4. Main Chip
5. Tuner IC
6. Demo IC
7. USB Communicate IC
8. Display Module
9. FPC Cable
ይሔ ማለት ያለሀሳብ ፋይንደሩን መጠቀም ትችላላችሁ ማለት ነው።
11. ፋይንደሩ ሞተር ዲሽ መስራት ይችላል
12. ፋይንደሩን ስትገዙ ሙሉ አክሰሰሪ ታገኛላችሁ።
13. ፋይንደሩ በስህተት እንኳን ቢበራ በራሱ ግዜ አውቶማቲካሊ መጥፋት ይችላል ይሔ ማለት ባትሪ save ማድረግ ይችላል።
14. ፋይንደሩን ስትገዙት ከጀርባው Design In Korea ማለቱን ያረጋግጡ።
15. ፋይንደሩ 9 ሳተላይቶች እና እስከ 250 TP መመዝገብ ይችላል
16. ፋይንደሩ TP Add እና EDIT ለማድረግ በጣም ቀላል ነው።
17. ፋይንደሩን ከኛ
@bkjabot ላይ ዋጋ በመጠየቅ ማግኘት ይችላሉ አንዴ ከገዙት የዘለአለም እቃ ነው የእውነት ያመሰግኑናል
18. አድራሻ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል የመጀመርያ ሽንሽን ሁለተኛ ሱቅ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር ክፍለሀገር ላላች ያላችሁበት ቦታ ሶፍትዌሩን ጭነን መላክ እንችላለን
0911001481 0911961727

ለበለጠ መረጃ ቪዲዮውን ተመልከቱት
https://vm.tiktok.com/ZMjUXvRC8/
. 'XCRUISER ADAPTOR'

ቲቪ ፣ ፋይንደር ÷ ሪሲቨር ÷ ካሜራ ÷ ዲስቲቪ ፣ ዋይፋይ ራውተር ፣ እንዲሁም ለተለያዩ 12V ለሚጠቀሙ እቃዎች የሚሆን ባለ ሁለት ጫፍ አንደኛ አዳፕተር በቅናሽ ዋጋ አስገብተናል።

NB 👉
ሁሉም ገበያ ላይ ያሉት ተመሳሳይ አዳፕተሮች 12V/2A/20watt ናቸው በዚህም ቲቪ አያስነሱም እቃነታቸውም እጅጉን የወረደ ነው ይሄ ግን 24Watt ስለሆነ ለቲቪ ይሆናል። እቃነቱም አስተማማኝ ነው።

📌ዋጋው 250
ብር

ያሉበት ሆነው ይዘዙን ያሉበት እናደርስሎታለን።

🎯 አድራሻችን
ቁ-1 መርካቶ ጎንደርበረንዳ ግቢ
ሁለተኛው ሽንሽን 📱0911961727

ለመግዛት
🙋‍♂
@lucassheerio
🤷‍♂
@BEKYJA  ላይ ይፃፉልን ።


       📡MARAKI ELECTRONICS📡
Findsat 8620 | የጊዜው በጣም ተፈላጊ Finder

-እስክሪኑ Black and White ስለሆነ ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል በተጨማሪም ባትሪ በደንብ ይቆጥባል።
-Switch ከባለ 4 እስከ ባለ 16 ድረስ ያነባል።
-S2 ያሳያል በዚህም አስቸጋሪ የሆኑ Satellite ለመስራትም ይመቻል።
-KUBAND እና Cband LNB ያስመርጣል።
-1500 mAh battery አለው በዚህም እንደ ስራው ብዛት ከ3 ቀን እስከ 7 ቀን ያሰራል።
-በስራ አጋጣሚ ቢበላሽ ሁሉንም መለዋወጫ ከእኛ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ።
-የLNB short መቆጣጠሪያ እና ማሳወቂያ የተገጠመለት ስለሆነ በቀላሉ በLNB short አይበላሽም።
-ለአያያዝ እና ለአጠቃቀም በጣም አመቺ ነው።

💰 5,200ብር
ለመግዛት
0911961727 / @Lucassheerio

አድራሻ📌መርካቶ ጎንደር በረንዳ ግቢ ቤኪ ጃ ሶፍትዌር
Sptv ካልሰራላችሁ ድጋሜ ሰርች አድርጉት ይመጣል
ሁሉንም በአንድ ቦታ የትም በሌለ በቅናሽ!
0911961727 አቢቲ
0911060101 ቤኪ
ማንኛውንም TV SMART ማድረጊያ
MI Stick በ 4K
​​​​​​​​Q5 2nd Generation AndroidBox
Specification
1 OS: Android 10 (android smart tv box)
2 Storage: DDR3 2GB/8GB eMMC
3. Chipset:H316 Quad core 64Bit ARM A53
4. Video Media Player: Support: 4K@60fps, H.265/H.264/VCI/WMV9/MPEG-2/MPEG-4
5. GPU:Mali-G31
6. 4K HDR Resolution
7. Google Cast
8.Bluetooth Remote :Voice Command
9. Built In Bluetooth 5.2
10. RJ45 Interface 10M/100M 
11. AdaptiveBuild Wireless/Wifi:2.4G/5G

ስለ እቃው የበለጠ ለማወቅ Click Here

የፈለጋችሁበት ቦታ ሁሉን ሶፍትዌር ጭነን መላክ እንችላለን ለበለጠ መረጃ
0911961727 ወይም 0911060101

ዋጋ 3800
Forwarded from SPTV
SPTV 1 HD and SPTV 2 HD
Schedule
@SptvHDnews