ኢትዮ ዲሽ መረጃ
121K subscribers
430 photos
26 videos
172 files
179 links
Download Telegram
ከላይ የተለቀቁት ሶፍትዌሮች በደንብ መስራታቸው እና ምንም ችግር እንደሌለበቀቸው ሲረጋገጥ online update ላይ ይለቀቃል በቀጣይ የ 9090HD እና የ 9090HD mini ይለቀቃልግን ግሩፕ ላይ የኛን ረሲቨር ጣልጣል አደረጋችሁት ምናም እያላችሁ comment የምታደርጉ በጊዜው ሁሉም ሶፍትዌር ይለቀቃል ሁሉንም ሞዴሎች በአንዴ መልቀቅ አንችልም ታገሱ እናንተ የኛ ረሲቨር ሞዴል አልተለቀቀም ብትሉም እኔ ምንም ላደርግ አልችልም የተሰጠኝን ነው የምለቀው
ዛሬ ቻንፒዮንስ ሊግ ለዋንጫ ለማለፍ 4:00ላይ PSG ከ ዶርትመንድ የሚያደርጉትን ጨዋታ በ SPTV 1 HD Ethiosat ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር መከታተል ትችላላችሁ። 11050 H 04000 ስለ SPTV መረጃ ለማግኘት Click Here ለ Amos ተጠቃሚዎች የዛሬው ጨዋታ 4K ረሲቨር ከሌላችሁ መከታተል አትችሉም ለምሳሌ LIFESTAR 1 million 4K Android, GOLDSTAR 9999HD 4K SDS, LIFESTAR 9595HD 4K
LIFESTAR GOLDSTAR SUPERSTAR ረሲቨር ያላችሁ እንዲስተካከልላችሁ የምትፈልጉት ነገር ካለ ግሩፕ ላይ comment አድርጉልኝ የሚስተካከለውን እናስተካክላለን @ethiodishmereja1
LS-9090HD_V1.09.25606_07052024.bin
7.8 MB
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix YouTube
@Lifestar_Ethiopia_Bot
7_5_202
4
LS-9090HD mini_V1.09.25606_07052024.bin
7.8 MB
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD miniረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix YouTube
@Lifestar_Ethiopia_Bot
7_5_202
4
እናመሰግናለን
አዲሱ SMART ሪሞት የሚሰጣቸው ጥቅሞች
1. ሪሞቱ Bluetooth ስለሆነ ከርቀት ማዘዝ እንችላለን
2. ሪሞቱ ከ Bluetooth በተጨማሪም Study IR (Infrared) ሲስተም አለው
3. ለሪሞቱ ምንም አይነት ባትሪ አትገዙለትም በረጅም ግዜ ቻርጅ ሲፈልግ ቻርጅ ማድረግ ብቻ ነው አብሮት Charger Cable አለው
4. ይሔ ሪሞት ለተለያየ ዲቫይሶች ይሆናል ለምሳሌ ለማንኛውም Android Box (TV Smart ማድረጊያ) ፣ ለማንኛውም SMART TV (Android or WEBOS)፣ PC፣ Tables....
5. ሪሞቱ ሙሉ QWERTY Keyboard አለው
6. ይሞቱ Air Mouse ሲስተም አለው ይሔም ማለት ሪሞታችንን ወደ ቲቪ ስክሪን ትክክል አድርገን በእጃችን ሪሞታችንን ስናንቀሳቅስ አብራ Mouseሳ ትንቀሳቀሳለች
7. ይሔ ሪሞት በአጠቃላይ ከ Android, Windows, Linux እና Mac OS ጋር compatible ነው
8. ሪሞቱ ጠንካራ እና ኦርጅናል ነው በቀላሉ ቢወድቅም አይሰበርም በዛ ላይ ለአያያዝ ቀላል እና ቅርጥፍጥፍ ያለች ነች።
ይሔናንን ሪሞት ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ፎቶውን አሳይታችሁ መግዛት ትችላላችሁ ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ 0920553973 ወይም 0920553973 ላይ መደወል ትችላላችሁ ዋጋ ለመጠየቅ inbox ቴሌግራም ላይ
@bkjabot
MAGIC Remote
አዲሱ SMART ሪሞት የሚሰጣቸው ጥቅሞች
1. ሪሞቱ Bluetooth ስለሆነ ከርቀት ማዘዝ እንችላለን
2. ሪሞቱ ከ Bluetooth በተጨማሪም Study IR (Infrared) ሲስተም አለው
3. ለሪሞቱ ምንም አይነት ባትሪ አትገዙለትም በረጅም ግዜ ቻርጅ ሲፈልግ ቻርጅ ማድረግ ብቻ ነው አብሮት Charger Cable አለው
4. ይሔ ሪሞት ለተለያየ ዲቫይሶች ይሆናል ለምሳሌ ለማንኛውም Android Box (TV Smart ማድረጊያ) ፣ ለማንኛውም SMART TV (Android or WEBOS)፣ PC፣ Tables....
5. ሪሞቱ ሙሉ QWERTY Keyboard አለው
6. ይሞቱ Air Mouse ሲስተም አለው ይሔም ማለት ሪሞታችንን ወደ ቲቪ ስክሪን ትክክል አድርገን በእጃችን ሪሞታችንን ስናንቀሳቅስ አብራ Mouseሳ ትንቀሳቀሳለች
7. ይሔ ሪሞት በአጠቃላይ ከ Android, Windows, Linux እና Mac OS ጋር compatible ነው
8. ሪሞቱ ጠንካራ እና ኦርጅናል ነው በቀላሉ ቢወድቅም አይሰበርም በዛ ላይ ለአያያዝ ቀላል እና ቅርጥፍጥፍ ያለች ነች።
ይሔናንን ሪሞት ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ፎቶውን አሳይታችሁ መግዛት ትችላላችሁ ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ
0920553973 ወይም 0920553973 ላይ መደወል ትችላላችሁ ዋጋ ለመጠየቅ inbox ቴሌግራም ላይ @bkjabot
አሁን PSG ከ ዶርትመንድ በ SPTV HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ
11050 H 04000

WOW SPTV ይለያል
ትናንትና Magic ሪሞት ዋጋ የጠየቃችሁኝ promotionኑ ለሁለት ቀን ብቻ ስለሚቆይ ከ 2 ቀን በሗላ መጀመርያ በነገርኳችሁ ዋጋ ስለማይሸጥ የፕሮሞሽን ጊዜያችሁን ተጠቀሙበት እናመሰግናለን።
ዛሬ ቻንፒዮንስ ሊግ ለዋንጫ ለማለፍ 4:00 ላይ ሪያል ማድሪድ ከ ባየርን ሙኒክ የሚያደርጉትን ጨዋታ በ SPTV 1 HD Ethiosat ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር መከታተል ትችላላችሁ። 11050 H 04000 ስለ SPTV መረጃ ለማግኘት Click Here
WOW SPTV ተጠቃሚ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው እኛን ተማምናችሁ የምታስሞሉ ስላመናችሁን እናመሰግናለን 🙏 much respect
አሁን ሪያል ማድሪድ ከ ባየርን ሙኒክ በ SPTV 1  HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ
11050 H 04000

WOW SPTV ይለያል
በአሁን ሰአት SPTV ን የሚያክል የኳስ ቻናል የለም ምክንያቱም
1. Ethiosat ላይ መስራቱ
2. ሙሉ ኢትዮጲያን ላይ ከ 60cm ዲሽ (በትንሿ ሰሀን) ጀምሮ መስራቱ
3. እንግሊዘኛ ቋንቋ መሆኑ
4. ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች ማስተላለፉ
5. ለመጠቀምም ሆነ ሰርቨር active ለማድረግ ምንም ኢንተርኔት አለመጠየቁ በተለይ ኢንተርኔት የተዘጋባቸው አካባቢዎች ወሳኝ ነገር ነው
የበለጠ መረጃ ለማግኘት
Click Here
አሁን ኦሎንፒያኮስ ከ አስቶንቪላ LIVE ON SPTV 1 HD እንግሊዘኛ ኮሜኔታተር
ጠፍቶ የነበረው LIFESTAR P8+ LNB እጅጉን ዋጋ ቀንሶ መጥቷል በብዛት መግዛት ከፈለጉ ይጠይቁን :: ዋጋው 🤌🏻

0920553973
0911961727
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👁መረጃ👁
በ Forever ሰርቨር የሚከፈቱ አንዳንድ ቻናሎች አልሰራ ካላችሁ የመጨረሻውን ቨርዥን F-Share 1.45 መጫናችሁን እርግጠኛ ሁሉ እናመሰግናለን።

📸 LIFESTAR 1 Million 4K Android