ኢትዮ ዲሽ መረጃ
122K subscribers
420 photos
25 videos
169 files
170 links
Download Telegram
YouTube አብዛኞቹ ረሲቨርች ላይ የተለያየ ችግር እያሳየ ነው የሚቀጥለው ሳምንት ይስተካከላል ግን በዘላቂነት YouTube ተጠቃሚ ከሆናችሁ በፍፁም በረሲቨር አትጠቀሙ TV Smart ማድረጊያ (Q5 Android TV BOX) ተጠቀሙ መቼም አይቋረጥም በተጨማሪም የራሳችሁን ምርጫ ፊትለፊት ላይ ያመጣላችሗል እናመሰግናለን።
የተለያዩ ሰርቨሮች ዋጋ
57°E SPTV ሰርቨር የ 1ወር 300ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 3ወር 600ብር

ETV PRO Android 15 Month 1000ብር
ETV PRO Receiver 15 Month 700ብር
Forever 1 Year 1700ብር

EthioShare 1 Year 700ብር
Funcam 1 Year 1000ብር
Funcam + Apollo 1 Year 1100ብር
Super G-Share 6 month 500ብር
MyHD IPTV 15 Month 700ብር
Forever SDS 1 Year 2000ብር

VIP ሰርቨር ዋጋውን ለማወቅ ፅሁፉን ይጫኑ

ለማስሞላት በቴሌብር ብቻ 0911001481 ብሩክ ላይ አስገብታችሁ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number About STB ውስጥ ሆናችሁ ፎቶ አንስታችሁ @bkjabot ላይ መላክ ብቻ ነው መደወል አይፈቀድም ከአጭበርባሪዎች ለመዳን የኛን መልዕክት ብቻ ይከታተሉ

👁ጥብቅ ማሳሰቢያ👁
ለግሩፓችን አባላቶች በፍፁም ግሩፕ ላይ ሰርቨር እፈልጋለሁ ብላችሁ እንዳትፅፉ ምክንያቱም የኛን Logo እና ስም በመጠቀም እኔ ቤኪ ነኝ ብለው ብር የሚያስልኩ እና ብር ከላካችሁላቸውም በሗላ እንዳይታወቅባቸው ሙሉ የተላላካችሁትን መረጃ አጥፍተው ብሎክ የሚያደርጉ ብዙ ሰዎች አሉ አሁንማ ይሔ የማጭበርበርያ ዘዴ በጣም ብዙ ብር እያስገኘላቸው ስለሆነ ሰው ቀጥረው ቢሮ ተከራይተው የሚጭበረብሩ ይመስለኛል እና እኔ ይሔንን ለመቆጣጠር ስለማልችል ቀጥሎ የምነግራችሁን ነገር ካደረጋችሁ ከመጭበርበር ትድናላችሁ
1. ሰርቨር የማስሞያው አካውንት
@bkjabot ብቻ ነው አጭበርባሪዎቹ ይሔንን User name እንደ ስሜ እና ፕሮፋይል ፎቶዬ copy ማድረግ ስለማይችሉ ከመበላት ትድናላችሁ
2. እኔ በፍፁም እናንተ ሳትጠይቁኝ ሰርቨር ትፈልጋላችሁ ብዬ በ inbox (በውስጥ መስመር) አልፅፍላችሁም ይሔም ዋናው ነገር ነው አጭበርባሪዎች በኢንቦክሳችሁ መጥተው ቤኪ ነኝ ሰርቨር ፈልገህ ነው ይሏችሗል እናንተም በቀላሉ የኔን ስምና ፕሮፋይል ፒክቸር ስታዩ እኔ ስለምመስላችሁ ወዲያው ብር ታስገባላችሁ ግን በተቃራኒው ለሌቦቹ ነው ያስገባችሁት ብራችሁ ቀለጠ ከዛ ቤኪ ብሬን በላኝ ብላችሁ ማልቀስ በጣም የሚገርመኝ ደግሞ የተሸወዱ ሰዎችን ሳስረዳቸው አይገባቸውም ስለዚህ ይሔንን በማድረግ ከመጭበርበር ይዳኑ በዚህ ምክንያት ቢጭበረበሩ እኔ ምንም ሀላፊነት አልወስድም
አሁን እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ SPTV 1 Ethiosat 57°E
SPTV_V3.03_FuncamPlus_Goldstar_Lifestar_Superstar_27042024.bin
3.1 MB
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ቻናሉ አልከፍት የሚለው ነገር ተስተካክሏል
🔥Fix YouTube "The following content is not available in this app" message የሚያሳየውን እና ድምፅ ችግር ተስተካክሏል
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
@Lifestar_Ethiopia_Bot
@SuperStar_Ethiopia_Bot
@GoldStarHdBot
27_4_2024
V
3.03
SPTV-LS-9090HD_diamond_V170_28042024.bin
5.6 MB
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix YouTube
t.me/Lifestar_Ethiopia_Bot
28_4_202
4
SPTV-GS-9000_GHOST_V146_28042024.bin
5.6 MB
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix YouTube
t.me/GoldstarHdBot
28_4_202
4
​​​​የአውሮፓ የሻምፕየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ በ SPTV 1HD እና በ SPTV 2HD በእንግሊዘኛ ቋልቋ በ HD ጥራት

SPTV 1 HD
4:00
Bayern Munich vs Arsenal

SPTV 2 HD
4:00
Manchester City vs Real Madrid

​​የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን

ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን?

መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች

1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ
GOLDSTAR 9000 ghost
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
LIFESTAR 9090HD Diamond
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++ ብቻ ናቸው ለጊዜው SPTV ቻናሎች የሚከፈቱት በነዚህ ረሲቨሮች ብቻ ነው በሌሎች ረሲቨሮች አይሰራም የናንተን ረሲቨር እየጠቀሳችሁ በዚህ አይሰራም በዚህ ይሰራል አትበሉ የሚሰሩትን ብቻ አንብቡ

2. ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ካላችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Update ማድረግ ነው

3. ሶስተኛውና የመጨረሻው SPTV ነፃ ቻናሎች አይደሉም የክፍያ ናቸው የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር አስሞልታችሁ መጠቀም ነው

እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ምንም አይነት ኢንተርኔት ወይም ዋይፋይ አንቴና፣ ምንም አይነት ተጨማሪ ዲሽ፣ ምንም አይነት ተጨማሪ LNB፣ በማንኛውም አይነት ሰሀን 60cm ዲሽ ቢሆንም በጥራት ዶፍ ዝናብ እየጣለ መስራት ይችላል።

ቻናሎቹ ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ያስተላልፋሉ ለምሳሌ English Premier League, UEFA Champions League, UEFA Europa League, FA Cup, LaLiga, Serie A, Ligue 1, Bundesliga, Women's National League, UEFA Women's Champions League, European Cup 2024....

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልታችሁ ሰርቨር መግዛት ለምትፈልጉ ሳትደውሉ በቴሌብር ላይ የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር በ
0911001481 ብሩኬ ላይ በማስገባት ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number በቴሌግራም @bkjabot ላይ በመላክ ወዲያው ማስሞላትና መጠቀም ትችላላችሁ ግን ያላችሁበት ቦታ ኢንተርኔት ከሌለ በቴክስት 0911001481 ላይ የረሲቨራችሁን Serial number እና በቴሌብር የገባበትን ደረሰኝ Transaction Number Copy አድርጋችሁ መላክ ትችላላችሁ እናመሰግናለን።

NSS 57°E (Ethiosat) 11050 H 04000
የ SPTV ችግር ተገኝቷል አሁን ተስተካክሏል ብለዋል እንኪ አሁን በአርሰናል እና በቶተንሀም ጨዋታ እናየዋለን @sptvHDnews
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የለንደን ደርቢ ጨዋታ💥

⚽️ 4 ጨዋታዎች ብቻ የቀሩት አርሰናል ለዓመቱ ለመጨረሻ ጊዜ የለንደን ደርቢውን ቶተንሃም ዛሬ ከሰዓት 10፡00 ሰዓት ይገጥማል! ይህንን አጓጊ ፍልሚያ በቀጥታ በ SPTV 1 HD ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜንትሪ በ SPTV ሰርቨር Ethiosat 57°E ላይ ይከታተሉ

🤔 አርሰናል እያሳየ ያለውን ብቃት መቀጠል ይችላል? የእናንተን ግምት ያጋሩን
ማን ሲቲ ከብራይተን ድል በኋል ወደ ሜዳ ይመለሳል💥

⚽️ Nottingham Forest vs Man City ከምሽቱ 12፡30 ሰዓት በ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተሪ በ SPTV ሰርቨር Ethiosat 57°E ላይ ይመልከቱ

🤔 ማን ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ያሸንፋል? የእናንተን ግምት ያጋሩን!
አሁን አርሰናል ከቶትንሀም በቀጥታ በ SPTV 1 HD ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር 11050 H 04000
አሁን ማንቸስተር ሲቲ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት በቀጥታ በ SPTV 1 HD ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር
Ethiosat 57°E 11050 H 04000
​​የአውሮፓ የሻምፕየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ በ SPTV 1HD እና በ SPTV 2HD በእንግሊዘኛ ቋልቋ በ HD ጥራት

SPTV 1 HD
4:00
Bayern Munich vs Real Madrid

​​የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን

ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን?

መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች

1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ
GOLDSTAR 9000 ghost
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
LIFESTAR 9090HD Diamond
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++ ብቻ ናቸው ለጊዜው SPTV ቻናሎች የሚከፈቱት በነዚህ ረሲቨሮች ብቻ ነው በሌሎች ረሲቨሮች አይሰራም የናንተን ረሲቨር እየጠቀሳችሁ በዚህ አይሰራም በዚህ ይሰራል አትበሉ የሚሰሩትን ብቻ አንብቡ

2. ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ካላችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Update ማድረግ ነው

3. ሶስተኛውና የመጨረሻው SPTV ነፃ ቻናሎች አይደሉም የክፍያ ናቸው የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር አስሞልታችሁ መጠቀም ነው

እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ምንም አይነት ኢንተርኔት ወይም ዋይፋይ አንቴና፣ ምንም አይነት ተጨማሪ ዲሽ፣ ምንም አይነት ተጨማሪ LNB፣ በማንኛውም አይነት ሰሀን 60cm ዲሽ ቢሆንም በጥራት ዶፍ ዝናብ እየጣለ መስራት ይችላል።

ቻናሎቹ ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ያስተላልፋሉ ለምሳሌ English Premier League, UEFA Champions League, UEFA Europa League, FA Cup, LaLiga, Serie A, Ligue 1, Bundesliga, Women's National League, UEFA Women's Champions League, European Cup 2024....

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልታችሁ ሰርቨር መግዛት ለምትፈልጉ ሳትደውሉ በቴሌብር ላይ የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር በ
0911001481 ብሩኬ ላይ በማስገባት ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number በቴሌግራም @bkjabot ላይ በመላክ ወዲያው ማስሞላትና መጠቀም ትችላላችሁ ግን ያላችሁበት ቦታ ኢንተርኔት ከሌለ በቴክስት 0911001481 ላይ የረሲቨራችሁን Serial number እና በቴሌብር የገባበትን ደረሰኝ Transaction Number Copy አድርጋችሁ መላክ ትችላላችሁ እናመሰግናለን።

NSS 57°E (Ethiosat) 11050 H 04000
VF19559_LS9200Smart_SR_9200_V8_9200mini_GoldStar7600_30_4_2024.bin
8 MB
👆👆👆 ይሔ የ
🍭GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini
🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
💐SUPERSTAR 95HD SMART
🌻SUPERSTAR 96HD SMART
🌹SUPERSTAR 97HD SMART
🌾SUPERSTAR 98HD SMART
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
1. YouTube ስትከፍቱት "The following content is not available in this app"
የሚለው ተስተካክሏል
2. Fix YouTube Kids
3. Fix TIKTOK የራሳችሁን አካውንት አስገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
4. Social Media ላይ ስትገቡ በፍጥነት የ YouTube, YouTube Kids, TikTok አፕሊኬሽኖችን እንዲከፍት ተደርጓል
VF19559 30_4_2024
VF19561_LS1000++Platinum_30_4_2024.bin
8 MB
👆👆👆 ይሔ የ
🌾LIFESTAR1000HD++Platinum አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
1. YouTube ስትከፍቱት "The following content is not available in this app"
የሚለው ተስተካክሏል
2. Fix YouTube Kids
3. Fix TIKTOK የራሳችሁን አካውንት አስገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
4. Social Media ላይ ስትገቡ በፍጥነት የ YouTube, YouTube Kids, TikTok አፕሊኬሽኖችን እንዲከፍት ተደርጓል
VF19560 30_4_2024
SPTV_V3.04_FuncamPlus_Goldstar_Lifestar_Superstar_30042024.bin
3.1 MB
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ቻናሉ አልከፍት የሚለው ነገር ተስተካክሏል
🔥Fix YouTube, YouTube ስትጠቀሙ አንዳንድ ቪዲዮዎች ድምፅ አልመጣ የሚለው ተስተካክሏል
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
@Lifestar_Ethiopia_Bot
@SuperStar_Ethiopia_Bot
@GoldStarHdBot
30_4_2024
V
3.04
የዛሬውን ጨዋታ በ SPTV 1 HD Ethiosat ላይ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ይከታተሉ ያላስሞላችሁ አሁን Online ነኝ ላክ ላክ አድርጉ እና ሰርቨር አስሞሉ።
ለ Amos ተጠቃሚዎች የዛሬው የሪያል ማድሪድና የባየርን ሙኒክ ጨዋታ በ SPORT 5 Plus ላይ ይተላለፋል