አንኳር
343 subscribers
135 photos
4 files
45 links
በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ; እግዚአብሔርን ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት።
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶች መዝሙሮች የንግስ ማህሌት ወቅታዊ የቤተክርቲያን ሀገራዊ ና ፓለቲካዊ ተግዳሮቶች ይቀርቡበታል።
የታላላቅ መንፈሳዊ አለማዊ መምህራን ትምህርት ይለቀቅበታል።
የfecebook pageን like በማድረግ comment መጻፍ ይቻላል
@Aesthawos ኤታወስስ
Download Telegram
የኢትዮጵያ ጤና ባለሞያዎች ማህበር ለኢፌዴሪ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ፣ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት፣ ለጤና ሚኒስቴር፣ ለጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣ ለሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ግልፅ ደብዳቤ ፅፏል።

ማህበሩ በፃፈው በዚህ ደብዳቤ፤ አስቸኳይ መፍትሔ የሚፈልጉ የጤና ባለሞያዎች ጥያቄዎችና ቅሬታዎች በሚል ዘርዝሯል።

ከተዘረዘሩት ጉዳዮች መካከል ቀዳሚው የደሞዝ ማሻሻያ ጥያቄ ነው።

መንግስት ለጤና ባለሙያዎች አሁናዊ የኑሮ ሁኔታዉን ባገናዘበ መልኩ አስቸኳይ የደሞዝ ጭማሪ እንዲያደርግ ተጠይቋል።

የህክምና ሙያ አስደሳችም፣ እጅግ አሳዛኝም ሁኔታዎችን የሚያስተናግድ እንዲሁም ከፍተኛ የስራ ጫና ያለበት የሙያ ዘርፍ መሆኑን የገለፀው ማህበሩ በ2013 ዓ/ም ተግባራዊ የተደረገዉ የነጥብ ስራ ምዘና /JEG/ ግን የጤና ባለሙያዎችን የስራ ጫና ፣ የሙያዉን ክብር ያላገናዘበ ነው ብሏል።

መመሪያዉ ጤና ባለሙያዎችን ያስቀመጠበት ደረጃ ፍፁም ቅቡልነት የሌለዉና ጤና ባለሙያዎችን ያሳዘነ ለከፍተኛ ቅሬታም የዳረገ ጉዳይ መሆኑም ተገልጿል።

መንግስት የሌሎችን ሃገሮች ተሞክሮ በመዉሰድ የጤና ባለሙያዎችን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ደሞዝ በዓለም ጤና ድርጅት(WHO) standard መሰረት በማድረግ ችግሩን መፍታት ስለሚቻል በዚ መልኩ የጤና ባለሙያወችን ደሞዝ እንዲያሻሽል ማህበሩ ጠይቋል።

ሌላኛው ማህበሩ ያነሳው ጉዳይ የቤት ጥያቄ ሲሆን አሁን ባለዉ ተጨባጭ የሃገሪቱ የኑሮ ሁኔታ የጤና ባለሙያዎች ደሞዝ ቤት ለመከራየት እንኳን የማይበቃበት ደረጃ ላይ ደርሷል ብሏል።

ለምሳሌ አዲስ አበባ ዉስጥ ቤት 5000 ብር እና ከዚያ በላይ ሆኖ ሳለ ነገር ግን አንድ በመጀመርያ ድግሪ ተመርቆ ወደ ስራ የገባ ጤና ባለሙያ የሚከፈለዉ የተጣራ ደሞዝ ከ4,776 ብር ጀምሮ መሆኑን ማህበሩ ገልጿል።

እንደየአከባቢው የሚለያይ ቢሆንም ይህ የሚያሳየዉ ጤና ባለሙያው የሚከፈለው ደሞዝ በሚያሳዝን ሁኔታ ሌላ መሰረታዊ ፍለጎት አይደልም ቤት ኪራይ እንኳ ለመክፍል አይበቃውም ያለው ማህበሩ አሁን ያለዉን የቤት ኪራይና የኑሮ ዉድነት ግምት ዉስጥ በማስገባት መንግስት ለጤና ባለሙያዎች አፍጣኝ የቤት አበል ጭማሪ እንዲደረግ፣ የጤና ባለሞያዎችን የዘመናት የቤት ጥያቄ በዘላቂነት መፍትሄ እንዲሰጠው በአፅንኦት ጠይቋል።

ሌላው ማህበሩ የነፃ ህክምና ጥያቄ አቅርቧል።

"የጤና ባለሙያው ከሚሰራበት ቦታ ጋር ተያይዞ ለተለያዩ በሽታዎች በተለይም ተላላፊ ለሆኑት የመጋለጥ እድሉ እጅግ ከፍ ያለ ነው" ያለው ማህበሩ " ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጤና ባለሙያዎች ታመው መታከሚያ አጥተው በህዝብ ፊት ሲለመንላቸው ማየት የተለመደ ተግባር ሆኗል፤ ከጤና ውጪ በተለያዩ ተቋማትና ድርጅቶች የሚሰሩ ሰራተኞች የነፃ ህክምና ተጠቃሚ ሲሆኑ ይበልጥ ተጋላጭ የሆነውና የሙያው ባለቤት የሆነዉ ጤና ባለሞያ ግን የነፃ ህክምና ተጠቃሚ አለማድረጉ ጤና ባለሙያዎችን በራሳቸዉ መ/ቤት ያገለለና ጤና ባለሙያዎችንም ለከፍተኛ ወጪና ማህበራዊ ቀዉስ የዳረገ ተግባር ሆኖ ታይቷል" ሲል ገልጿል።

መንግስት የችግሩን አሳሳቢነት በመረዳት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ጤና ባለሙያዎች የነፃ ህክምና ተጠቃሚ የሚሆኑበትን መንገድ በአስቸኳይ እንዲመቻች ማህበሩ በእፅንዎት ይጠይቃል፡፡

ከዚህ ባለፈ ማህበሩ የተጋላጭነት /Risk/፣ የትምህርት ዕድል፣ የስራ እድል፣ የትርፍ ስዓት ክፍያ፣ በጤና ተቋማት የሚታየዉ የግብዓት አጥረትና አስተዳድራዊ ችግሮችን በማንሳት ጥያቄዎች አቅርቧል።

ለቀረቡ ጥያቄዎች መልስ የማይሰጥ ከሆነ ጤና ባለሞያዎች የትኛውም አይነት ህጋዊ መንገድ ተከትለው ጥያቄ የማሰማት መብት አላቸው በዚህም ለሚፈጠረው ችግር ጤና ሚኒስቴር እና የመንግስት ተቋማት ኃላፊነቱን ይወስዳሉ ብሏል።
ኢትዮጵያ:
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ የማህሌቱን ስርዓት እንካችሁ ብለናል እናንተ ደግሞ ለሌሎች ሸር share  አድርጉት via
@mahleteyared

@mahleteyared
                ሥርዓተ ማህሌት ዘትንሳኤ
@mahleteyared
በዋዜማው በዓሉን የሚያበስር ደወል ይደወላል
ሰላም ለኪ.....
ውዳሴ ማርያም
ተሰመይኪ ፍቅርተ......
ጸሎታ ለማርያም
@mahleteyared
             ምስባክ
ወተንስአ እግዚአብሔር ከመምንቅህ እምንዋም
ወከመ ኀያል ወኅዳገ ወይን
ወቀተለ ፀሮ በድሬሁ
              ወንጌል
3ቱ ወንጌላት አንብቦ የዮሐንስን ወንጌል ለቅዳሴ ሰዓት ይተዋል
         ከዚህም በኋላ......
@mahleteyared
              አርያም
ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ቀዳሚት ዜማ ግበሩ በዓለ በትፍስህት እስከ አቅርንቲሁ ለምስዋዕ  ዛቲ ፋስካ ቀዳሚ ህግ
            ይገብሩ በዓለ
ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ይገብሩ በዓለ ሰማያት ይገብሩ በዓለ ደመናት ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሀጺባ በደመ ክርስቶስ
@mahleteyared
               ምልጣን
ዮም ፍስሀ ኮነ  በሰንበተ ክርስቲያን እስመ ተንስአ ክርስቶስ እሙታን
ቀደሳ ወአክብራ እምኵሎን መዋዕል አላዕላ  አማን ተንስአ እምነ ሙታን
           እስመ ለአለም
ትንሳኤከ ለእለ አመነ
ብርሃነከ ፈኑ ዲቤነ
          ዑደት
ትንሳኤከ ለእለ አመነ
ብርሃነከ ፈኑ ዲቤነ
አማን በአማን
ተንስአ እምነ ሙታን
@mahleteyared
          ሰላም
ተሰሀልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ  ይእቲ ማርያም እምነ ወእሙ ለእግዚእነ ሰዓሊ በእቲአነ ከመ ይምሀረነ  ወይስሀለነ ያሰተርኢ ኂሩቱ በላዕሌነ ሰርዐ ለነ ሰንበተ ለእረፍተ ዚዓነ  ፍስሀ ወሰላም ለእለአመነ
@mahleteyared
ጸሎተ ኪዳን.....
              የምስራች ቃል
     ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
በዐቢይ ኃይል ወስልጣን
    አሰሮ ለሳይጣን
አገዐዞ ለአዳም
      ሰላም
እምእይዜሰ
        ኮነ
ፍስሀ ወሰላም
@mahleteyared
           መዝሙር
እግዚኦ ጸወነ ኮንከነ ለትውልደ ትውልድ
ወይስረይ ለነ ተግባረ እደውነ
ተፈሳህ ወተሀሰይ በኩሉ መዋእሌነ
ወተፈሳህነ ህየንተ መዋዕል ዘአህመምከነ
ወህየንተ ዓመት ርኢናሀ ለእኪት ስብሐት ለአብ ለወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወዓለም አሜን
@mahleteyared
እግዚኦ ኩነኔከ ሀቦ ለንጉስ ወይምላህ ስብቲሁ ኵሎ ምድረ ለይኩን ለይኩን ይገንዩ  ቅድሜሁ ኢትዮጵያ ወጸላይቱሂ ሐመደ ይቀምሁ ስብሐት ለአብ ለወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወዓለም አሜን
@mahleteyared
ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ሔር ወየአምር ከመ መሀሪ እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ንግሩ ለእግዚአብሔር ምህረቶ ወመንክሮሂ ለእጓለ እመሕያው እስመ ሰበረ ኆኃተ ብርት ወቀጥቀጠ መናስግተ ዘኃፂን ስብሐት ለአብ ለወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወዓለም አሜን
@mahleteyared
አድነኒ እግዚኦ እስመ አልቀኄር ወበከመ ዕብየ ልዕልናከ ሠራዕኮሙ ለደቂቀ እጓለ እመሕያው

ይእዜ እትነሳእ ይቤ እግዚአብሔር እሬሲ መድኃኒተ ወአግህድ ቦቱ  ስብሐት ለአብ ለወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወዓለም አሜን
@mahleteyared

ሃሌ ሉያ ይትፌሣህ ሰማይ ወትትሀሰይ ምድር ወይነፍሁ ቀርነ መሰረታተ ሕምዝ ወይመውዑ አድባር ወአውግር ወኩሉ እፅወ ገዳም ወዮምሰ ዓባይ ፍስሀ በሰማያት ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሀጺባ በደመ ክርቶስ
@mahleteyared
          ሰላም
ተሰሀልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ  ፍጹመ ንጉሰ  ኰነንዎ አይሁድ ተካፈሉ አልባስዬ ሀራ ሰገራት ወኬርስዎ ረእሶ በሐሰት ረገዝዎ ገቦሁ በኲናት ትንሳኤሁ ገብረ  በሰንበት ሰላመ ይጸጉ ለነገስት ለአሕዛብ ወለበሐውርት
ከዚህ በኋላ
ስርዓተ ቅዳሴ ይቀጥላል.....
@mahleteyared
እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!!!!
@mahleteyared
ሥርዓተ ዋዜማ ዘደብረ ታቦር
             'ነሐሴ 13'

ዋዜማ
ወአመ ሰዱስ ነሥኦም ኢየሱስ ለጴጥሮስ ወለያዕቆብ ወለዮሐንስ ወአዕረጎሙ ደብረ ነዋኃ እንተ ባሕቲቶሙ ወተወለጠ አርአያሁ በቅድሜሆሙ ፤ ወአልባሲሁኒ ኮነ ፀአዳ ከመ በረድ ፤ ወመጹ ኀቤሁ ሙሴ ወኤልያስ እንዘ ይትናገሩ ምስሌሁ እንዘ ይትናገሩ ምስሌሁ ለኢየሱስ፤
እንዘ ይትናገሩ መጽአ ደመና ብሩህ ወጸለሎሙ መጽአ ቃል አምደመና ዘይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር ሎቱ ስምዕዎ።

በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር ምልዓ ፦
እስመ ውእቱ ቀደመ አዕምሮ
ወዜነዎሙ አርዳኢሁ በደብረ ታቦር በእንተ መንግስቱ ዳግም ምጽአቱ በአቢይ ስብሐት ።

እግዚአብሔር ነግሠ፦

ታቦር ወአርሞንዔም በስመ ዚአከ ይትፌስሁ ወይሴብሑ ለስምከ
ታቦር ወአርሞንዔም በስመ ዚአከ ይትፌስሁ ወይሴብሑ ለስምከ ዮም ታቦር ወአርሞንኤም ።

ሰላም ለኪ ኦ ማርያም ደብረ መቅደሱ ለእግዚአብሔር፤ ሰላም ለኪ እንተ መልዕልተ ኩሎሙ ቅዱሳን ፤ ሰላም ለኪ ኦ ዓባይ ሀገር ፤ ሀገረ ናዝሬት እመ አኅጉር ሀገሩ ለክርስቶስ ፤ ሰላም ለኪ ኦ ደብረ ታቦር ዘከለሎሙ ብርሃን ይሴኒ ላህዩ አምኩሉ አድባር ።

መልክአ ሥላሴ

ሥላሴክሙ ሥላሴ ይረስየኒ መካነ፤
ድኅረ ተዋሓድኩሰ ዘሥላሴሁ ብርሃነ፤
ዮርዳኖስክሙ ዝየ እስመ ኵለንታየ ኮነ፤
ኢየኀሥሥ እምዮርዳኖስ ሰማዕተክሙ ምእመነ፤ ወኢይትሜነዮ ለታቦር እስመ ታቦር አነ።

ዚቅ
ስምዓ ኮነ አብ  በእንተ ወልዱ እንዘ ይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር
እስመ ሠመርክዎ አነ ኃረይክዎ ወሎቱ ስምዕዎ።

ነግሥ

ዳዊት ነቢይ እምነ አድባራት አልዓላ ፤
አምሳለ ኪሩብ አስተማሠላ ፤
አመ ወአለ ባቲ ክርስቶስ ርእሰ መሐላ ፤
ለደብረታቦር ካልዕተ ጸናፊ ጌሌጌላ ፤
ናሁ ተመነየ በማዕከለ ጴጥሮስ ከመ ይሣርር ሠቀላ ።

መልክአ ፍልሰታ

ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ ስቡሐ ዘተሰብሐ
አምነ ፀሐይ ወወርህ ስነ ስብሐትኪ አብርሃ ፤ እንበሌኪ ድንግል ወእንበለ ወልድኪ በኩረ ፍስሐ ፤ አልቦ ለሞት ማዕሰሪሁ ዘፈትሐ፤ ወሙታነ በሲኦል አንቅሐ።

ዚቅ

እግዝእትየ ፍትሕኒ እማዕሠሩ ለሰይጣን፤ እሙ ለመድኅን ወለተ ብርሃን

መልክዐ ኢየሱስ

ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሓላ ሰኢይሔሱ፡ ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሡ፡ አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቄጸል በርእሱ፡ አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ።


ዚቅ
ታቦር ወአርሞንዔም በስመ ዚአከ ይትፌስሁ ወይሴብሑ ለስምከ
ታቦር ወአርሞንዔም በስመ ዚአከ ይትፌስሁ ወይሴብሑ ለስምከ
ዮም ታቦር

ወረብ
ታቦር ወአርሞንዔም በስመ ዚአከ ይትፌስሁ (2)
ወይሴብሑ ለስምከ ይሴብሑ ለስም(2)

መልክአ ኢየሱስ

ሰላም ለልሳንከ በደብረ ታቦር ዘአልኆሰስ፡ ለብርሃን ዐቢይ እስከ ጽላሎቱ ተሐውሰ፡ ነበልባለ እሳት ክርስስቶስ ዘተዋሐድከ ጳጦስ፡ በዋዕየ ፍቅርከ ከመ ሥጋወ አእዋም የብሰ፡ ውሣጤ ሕሊናየ ነደ ወልብየ ጤስ።

ዚቅ
ወሪዶሙ እምደብር እምብረታቦር አዘዞሙ ኢይንግሩ ዘርእዩ በደብር እስከ አመ ይትፈጸም በዕድሜሁ

ወረብ

ወሪዶሙ እምደብር እምብረታቦር  ኢይንግሩ ዘርእዩ በደብር (2)
እስከ አመ ይትፈጸም በዕድሜሁ ይትፈጸም (2)
@mahleteyared
መልክአ ኢየሱስ

ሰላም ለስኰናከ እንተ ይስተጋብእ ኩሎ፡ ኅበ ኅደገ ወቀጽዐ ውስተ ሠሌዳ ኰኩሕ ሥዕሎ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ለመልአከ ዓለም ዘትትቤቀሎ፡ ስብሐቲከ እርአይ እግዚኦ እምቅድመ ዓለማት ዘሀሎ፡ መንጦላዕተ ዓይንየ ቅላዕ ወአብርህ ጸዳሎ።

ዚቅ
ስብመቲሁ ዘእምሃቤሁ ወዉዳሴሁ እምዚአሁ አኃዜ አለም ለሊሁ ሰይፈ በቀል ውስተ እዴሁ ፍትሐ ግፉዓን ይወጽእ እምጽሩሕ

ወረብ
አሐዜ አለም ዘእምሃቤሁ ስብሐቲሁ ወውዳሴሁ እምዚአ (2)
ሰይፈ በቀል ውስተ እዴሁ ፍትሐ ግፉአን
እምጽሩይ ህይወት (2)
@mahleteyared
መልክአ ኢየሱስ

እምክሉ ይኄይስ በሥላሴከ ተአምኖ፡ ወበወላዲትከ ተማኅፅኖ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ እምቤተ መንግሥት ወተክህኖ፡ ተሰብኦተከ እመቦ ዘያስተሐቅር መኒኖ፡ ይንኰ ርኩር ታሕተ ደይን ግዱፈ ከዊኖ
@mahleteyared
ዚቅ
ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ ነአምን ዘንተ ሥላሴ አሐዱ ውእቱ አምላክ ፍጹም ዘእምኔሁ ለአብ ወወልድ ተወልደ በአምሳለ ዚአሁ ኅቡር ህላዌሁ ነአምን ንሕነ ነአምን።
@mahleteyared
ወረብ

ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ (2)
አሐዱ ውእቱ አምላክ ፍፁም አሐዱ ውእቱ(2)

ምልጣን

ደብር ርጉዕ ወደብር ጥሉል ለምንት ይትነሥዑ አድባር ርጉዓን ደብር ዘሠምሮ የኀድር ውስቴቱ እግዚአብሔር አማን ተሰብሐ በደብረ ታቦር።

ወረብ
ደብር ርጉዕ ወደብር ጥሉል ለምንት ይትነሥዑ አድባር ርጉዐን /2/
ደብር ዘሠምሮ የሐድር ውስቴቱ እግዚአብሔር አማን ተሰብሐ በደብረታቦር (2)
@mahleteyared
እስመ ለዓለም

ወተወለጠ ራዕዮ በቅድሜሁ ወአልባሲሁኒ ኮነ ጸአዳ ከመ በረድ ይቤሎ ጴጥሮስ ለኢየሱስ ሊቅ ንንበር ዝየ ወንግበር ሠለስተ ማህደረ አሐደ ለከ ወአሐደ ወአሐደ ለሙሴ ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማህደረ።
               ✥✥✥

እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕዎ ''የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት''።
        አዘጋጅ ፦ ©ሱራፊ
From zemarian
    መልካም በአል


@mahleteyared

#ሥርዓተ_ማኅሌት_ዘነሐሴ_ኪዳነ_ምሕረት

፩/ ነግሥ ( ለኲልያቲክሙ )

ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤
ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤
እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤
ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤
ወበቀራንዮ ተተክለ መድኀኒት መስቀል፡፡

ዚቅ፦

ወታስተሥርዪ ኃጢአተ ሕዝብኪ ተበውሐ ለኪ ፨ እም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፨ ከመ ትኵኒ ተንከተመ ለዉሉደ ሰብእ፨  ለሕይወት ዘለዓለም ፨ ለኪ ይደሉ ከመ ትኵኒ መድኀኒቶሙ ለመሐይምናን ሕዝብኪ ፨ ኦ መድኀኒተ ኵሉ ዓለም ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት፡፡

፪/ ነግሥ ( እምጌቴሴማኒ ፈለሰት )

እምጌቴሴማኒ ፈለሰት ኀበ ዘሉዓሌ መካን፤
ውስተ ቤተ መቅደስ ረባቢ ዘመሳክዊሁ ብርሃን፤
አንቀጸ አድኅኖ ማርያም ጽላተ ኪዳን፤
ኵሉ ይብልዋ በአኅብሮ ዘበዕብራይስጢ ልሳን፤
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን ቅድስተ ቅዱሳን፤
እመቅድሀ ከርሣ ተቀድሐ አስራባተ ወይን፤
ወበውስቴታ ተሠርዓ ቊርባን፡፡

ዚቅ፦

ዕፀ ጳጦስ እንተ በአማን መዝገቡ ለቃል ፨ ዕፀ ጳጦስ እንተ በአማን አንቀጸ ብርሃን፨ ዕፀ ጳጦስ እንተ በአማን ጽጌ ደንጐላት ፨ ሐረገ ወይን ዘእምነገደ ይሁዳ፨  እንተ ሠረፀት ለሕይወት፡፡

፫/ ለፍልሰተ ሥጋኪ ( መልክአ ኪዳነ ምሕረት )

ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ ኀበ ሕንጻ ሕይወት ተሐደሰ፤
እምቅድመ ዝኒ ኀቤሁ ሥጋ ወልድኪ ፈለሰ፤
ቤዛዊተ ዓለም ማርያም አስተበቊዓኪ አንሰ፤
ትቤዝዊ በኪዳንኪ ዘዚአየ ነፍሰ፤
እስመ በሥራይኪ ለቊስልየ ቀባዕክኒ ፈውሰ፡፡

ዚቅ፦

ደብተራ ፍጽምት ዘጳውሊ፨ ወማኅደሩ በጽድቅ ዘገብራ ከሃሊ፨
ፈለሰት እምዘይበሊ ኀበ ኢይበሊ ፨ በመሰንቆሁ እንዘ የኃሊ፨ ዳዊት አቡሃ ዘወልዳ ወዓሊ።

ወረብ፦

ደብተራ ፍጽምት ዘጳውሊ ፈለሰት እምዘይበሊ ኀበ ኢይበሊ፤
በመሰንቆሁ እንዘ የሐሊ ዳዊት አቡሃ ዘወልዳ
ወዓሊ።

፬/ ለዝክረ ስምኪ ( መልክአ ማርያም )

ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤
እምነ ከልበኒ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ
ማርያም ድንግል ለባሲተ ዐቢይ ትእዛዝ፤
ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፤
ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ፡፡

ዚቅ፦

ሰላም ለኪ ማርያም እመ አምላክ፨ ወልድኪ ይጼውዓኪ፨
ውስተ ሕይወት ወመንግሥተ ክብር፡፡

ወረብ፦

ሰላም ለኪ ማርያም እመ አምላክ ማኅደረ መለኮት፤

ወልድኪ ወልድኪ ይጼውዓኪ ውስተ ሕይወት ወምንግሥተ ክብር።

፭/ ለእስትንፋስኪ ( መልክአ ማርያም )

ሰላም እስትንፋስኪ ዘመዐዛሁ ሕይወት፤
ከመ መዐዛ ዕፅ ኅሩይ ዘውስተ ገነት፤
ማርያም ድንግል ቤተ ቅድሳት፥
ጽንሕኒ ውስተ ሠናይ ወሰውርኒ እሞት፤
በአክናፍኪ ርግብየ ኅሪት፡፡

ዚቅ፦
ንዒ ኀቤየ እንቲአየ ሠናይት ርግብየ፨ መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል፨  ወኵሉ ነገራ በሰላም፡፡

ወረብ፦

ንዒ ኀቤየ እንቲአየ ሠናይት ርግብየ ፤
መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል መዓዛ አፉሃ ታንሶሱ፡፡

፮/ ለፍልሰተ ሥጋኪ ( መልክአ ፍልሰታ )

ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ ዘኢይቀብል ሞገሱ፤
ወዘኢይነጽፍ ባሕርየ ተውዳሱ፤
ማርያም ታዕካ ለእግዚአብሔር ጽርሐ መቅደሱ፤
ተበሃሉ በሰማያት እለ ኪያኪ አፍለሱ፤
ማርያምሰ እንተ በምድር ታንሶሱ ፡፡

ዚቅ፦

ማርያም ጽርሕ ንጽሕት ማኅደረ መለኮት ፨እኅቶሙ ለመላእክት ሰመያ ሰማያዊት ፨ እንተ በምድር ታንሶሱ፡፡

ወረብ፦

ማርያም ጽርሕ ንጽሕት ፤
ማኅደረ መለኮት ጽርሕ ንጽሕት።

+++++ አንገርጋሪ +++++

ትርሢተ ወልድ መለኮት ወፍቅር ኀደረ ላዕሌሃ፤
ይቤላ ርግብየ ወይቤላ ሠናይትየ፥
ፀቃውዕ ይውኅዝ እምከናፍሪሃ ፡፡

ወረብ ዘአመላለስ፦

ትርሢተ ወልድ መለኮት ወፍቅር ኀደረ ላዕሌሃ፤

ይቤላ ርግብየ ወይቤላ ወይቤላ ሠዓለም፡፡

+++++ ዘሰንበት +++++

የማነ ብርሃን ኀደረ ኀበ ማርያም ድንግል፨ጥዕምት በቃላ ወሠናይት በምግባራ፨ እሞሙ ለሰማዕት ፨ ወእኅቶሙ ለመላእክት ፨ እንተ ተሰምየት ሰንበተ ክርስቲያን ተስፋ ቅቡፃን ፨  መድኃኒተ ኮነት ለኵሉ ዓለም፡፡

አመላለስ፦

እንተ ተሰምየት ሰንበተ ክርስቲያን ተስፋ ቅቡፃን ፤
መድኃኒተ ኮነት ለኲሉ ዓለም።

+++++ መዝሙር ++++++

ሃሌ በ፰ እኅትነ ይብልዋ ወይኬልልዋ፨ ነያ ሐዳስዩ ጣዕዋ፨
ጸቃውዕ ይውኅዝ እምከናፍሪሃ ፨ ከመ ቅርፍተ ሮማን መላትሒሃ ፨ ልዑል ሠምራ ዳዊት ዘመራ በቤተ መቅደስ ተወክፍዋ።

መልካም በዓል

@mahleteyared
+++ የነሐሴ 24 አቡነ ተክለ ሃይማኖት ማኅሌት +++

መልክዐ ሥላሴ

ሰላም ዕብል ለንዋየ ውስጥ ምሕረትክሙ
ትሩፋተ ገድል ኩኑኒ ሥላሴ አምጣነ ትሩፋት አንትሙ፤
ሶበ ሖርኩሰ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ፤
ጊዮርጊስ ኢወሀበኒ መጠነ ነጥበ ጠል እምደሙ፤
ወተክለ ሃይማት ከልአኒ ስባረ እምዐጽሙ፡፡
ዚቅ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር፤
ዘኢይነውም ትጉህ በውስተ ቅዱሳን ስቡሕ፤
ከመ ቀስተ ደመና የዓውዶ ሱራሄ ሎቱ ለባሕቲቱ ይደሉ ስባሔ፡፡

መልክአ ሚካኤል
1
ሰላም ለሕጽንከ እንተ በዲቤሁ ሕቁፍ፤
ጸሎተ ቅዱሳን ዉኩፍ፤
ሚካኤል ክቡር መስፍነ ትጉሃን አእላፍ፤
ለረዲኦትየ ከመ ዘይሰርር ዖፍ፤
እንዘ ትሰርር ነዓ በከልኤ አክናፍ፡፡
ዚቅ
ርድአኒ ወአድኅነኒ፤ ወሥመር ብየ፤
በከመ ሠመርኮሙ ለቅዱሳን አበውየ፡፡
2
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ . . .
ዚቅ
አመ ኖኅ ይእቲ መድኀኒት፤
እንተ ኮነት አንቀጸ ሕይወት ማርያም ቅድስት፡፡

መልክአ ተክለ ሃይማኖት
3
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘጥንተ ፊደሉ መስቀል፤
ስም ክቡር ወስም ልዑል፤
ተክለ ሃይማኖት ማቴዎስ በዓለ ቀዳማይ ወንጌል፤
ከመ እወድስከ መጠነ አውሥኦተ እክል፤
ማእሠረ ልሳንየ ትፍታሕ ማርያም ድንግል፡፡
ዚቅ
ወንጌለ መለኮት ሰበከ ስምዐ ጽድቅ ኮነ
ወበእንተዝ ተክለ ሃይማኖት ተሰመይከ
4
ሰላም ለአዕይንቲከ ዘአርአያሆን ሐዋዝ ፤
እለ ጽዱላት እማንቱ ከመ ሰርቀ ቤዝ፤
ተክለ ሃይማኖት ኅብዓኒ እሞተ ኃጢአት አዚዝ፤
ለከሰ አኮ ከመዝ፤
ኢይረክበከ ሞት ዳግመ እምዝ፡፡
ዚቅ
ዳግመ እምዝ ኢይረክቦ ሞት ከመዝ ዳግመ እምዝ፡፡
5
ሰላም ለኵልያቲከ ዘፈተኖን በትዕግሥት፤
ኢየሱስ ክርስቶስ አበ ብርሃናት፤
ተክለ ሃይማኖት ሰጋዲ ከመ መላእክት፤
ጸሎትከ ዘገበርካሃ እስከነ ኍልቈ ምእት ዓመት፤
መድኀኒተ ትኩነነ እምግሩም ቅሥት፡፡

ዚቅ
ተክለ ሃይማኖት ሰማዕት ሰባኬ መድኀኒት
ጸሎትከ ትኩነነ ፀወነ እመንሱት
ተክለ ሃይማኖት ሰባኬ መድኀኒት
6
ሰላም ለጸአተ ነፍስ በስብሐተ አእላፍ እንግልጋ፤
ለዓለም ዛቲ እምግብርናቲሃ ወፁጋ፤
ተክለ ሃይማኖት ቶማስ ለመርዓስ ዐቃቤ ሕጋ፤
ለእለ ገብሩ ተዝካረከ እንዘ ሀለው በሥጋ፤
ሀቦሙ እግዚእየ ሞገሰ ወጸጋ፡፡
ዚቅ
ወወጽአት መንፈሱ ሶቤሃ፤
ወተቀበልዎ መላእክት በስብሐት ወበማኅሌት፤
እንዘ ይብሉ ሃሌ ሉያ፤
ወአብእዎ ኢየሩሳሌም ሰማያዊተ፡፡
7
ሰላም ለበድነ ሥጋከ ኤልሳዕ መምህር ዘገነዛ፤
በሠናይ ጼና መዓዛ፤
ተክለ ሃይማኖት ሰባኪ ፊሊጶስ ዘብሔረ ጋዛ፤
ለሥጋየ መሬታዊት አመ የኃልቅ ዕዘዛ፤
ስብረተ ዐጽምከ ይኩነኒ ቤዛ፡፡
ዚቅ
ሖረ ኀቤሁ ለተክለ ሃይማኖት ቀዲሙ ሌሊተ፤
ኤልሳዕ ስሙ መልአኮሙ ለአርድዕት፤
ውእቱኒ አምጽአ ከርቤ አፈዋተ፤
ገነዝዎ በሰንዱናት ለተክለ ሃይማኖት፡፡
7
ሰላም ለግንዘተ ሥጋከ በዘቦቱ ይትመሐፀኑ፤
ነገሥተ እስራኤል ኄራን ዘአስተሣነይዎ በበ ዘመኑ፤
ተክለ ሃይማኖት ሠዋዒ ለእግዚአብሔር ካህኑ፤
አድኅነኒ እምፀብአ ከይሲ ዘዐሥር ቀርኑ፤
ወእምብእሲ ዘክልኤ ልሳኑ፡፡
ዚቅ
መላእክት አእመሩ ሃይማኖተከ፤
ነገሥት ሐነፁ መካነከ፤
አባ ተክለ ሃይማኖት ክርስቶስ ዘአፍቀረከ፡፡
8
ሰላም ለመቃብሪከ እምቅድመ ትኑም ውስቴታ፤
ታቦተ ማርያም ድንግል ዘአንበርከ በውሳጢታ፤
ተክለ ሃይማኖት አቡየ ለወልድከ ዕጓለ ማውታ፤
ለበረከትከ ይከልለኒ ረድኤታ፤
ወይዑደኒ ዘጽድቅከ ወልታ፡፡

ዚቅ
ጸለየ ተክለ ሃይማኖት እንዘ ይብል ኀበ ተቀብረ ሥጋየ
ወተክዕወ ደምየ ህየ ይኩን በረከት፡፡
9
ሶበ አዕረፈ ተክለ ሃይማኖት ከዊኖ ህልወ በጾማዕቱ፤
እንዘ ርኁብ ወእንዘ ጽሙዕ ውእቱ፤
ላእካነ ማርያም አሜሃ እለ መጽኡ ለአፍልሶቱ፤
ተበሀሉ በአርጋኖን ወዘመሩ ሎቱ፤
አማን ለጻድቅ ክቡር ሞቱ፡፡
ዚቅ
ይቤሎ ኢየሱስ ለተክለ ሃይማኖት፤
ሰማዕኩ ጸሎተከ ወስዕለተከ፤
እምብዙኅ ፃማ አአርፈከ፤
ኀበ ሀሎ ፍሥሐ አነብረከ፡፡
+++
ምልጣን
አባ አቡነ፡ አቡነ መምህርነ እምአዕላፍ ኅሩይ፤
ሐውጽ እምሰማይ ብርሃነከ ከመ ንርአይ፡፡
ወይም
ሞቶሙሰ ለጻድቃን ሕይወቶሙ ውእቱ፤
እስመ ለጻድቅ ይትሌዓል ቀርኑ በክብር
ጻድቃን እለ አሥመርዎ ለእግዚኦሙ ምድረ ብርህተ ወጽዕዱተ ይወርሱ፡፡
+++
እስመ ለዓለም
ደሪዖሙ ተዓጊሦሙ መጠዉ ነፍሶሙ ለሞት፤
እለ ሎቱ ተቀንዩ በሕይወቶሙ እም ፀሐይ ይበርህ ገጾሙ፤
እለ አጥረይዋ በትዕግሥት
ኦ እፎ አምሰጥዎ ለሞት ለመጽብብ ከመ ይባዕዎ ለመርህብ
ኦ እፎ አምሰጥዎ ለሞት ዓደዉ እሞት ውስተ ሕይወት
ኦ እፎ አምሰጥዎ እለ ጸውዖሙ ወይቤሎሙ ንዑ ለአቡየ ቡሩካኑ
እለ ሎቱ ተቀንዩ በሕይወቶሙ
አመ ያቀውም አባግዓ የማኑ ወአጣሌ በጸጋሙ
ኦ እፎ አምሰጥዎ ለሞት አሜሃ ይቤሎ እለ በየማኑ ንዑ ለአቡየ ቡሩካኑ
ወያወርሶሙ ምድረ ሐዳሰ እንተ ታውኅዝ ሐሊበ ወመዓረ
ኦ እፎ አምሰጥዎ ለሞት ገነተ ትፍሥሕት ኪያሃ አውረሶሙ ወአቀቦሙ ከመ ብንተ ዐይን ለጻድቃን እለ ሎቱ ተቀንዩ በሕይወቶሙ፡፡
+++
@mahleteyared
ሥርዓተ ማኅሌት ዘቅዱስ ገብርኤል "ታኅሣሥ ፲፱"

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።

መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለጒርኤክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ፤ ብዑላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ፤ እመትትሐየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ፤ ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ሥጋየ ጌሠ። ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ።

ዚቅ
አድኅነነ እግዚኦ አምላክነ፤ ረዳኤ ኲነነ ወኢትግድፈነ፤ ወኢትትሐየየነ በዕለተ ምንዳቤነ፤ ርድአነ በኃይለ መላእክቲከ፤ ከመ ኢንትሐፈር በቅድሜከ።

ነግሥ
ሚካኤል ዘትቀውም በየማና ለማርያም ድንግል፤ ወበጸጋማ ገብርኤል አብሣሬ ትስብእቱ ለቃል፤ ዕቀቡነ ዘልፈ ለለመዋዕል፤ እንዘ ትሰፍሑ አክናፊክሙ ዘነበልባል፤ ወረድኤትክሙ አድኅኖ ዘይክል።

ዚቅ
አብሠራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ፤ ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ፤ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ፤ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና፤ ወልድ ተወልደ እምኔሃ።

ነግሥ
ሰላም ለከ ገብርኤል ላዕክ፤ ትስብእተ ፈጣሪ ዘትሰብክ፤ ኀበ ማርያም ልደተ አምላክ፤ ለዳንኤል ዘገሠሥኮ ጊዜ መሥዋዕተ ሠርክ፤ ምስዋዒነ ለለሳዑ ባርክ ባርክ።

ዚቅ
እስመ ተለዓለ ዕበየ ስብሐቲከ መልዕልተ ሰማያት፤ እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ፤ ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን።

መልክአ ገብርኤል
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኢይተረጎም ምስጢር፤ ባሕቱ ይመስል ብሂለ እግዚእ ወገብር፤ ገብርኤል ኪሩብ ፀዋሬ ዓቢይ መንበር፤ ሕዝቅኤል ዘነጸረከ በአምሳለ ብእሲ ክቡር፤ ምስለ ገጸ ላህም ወአንበሳ ወቀሊል ንስር።

ዚቅ
ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ፤ እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላዕክ፤ ሥጋዌ ቃል ለድንግል ይሰብክ።

ወረብ
ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ/፪/
እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላዕክ/፪/

መልክአ ገብርኤል
ሰላም ለአዕዛኒከ ኆኅያተ ቃለ አብ ሕያው፤ ወለመላትሒከ ልሑያት አምሳላተ ጽጌ ዘበድው፤ ኦ ገብርኤል መልአከ አድኅኖ ፍንው፤ አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ በአክናፊከ ምንትው፤ አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ፫ቱ ዕደው።

ወረብ
አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ ሊቀ መላእክት አድኅነኒ ሊቀ መላእክት ዘአድኃንኮሙ/፪/
፫ቱ ዕደው አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ዘአድኃንኮሙ/፪/

ዚቅ
ዘአድኃኖሙ እምዕቶነ እሳት፤ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል፤ ከማሆሙ ያድኅነነ፤ እምኲሉ ዘይትቃረነነ።

ወረብ
እምዕቶነ እሳት 'ዘአድኃኖሙ'/፪/ ገብርኤል ሊቀ መላእክት/፪/
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ/፪/

መልክአ ገብርኤል
ሰላም ለአቊያጺከ ወለአብራኪከ ገሃደ፤ እለ ያቄርባ ወትረ ለአምላከ ሰማይ ሰጊደ፤ እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ዘኢትፈቅድ ዕበደ፤ ጥበብ ሐነጸት በወርኅከ ውስተ ልበ አብዳን ማኅፈደ፤ ወአቀመት ላቲ ፯ተ አዕማደ።

ዚቅ
እግዚአ አእምሮ ወዜናዌ ጥበብ ዘከሠተ ለነ፤ ዘኮነ ሥውረ ውስተ ማዕምቀ ጽልመት፤ ወሀቤ ቃለ ትፍሥሕት ለእለ ይሰብኩ ዕበየ ኃይልከ።

ወረብ
እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ወዜናዌ ጥበብ ዘከሠተ ለነ/፪/
ዘኮነ ዘኮነ ሥውረ/፪/

መልክአ ገብርኤል
አልቦ እምሰብእ ዘከማየ ዘይቴክዝ ነግሃ ወሠርከ፤ ወአልቦ እመላእክት ናዛዜ ኅዙናን ዘከማከ፤ ወበእንተዝ ኃሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ፤ ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዓኒ ቃለከ፤ ዕሴተ ጸሎትየ ዝንቱ ዘአቅረብኩ ለከ።

ወረብ
ወበእንተዝ ኃሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ/፪/
ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዓኒ ቃለከ/፪/

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ፤ አርእየኒ ገጸከ አርእየኒ ገጸከ ወአስምዓኒ ቃለከ፤ ነፍስየ ጥቀ ኃሠሠት ኪያከ።

ወረብ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ገጸከ አርእየኒ/፪/
ወአስምዓኒ ቃለከ ሊቀ መላእክት/፪/

ማኅሌተ ጽጌ
ፈትለ ወርቅ ወፈትለ ሜላት አመ በአጽባዕትኪ ተባየጹ፤ አምሳለ መለኮት ወትስብዕት እንዘ ኢየሐፁ፤ ተአምረ ብርሃን ማርያም ለፀሐየ ጽድቅ አንቀጹ፤ ጸገይኪዮ እንበለ አብ በሰሚዓ ቃሉ ወድምፁ፤ ለገብርኤል መልአክኪ ዘፍሡሕ ገጹ።

ዚቅ
መልአከ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል፤ መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል፤ ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል፤ ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል።

ወረብ
ቅዱስ ገብርኤል መልአከ ኃይል መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል/፪/
ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል/፪/

አንገርጋሪ
ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ፤ ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር፤ ወትቤሎ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ።

አመላለስ
ወትቤሎ ይኩነኒ/፪/
በከመ ትቤለኒ ይኩነኒ/፬/

ወረብ
'ወእንዘ ትፈትል'/፪/ ወርቀ ወሜላተ/፪/
አስተርአያ ገብርኤል አስተርአያ ለማርያም/፪/

እስመ ለዓለም
ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኮራኲር፤ ወረደ መልአከ እግዚአብሔር ኀበ ማርያም ድንግል፤ ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ፤ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ ማርያም፤ ገብርኤል ሰበከ ላ ዜና፤ ዘለአኮ ኲሎ ነገራ።

አመላለስ
ገብርኤል ሰበከ ላ ዜና ገብርኤል ሰበከ/፪/
ዘለአኮ ኲሎ ነገራ/፬/

ወረብ
ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኮራኲር ወረደ መልአከ እግዚአብሔር/፪/
ኀበ ማርያም ድንግል ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ/፪/

🔆 መልካም በዓል 🔆

👉  @mahleteyared  👈
#ሥርዓተ #ማኅሌት #ዘግንቦት #ልደታ #ለማርያም " #ግንቦት ፩" ፨

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ" ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡
በአሐቲ ቃል።

❤️ መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል። ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል። እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል። ተፈጸመ ተስፋ አበው #በማርያም_ድንግል
ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
❤️ ዚቅ
#ለማርያም ዘምሩ: #ለማርያም ዘምሩ: መስቀሎ ለወልድ እንዘ ትጸውሩ።

❤️ ነግሥ
ሰላም ለልሣንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል። ወለድምጸ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል። ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል። አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣሕል። እንበለ ባሕቲታ እኅትከ #ማርያም_ድንግል

❤️ ዚቅ
ተውህቦ ምሕረት ለሚካኤል ወብሥራት ለገብርኤል ወሀብተ ሰማያት #ለማርያም_ድንግል

❤️ነግሥ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ። ለወልድኪ አምሳለ ደሙ። መሠረተ ህይወት #ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ። ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ። እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
❤️ዚቅ
ወመሠረቱ ወመሠረቱ ለዓለም አንቲ: ዕጓለ አንበሳ ዕጓለ አንበሳ በከርስኪ ፆርኪ: እምአንስት ቡርክት አንቲ: ለመሠረትኪ የኃትዎ ዕንቊ ክቡር: አንቲ ውእቱ መንፈሳዊት ሀገር ንጽሕት
ፀምር: ዘኃረያ ጸባኦት አማኑኤል።
ነግሥ ፪ቱ አዕሩግ አመ በከዩ ብካየ። ረከቡ ወለተ ዘታስተሠሪ ጌጋየ። ለወንጌላውያን ኲልነ ዘኮነተነ ምስካየ። ኢያቄም ወሐና ወለዱ ሰማየ። ሰማዮሙኒ አሥረቀት ፀሐየ።
❤️ዚቅ
ምሥራቀ ምሥራቃት መፃአ ፀሐይ: እግዝእትነ ዘመና ሙዳይ: ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ።
❤️ መልክአ ማርያም
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ። እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ። #ማርያም_ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትዕዛዝ። ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ። ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።
❤️ዚቅ
በሐኪ #ማርያም ዘገነት ኮል: ዕፀ ጳጦስ መዝገቡ ለቃል: ዕለተ ልደትኪ ዮም በጽድቅ ናብዕል።
❤️ ወረብ
በሐኪ #ማርያም ዘገነት ኮል/፪/
"ዕፀ ጳጦስ"/፪/ መዝገቡ ለቃል/፪/
መልክዐ ማርያም ሰላም ለልሳንኪ ሙኃዘ ኀሊብ ወመዓር። ዘተነብዮ ወፍቅር። #ማርያም_ድንግል ወለተ ድኁኃን አድባር። ኅብዕኒ እምአይነ ፀር ወአንጽሕኒ እምነውር። እስመ ተስፋየ አንቲ በሰማይ
ወምድር።
❤️ዚቅ
መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን: ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ።
❤️ወረብ
"መሠረታቲሃ"/፪/ ውስተ አድባር ቅዱሳን/፪/
"ወብእሲ ተወልደ" በውስቴታ/፪/
❤️መልክዐ ማርያም
ሰላም ለአእዳውኪ እሳተ መለኮት እለ ገሠሣ። አውቃፈ ብሩር ወወርቅ ለሥርጋዌሆን ኢኃሠሣ። #ማርያም_ድንግል ለመካን ሕንባበ ከርሳ። አንጽሕኒ እግዝእትየ ለፍትወተ ዓለም እምርኲሳ። በዲበ ሥጋየ ኢትንብር ነጊሣ።

❤️ዚቅ
ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነሰ ዘተፀነስኪ: አላ በሩካቤ ዘበሕግ: እምሐና ወኢያቄም
ተወለድኪ።
❤️ወረብ
"እምሐና ወኢያቄም"/፪/ ተወለድኪ/፪/
አላ በሩካቤ ዘበሕግ/፪/
❤️መልክዐ ማርያም
ሰላም ዕብል ለድንግልናኪ ዕጽው። እንተ እምኔሁ ሠረቀ ፀሐየ መለኮት ኅትው።
#ማርያም_ድንግል ዘስነ ንጽሕኪ ፍትው። ለኀዲር በበፍናው በአሕጉር ወበድው። ዕቀብኒ ወለቶሙ ለኄራን አበው።
❤️ዚቅ
ወለቶሙ ለነቢያት ይእቲ #ማርያም: እሞሙ ለሐዋርያት ይእቲ #ማርያም: ደብተራ ፍጽምት እንተ ኢገብራ ዕደ ሰብእ: ዕጹብ ግብረ መናሥግተ ሥጋ ኢያርኃወ: ዕጹብ ግብረ።
❤️ወረብ
ወለቶሙ ለነቢያት እሞሙ ለሐዋርያት ይእቲ #ማርያም/፪/
"ደብተራ" ፍጽምት/፪/ እንተ ኢገብራ ዕደ ሰብእ/፪/
❤️መልክዐ ማርያም
በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ። ለዘይስዕለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ። ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ። #ማርያም ዕንቊየ ክርስቲሎቤ ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ። ዘጸገየ ማኅጸንኪ አፈወ ነባቤ።
❤️ዚቅ
ርግብ ፀዓዳ ዘዕንቊ ድዳ: ወዘጳዝዮን ማኅፈዳ: ተወልደት ዮም በምድረ ይሁዳ።
ርቆት ርግብ ፀዓዳ ዘዕንቊ ድዳ ወዘጳዝዮን ማኅፈዳ ወዘጳዝዮን/፪/
ዮም ተወልደት በምድረ "ይሁዳ"/፪/ በምድረ ይሁዳ ተወልደት።
አሥርቆት ሰላም ለልደትኪ እማኅጸነ ድክምት ሥጋ። ድኅረ ኃለፋ ውርዙት ወድኅረ ትክቶ ኃደጋ። ማርያም ሥመሪ ወጺሐኪ እንበለ ንትጋ። ለማየ ንጽሕኪ ትረስዪኒ ፈለጋ። እስመ ንጽሕ ይሁብ
ሞገሰ ወጸጋ።
❤️ዚቅ
ሐመልማላዊት ሐመልማላዊት ሐመልማላዊት ዕፅ ሙሴ ዘርእያ በደብረ ሲና: እግዝእትየ ሙዳዩ ለመና: ተወልደት ዮም እምነኢያቄም ወሐና።
❤️ወረብ
"ሐመልማላዊት"/፪/ ዕፅ ሙሴ ዘርእያ በደብረ ሲና/፪/
ተወልደት ዮም እምነኢያቄም ወሐና/፪/

❤️ምልጣን
ዮም ፍሥሃ ኮነ በእንተ ልደታ #ለማርያም እምሐና ወኢያቄም: ከመ ትቤዙ ነቢያተ
ወጻድቃነ: አማን ተወልደት እመብርሃን።
❤️አመላለስ
አማን በአማን/፬/
ተወልደት እመብርሃን/፬/
❤️ወረብ
ኮነ ዮም በእንተ ልደታ #ለማርያም /፪/
ከመ ትቤዙ ነቢያተ ወጻድቃነ ነቢያተ ከመ ትቤዙ/፪/
❤️እስመ ለዓለም
ልሳንየ ላዕላዕ ይሴብሐኪ: እግዝእትየ እብለኪ አዳም ንባብኪ ወመሠረቱ ወመሠረቱ
ለዓለም አንቲ: ዕጓለ አንበሳ ዕጓለ አንበሳ በከርሥኪ ፆርኪ: እምአንስት4 ቡርክት አንቲ: ለመሠረትኪ የኃትዎ ዕንቊ ክቡር: አንቲ ውእቱ መንፈሳዊት ሀገር ንጽሕት ፀምር: ዘኃረያ ጸባኦት አማኑኤል።
❤️አመላለስ
አንቲ ውእቱ መንፈሳዊት ሀገር ንጽሕት ፀምር/፪/
ዘኃረያ ጸባኦት አማኑኤል/፪/
@mahleteyared
ሥርዓተ ማኅሌት ዘቅዱስ ገብርኤል "ታኅሣሥ ፲፱"

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።

መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለጒርኤክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ፤ ብዑላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ፤ እመትትሐየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ፤ ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ሥጋየ ጌሠ። ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ።

ዚቅ
አድኅነነ እግዚኦ አምላክነ፤ ረዳኤ ኲነነ ወኢትግድፈነ፤ ወኢትትሐየየነ በዕለተ ምንዳቤነ፤ ርድአነ በኃይለ መላእክቲከ፤ ከመ ኢንትሐፈር በቅድሜከ።

ነግሥ
ሚካኤል ዘትቀውም በየማና ለማርያም ድንግል፤ ወበጸጋማ ገብርኤል አብሣሬ ትስብእቱ ለቃል፤ ዕቀቡነ ዘልፈ ለለመዋዕል፤ እንዘ ትሰፍሑ አክናፊክሙ ዘነበልባል፤ ወረድኤትክሙ አድኅኖ ዘይክል።

ዚቅ
አብሠራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ፤ ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ፤ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ፤ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና፤ ወልድ ተወልደ እምኔሃ።

ነግሥ
ሰላም ለከ ገብርኤል ላዕክ፤ ትስብእተ ፈጣሪ ዘትሰብክ፤ ኀበ ማርያም ልደተ አምላክ፤ ለዳንኤል ዘገሠሥኮ ጊዜ መሥዋዕተ ሠርክ፤ ምስዋዒነ ለለሳዑ ባርክ ባርክ።

ዚቅ
እስመ ተለዓለ ዕበየ ስብሐቲከ መልዕልተ ሰማያት፤ እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ፤ ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን።

መልክአ ገብርኤል
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኢይተረጎም ምስጢር፤ ባሕቱ ይመስል ብሂለ እግዚእ ወገብር፤ ገብርኤል ኪሩብ ፀዋሬ ዓቢይ መንበር፤ ሕዝቅኤል ዘነጸረከ በአምሳለ ብእሲ ክቡር፤ ምስለ ገጸ ላህም ወአንበሳ ወቀሊል ንስር።

ዚቅ
ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ፤ እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላዕክ፤ ሥጋዌ ቃል ለድንግል ይሰብክ።

ወረብ
ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ/፪/
እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላዕክ/፪/

መልክአ ገብርኤል
ሰላም ለአዕዛኒከ ኆኅያተ ቃለ አብ ሕያው፤ ወለመላትሒከ ልሑያት አምሳላተ ጽጌ ዘበድው፤ ኦ ገብርኤል መልአከ አድኅኖ ፍንው፤ አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ በአክናፊከ ምንትው፤ አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ፫ቱ ዕደው።

ወረብ
አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ ሊቀ መላእክት አድኅነኒ ሊቀ መላእክት ዘአድኃንኮሙ/፪/
፫ቱ ዕደው አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ዘአድኃንኮሙ/፪/

ዚቅ
ዘአድኃኖሙ እምዕቶነ እሳት፤ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል፤ ከማሆሙ ያድኅነነ፤ እምኲሉ ዘይትቃረነነ።

ወረብ
እምዕቶነ እሳት 'ዘአድኃኖሙ'/፪/ ገብርኤል ሊቀ መላእክት/፪/
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ/፪/

መልክአ ገብርኤል
ሰላም ለአቊያጺከ ወለአብራኪከ ገሃደ፤ እለ ያቄርባ ወትረ ለአምላከ ሰማይ ሰጊደ፤ እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ዘኢትፈቅድ ዕበደ፤ ጥበብ ሐነጸት በወርኅከ ውስተ ልበ አብዳን ማኅፈደ፤ ወአቀመት ላቲ ፯ተ አዕማደ።

ዚቅ
እግዚአ አእምሮ ወዜናዌ ጥበብ ዘከሠተ ለነ፤ ዘኮነ ሥውረ ውስተ ማዕምቀ ጽልመት፤ ወሀቤ ቃለ ትፍሥሕት ለእለ ይሰብኩ ዕበየ ኃይልከ።

ወረብ
እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ወዜናዌ ጥበብ ዘከሠተ ለነ/፪/
ዘኮነ ዘኮነ ሥውረ/፪/

መልክአ ገብርኤል
አልቦ እምሰብእ ዘከማየ ዘይቴክዝ ነግሃ ወሠርከ፤ ወአልቦ እመላእክት ናዛዜ ኅዙናን ዘከማከ፤ ወበእንተዝ ኃሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ፤ ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዓኒ ቃለከ፤ ዕሴተ ጸሎትየ ዝንቱ ዘአቅረብኩ ለከ።

ወረብ
ወበእንተዝ ኃሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ/፪/
ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዓኒ ቃለከ/፪/

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ፤ አርእየኒ ገጸከ አርእየኒ ገጸከ ወአስምዓኒ ቃለከ፤ ነፍስየ ጥቀ ኃሠሠት ኪያከ።

ወረብ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ገጸከ አርእየኒ/፪/
ወአስምዓኒ ቃለከ ሊቀ መላእክት/፪/

ማኅሌተ ጽጌ
ፈትለ ወርቅ ወፈትለ ሜላት አመ በአጽባዕትኪ ተባየጹ፤ አምሳለ መለኮት ወትስብዕት እንዘ ኢየሐፁ፤ ተአምረ ብርሃን ማርያም ለፀሐየ ጽድቅ አንቀጹ፤ ጸገይኪዮ እንበለ አብ በሰሚዓ ቃሉ ወድምፁ፤ ለገብርኤል መልአክኪ ዘፍሡሕ ገጹ።

ዚቅ
መልአከ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል፤ መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል፤ ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል፤ ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል።

ወረብ
ቅዱስ ገብርኤል መልአከ ኃይል መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል/፪/
ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል/፪/

አንገርጋሪ
ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ፤ ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር፤ ወትቤሎ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ።

አመላለስ
ወትቤሎ ይኩነኒ/፪/
በከመ ትቤለኒ ይኩነኒ/፬/

ወረብ
'ወእንዘ ትፈትል'/፪/ ወርቀ ወሜላተ/፪/
አስተርአያ ገብርኤል አስተርአያ ለማርያም/፪/

እስመ ለዓለም
ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኮራኲር፤ ወረደ መልአከ እግዚአብሔር ኀበ ማርያም ድንግል፤ ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ፤ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ ማርያም፤ ገብርኤል ሰበከ ላ ዜና፤ ዘለአኮ ኲሎ ነገራ።

አመላለስ
ገብርኤል ሰበከ ላ ዜና ገብርኤል ሰበከ/፪/
ዘለአኮ ኲሎ ነገራ/፬/

ወረብ
ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኮራኲር ወረደ መልአከ እግዚአብሔር/፪/
ኀበ ማርያም ድንግል ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ/፪/

🔆 መልካም በዓል 🔆

👉  @mahleteyared  👈
ማኅሌት ዘ  ታኅሣሥ 28
        በዓለ ልደት  
@mahleteyared
መልክአ ሥላሴ

ሰላም ለአጻብኢክሙ እለ እምአጽፋር ኢይትሌለዩ፤
ለቤትክሙ ሥላሴ ዘኢየኃልቅ ንዋዩ፤
አመ አብዓልክሙ ሰብአ ድኅረ አንደዮ ጌጋዩ፤
ዘኢርእዩ እምቅድመ ዮም መላእክተ ሰማይ ርእዩ፤
ወአግብርተ ሰብእ መላእክተ ተሰምዩ።

ዚቅ
ርእይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእክት፤
ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል፤
ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ።
@mahleteyared
ወረብ
ርእይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእክት
ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤
መሠረተ  ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ።

ዚቅ
መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን፤
ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ።

ሰላም ለልደትከ ኦ አማኑኤል፤
ዘቀዳሚ ወዘደኃሪ ብሉየ መዋዕል፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአብ ቃል፤
እፎ እፎ አግመረተከ ድንግል፤
ወእፎ እንዘ አምላክ ሰከብከ በጎል።

ዚቅ
በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ፤
ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኃደረ፤
እፎ ተሴሰየ ሀሊበ ከመ ሕፃናት።

ወረብ
በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ኃደረ ማኅጸነ ድንግል
እፎ  ተሴሰየ ሀሊበ ከመ ሕፃናት ተሴሰየ

መልክአ ኢየሱስ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ፤
ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሱ፤
አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቄጸል በርእሱ፤
አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ።

ዚቅ
ሃሌ ሉያ  ሃሌ ሉያ ንሰብከ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ፤
ወተወልደ በሥጋ ሰብእ ፡ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ
ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኀደረ ፡ ሥጋ ኮነ ወተወልደ
ትጉሃን የአምኑ ልደቶ ፡ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ
መጽአ ይቤዝወነ ፡ ውስተ ዓለም የሀበነ ሰላመ
ጋዳ ያበውዑ ቊርባነ፡፡

ወረብ 
ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኃደረ ሥጋ ኮነ
ወተወልደ በሥጋ ሰብእ ሥጋ ሰብእ በሥጋ ሰብእ

@mahleteyared
ዚቅ

ሰላም ለአጽፋረ እዴከ ዘሕበሪሆን ጸዓዳ፡
በምግባር ወግእዝ እለ ይትዋሓዳ፡
ኢየሱስ ክርስቶስ ምስፍና አባሉ ለይሁዳ፡
ለመንግሥትከ ሰፋኒት እንዘ ይትመሐለሉ ዐውዳ፡
ሰብአ ሰገል አወፈዩ ጋዳ ፡፡

ዚቅ
አንፈርዓፁ ሰብአ ሰገል፤ አምኃሆሙ አምጽኡ መድምመ፤
ረኪቦሙ ሕጻነ ዘተወልደ ለነ፡፡

ወረብ
አንፈርዓፁ ሰብአ ሰገል
አምኃሁ አምጽኡ መድምመ

ዚቅ
እምኵሉ ይኄይስ በሥላሴከ ተአምኖ ፡
ወበወላዲትከ ተማኅፅኖ፡
ኢየሱስ ክርስቶስ እምቤተ መንግሥት ወተክህኖ፡
ተሰብኦተከ እመቦ ያስተሓቅር መኒኖ፡
ያንኰርኵር ታሕተ ደይን ግዱፈ ከዊኖ፡፡

ዚቅ
ወካዕበ ተማኅጸነ በማርያም እምከ፤
እንተ ይእቲ እግዝእትነ ወትምክህተ ዘመድነ፤
በወሊዶተ ዚአከ፡፡

ወረብ
ትምክሕተ ዘመድነ  በወሊዶተ ዚአከ
ይእቲ  እግዝእትነ ማርያም ድንግል

ማኅሌተ ጽጌ
ኦዝ መንክር በዘዚአኪ አምሳል ፡
ኮከበ ትንቢት ዘቦቱ መልክአ ሕጻን ስዑል
ሠረቀ ያርኢ ተአምርኪ ድንግል ፡
ወመርሆሙ ለሰብአ ሰገል እምርሑቅ ደወል፡
ጽጌኪ ኀበ ሀሎ ሰኪቦ በጎል፡፡

ዚቅ
ወኖሎት በቤተልሔም አንከሩ እምዘርእዩ ወሰምዑ
ሰብአ ሰገል ርእዮሙ ኮከበ፤ መጽኡ እምርኁቅ ብሔር
ከመ ይስግዱ ለወልድኪ፤ ወይገንዩ ለኪ፡፡
@mahleteyared
ወረብ
በኮከብ መጽኡ ሰብአ ሰገል
ይስግዱ ለአማኑኤል ይስግዱ
   ምልጣን
ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ፤
እምቅድስት ድንግል፤
ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፤
ዘሎቱ ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ፤
አማን፤ መንክር ስብሐተ ልደቱ።

አመላለስ
አማን በአማን መንክር  አማን በአማን
መንክር ስብሐተ ልደቱ
 
  ወረብ
ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ
እምቅድስት ድንግል ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ

እስመ ለዓለም

ተወልደ ኢየሱስ በቤተ ልሔም ዘይሁዳ፤
አዋልደ ጢሮስ አሜሃ  ይሰግዳ፤
ሰብአ ሰገል አምጽኡ ሎቱ ጋዳ፤
ወይትኃሠያ አዋልደ ይሁዳ።

አመላለስ
ተወልደ ኢየሱስ በቤተ ልሔም ዘይሁዳ በቤተ ልሔም
አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ  በቤተ ልሔም

ዕዝል
በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ፤
ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኃደረ፤
ዮም ተወልደ፤
እግዚእ ወመድኅን፤ ቤዛ ኲሉ ዓለም።

አመላለስ
ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ
ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ
@mahleteyared

ሰላም
ተሣሃልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ፤
ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ፤
ወተወልደ በሥጋ ሰብእ፤ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ፤
ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኃደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ፤
ትጉሃን የአምኑ ልደቶ፤ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ፤
መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም የሀበነ ሰላመ፤ ጋዳ ያበውዑ ቁርባነ።

አዘጋጅ ፦ አጫብር ወቤተልሄም ገጽ
@mahleteyared
@mahleteyared
           ጥር 11

ነግሥ

ሰላም ለአእዛኒክሙ አናቅጸ ጸሎት ሠናይ፤
ምሥጢራተ ሰሚዕ ሥላሴ ዘይተልዎ ርእይ
በአብትረ ያዕቆብ በርሀ ሥላሴክሙ ፀሐይ
ወተመሰሉ ሰብአ ዓይን አባግዐ ላባ ወማይ
ለኀበ አባግዕ ዘዮም ወጥምቀት ዓባይ፡፡

ዚቅ

መኑ ይወርድ ውስተ ቀላይ ክርስቶስ ውእቱ  ዘወጽአ እማይ እመንፈስ ቅዱስ ሰለስቲሆሙ እለ አሐዱ እሙንቱ ሰለስቲሆሙ እለ ይከውኑ ሰማዕተ ሰለስቲሆሙ  ለሊሁ ወረደ መንፈስ ቅዱስ ከመ ይቀድስ ማያተ  ስቡሕኒ ውእቱ ወልዑልኒ ውእቱ ለዓለም  ጸጋ ወጽድቅሰ በኢየሱስ ክርስቶ ኮነ፡፡

ነግሥ

ሰላም ለማየ ዮርዳኖስ ዮሐንስ ዘአተቦ፤
መንፈስ ቅዱስ ከመ አጥበቦ፤ 
ሶበ መጽአ ቃል እምሰማይ ለተናብቦ፤
ነድ ለማየ ባሕር ከበቦ፤
ማይ ኀበ የሐውር ፀበቦ፡፡

ዚቅ

ርእዩከ ማያት እግዚኦ ፨ ርእዩከ ማያት ወፈርሑ  
ደንገፁ ቀላያተ ማያት ወደምፀ  ማያቲሆሙ፡፡

ትምሕርተ ኅቡዓት

እምሰማያት እምኀበ አብ አይኅዓ በሕማማተ ሥጋሁ ቤዘወነ (ማ) ወደሞ ክቡረ መንፈሰ ሕይወት ወቅድሳተ መንፈስ ወኀበነ ወማየ መንጽሔ ዚአነ፡፡

አንገርጋሪ

ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠምቀ ወለደነ ዳግመ እማይ ወእመንፈስ ቅዱስ እሙነ ኮነ ለፀሐየ ጽድቅ አስተርእዮቱ አማን መንክር ስብሐተ ጥምቀቱ፡፡

ምልጣን
አማን በአማን መንክር ስብሐተ ጥምቀቱ፡

አመላለስ

አማን በአማን መንክር፤ መንክር ስብሐተ ጥምቀቱ፡፡
@mahleteyared
ወረብ

ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠምቀ፤
ወለደነ ዳግመ ወለደነ ዳግመ እመንፈስ ቅዱስ ወማይ።

እስመ ለዓለም

ሖረ ኢየሱስ እምገሊላ ኀበ ዮሐንስ ከመ ያጥምቆ በፈለገ ዮርዳኖስ ወወጺኦ እማይ ተርኅወ ሰማይ መጽአ ቃል እምደመና ዘይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር ሎቱ ስምዕዎ፡፡

ዕዝል

ሃሌ ሉያ ቀዳሚሁ ቃል ውእቱ ቃል ቃለ እግዚአብሔር ውእቱ ቃል ሥጋ ኮነ ወተገሠ በስሥጋ መንፈስ ዘኢይትገሠሥ ወዘኢይትለከፍ ዘምልዕልተ ሰማያት ዘመልዕልተ ሥልጣናት ወገብረ መንጦላዕተ ሥጋ ሰብእ መዋቲ ወረደ ዲበ ምድር ወአንሶሰው ውስተ ዓለም በበሕቅ ልሕቀ በ፴ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ፡፡

ምልጣን

ዘምልዕልተ ሰማያት ዘመልዕልተ ሥልጣናት ወገብረ መንጦላዕተ ሥጋ ሰብእ መዋቲ፡፡
@mahleteyared
አቡን

ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ እስመ ስምዓ ይቀውም ሎቱ አብ ናዛዚ በርእየተ ርግብ   ውስተ ምጥማቃት እንዘ ይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈውቅር ዘኪያሁ ሠመርኩ ይቤ ወበይእቲ ሥጋ እንተ ነሥአ መድኅን እምቅድስት ድንግል ኪያሃ ሠምረ አብ በሥጋ   ምጽአቶ፡፡

ሰላም

ተሣሃልከ እግዚኦ ምድረከ ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ ወበእንተ ጥምቀቱ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኃዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ ቆመ ማእከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም፡፡
@mahleteyared
ምልጣን

ኃዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ ቆመ ማእከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም፡፡

አቡን

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ እማርያም ዘተወልደ አፍቂሮ ኪያነ መጽአ ኃቤነ ዘነቢያት ሰበኩ ለነ በዮርዳኖስ ተጠምቀ ከመ ይፈጽም ኩሎ ሕገ
ወአስተርአየ ገሃደ፡፡

ምልጣን

በዮርዳኖስ ተጠምቀ ፈጺሞ ሕገ ወአስተርአየ ገሃደ፡፡

ቅንዋት

እምሰማያት ወረደ ወእማርያም ተወልደ ከመ ይሥዓር መርገማ ለሔዋ ዲበ ዕፅ ተሰቅለ በሠላሳ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ ዘነቢያት ሰበክዎ ወአስተርአየ ገሃደ።

ሰላም

አርእየነ እግዚኦ ሣህለከ /ተሣሃልከ እግዚኦ ምድረከ/ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ ወበእንተ ጥምቀቱ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኃዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ ቆመ ማእከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም፡፡

ምልጣን

ኃዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ ቆመ ማእከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም፡፡

አመላለስ

ኃዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ፣  
ማእከለ ባሕር ቆመ ማእከለ ባሕር።

      @mahleteyared
Forwarded from አንኳር
@mahleteyared
ሥርዓተ ዋዜማ ዘአስተርእዮ ማርያም 'ጥር ፳'

ዋዜማ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ
ርእየ መሴ ማርያምሃ ዕፀ ጳጦስ፤ እንተ ኢያውዓያ እሳተ መለኮት፤ ርዕደ ሙሴ ወስዕነ ጠይቆቶ፤ ኃይለ መለኮቱ ዘላዕሌሁ ሀሎ፤ ዘቀደሰ ክህነቶ ለአሮን፤ ወረደ፤ ወመጽአ ለአድኅኖ።

ምልጣን
ርዕደ ሙሴ ወስዕነ ጠይቆቶ፤ ኃይለ መለኮቱ ዘላዕሌሁ ሀሎ፤ ዘቀደሰ ክህነቶ ለአሮን፤ ወረደ ወመጽአ ለአድኅኖ፤ ወረደ ወመጽአ ለአድኅኖ።

በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ
መዝ: ፳፫
ሕፃን ተወልደ ለነ፤ ዘስሙ አማኑኤል፤ ሕፃን ተወልደ ለነ።

እግዚአብሔር ነግሠ
መዝ: ፺፪
እንተ ክርስቶስ በግዕት፤ እንተ ታስተርኢ እምርኁቅ ብሔር፤ በቤተ ልሔም አስተብረከት ዕጓለ አንበሳ ግሩመ ወለደት።

ይትባረክ
ጸሎተ ፫ቱ ደቂቅ: ፱
ይቀድም ትርሢታ መራናታ ማዕደ፤ ወማዕጠንታኒ ዘወርቅ።

ሰላም
ሃሌ ሃሌ ሉያ ተወልደ በተድላ መለኮት፤ ብሑተ ልደት እማርያም እምቅድስት ድንግል፤ ወሀቤ ሰላም መድኃኔ ዓለም፤ ወአምጽኡ ሎቱ አምኃሁ ወርቀ እምርኁቅ ብሔር፤ ትጉሃን መላእክት የአምኑ ልደቶ ለክርስቶስ።
####

@mahleteyared
"ሥርዓተ ነግሥ"
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፣ በአሐቲ ቃል።

መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፣ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ
ሃሌ ሉያ ለአብ፤ ሃሌ ሉያ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ሥላሴ ዋህድ፤ ዕፎኑመ እመ አምላክ በከየት ደንጊፃ፤ ከመ ኲሉ ሰብእ ሞት ሶበ ሐወጻ፤ ዮሐንስ በልብሱ ከደነ ገፃ።

ወረብ
እፎኑመ እመ አምላክ በከየት ደንጊፃ በከየት እመ አምላክ/፪/
ከመ ኲሉ ሰብእ ሞት ሶበ ሐወጻ በከየት/፪/

ነግሥ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ መጽአ ውስተ ዓለም፤ ወዓለሙኒ ኢክህለ ፀዊሮቶ፤ ፆረቶ ወአግመረቶ ማርያም።

ነግሥ
ለምንት ይዜኃር ኃያል በኃይሉ፤ ወባዕል በብዝኃ ብዕሉ፤ ኢያድለወ ሞተ ክርስቶስ ለሥጋ አባሉ፤ ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ፤ ሞታ ለማርያም የአፅብ ለኲሉ።

ዚቅ
እንበይነዝ አእምሩ በውስተ ፍትሕ ከመ ኢያደሉ፤ ትጥዓም ሞተ እሙ ወእመ ኲሉ፤ አዘዘ ወልድ በርቱዕ ቃሉ።

መልክአ ማርያም
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤ እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትእዛዝ፤ ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፤ ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።

ዚቅ
ለዛቲ ድንግል ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ፤ ወአግአዛ እምእኩይ ውስተ ሠናይ፤ እሞት ውስተ ሕይወት፤ ወረሰየ ይዝክሩ ስማ ውስተ ኲሉ ዓለም።
@mahleteyared

ወረብ
ለዛቲ ድንግል ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ/፪/
ወአግአዛ እምእኩይ ውስት ሠናይ እሞት ውስተ ሕይወት/፪/

መልክአ ማርያም
ሰላም ለእስትንፋስኪ ዘመዓዛሁ ሕይወት፤ ከመ መዓዛ ዕፅ ኅሩይ ዘውስተ ገነት፤ ማርያም ድንግል ቤተ ቅድሳት፤ ጽንሕኒ ውስተ ሠናይ ወሰውርኒ እሞት፤ በአክናፍኪ ርግብየ ኅሪት።

ዚቅ
አንጺሆ ሥጋሃ ቀዲሶ ኪያሃ፤ ኃደረ ቃል ላዕሌሃ፤ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ ወይቤላ ለድንግል፤ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሰሎሞን ይቤላ እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይት፤ ፍናወ ዚአኪ ገነት፤ እስመ ኪያኪ ኀረየ ለታዕካሁ፤ ከመ ትኩኒዮ ማኅደረ ለልዑል።

ወረብ
'አንጺሆ ሥጋሃ'/፪/ ላዕሌሃ ኃደረ/፪/
ቀዲሶ ኪያሃ 'ሃሌ ሉያ'/፪/ ይቤላ ለድንግል/፪/

መልክአ ማርያም
ሰላም ለገቦኪ ዘሐመልማለ ወርቅ ክዳኑ፤ በከመ ዳዊት ይዜኑ፤ ማርያም ድንግል ለያዕቆብ ሞገሰ ስኑ፤ በልኒ እግዝእትየ አፈቅረከ አኮኑ፤ እንዘ ረዳኢትከ አነ ዘይክለከ መኑ።

ዚቅ
እምሰማያት ወረደ ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር፤ ኖላዊ ኄር ኖላዊሆሙ ለ፳ኤል፤ ወረደ ስኖ ለያዕቆብ ዘአፍቀረ፤ ወስኑሰ ለያዕቆብ ዘይቤ ይእቲ ሥጋ እንተ ነሥአ፤ መድኅን እማርያም።

ወረብ
ወስኑሰ ለያዕቆብ 'ዘይቤ'/፪/ ያዕቆብ/፪/
'ይእቲ ሥጋ'/፪/ እማርያም እንተ ነሥአ መድኅን/፪/

መልክአ ማርያም
ሰላም ለፀአተ ነፍስኪ እንበለ
ፃዕር ወፃማ፤ ለነቢር ዘልፈ በየማነ ወልድኪ ፌማ፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ሞገስ ወግርማ፤ አጽንዒ በረድኤትኪ ለሕይወትየ ድካማ፤ እምሕይወተ ኄራን አበው ኢታሕጽጺ ዐቅማ።

ዚቅ
ጊዜ ዕረፍታ ለሶልያና ወረደ ወልድ እምዲበ ልዕልና፤ ጠሊላነ ንግሥ ሶቤሃ ከደና።

ወረብ
ጊዜ ዕረፍታ ለማርያም 'ጊዜ'/፫/ ዕረፍታ ለማርያም/፪/
ወረደ ወልድ ዲበ እምዲበ ልዕልና ወረደ/፪/

መልክአ ማርያም
ሰላም እብል በድነ ሥጋኪ ጽሩየ፤ ዘተመሰለ ባሕርየ፤ ማርያም ድንግል ዐጸደ ወይንየ፤ ንስቲተ ለዕበየኪ እንተ አቅረብኩ ግናየ፤ ኢይትኃደግ ዲበ ምድር ምሥጢ ሰማየ።

ዚቅ
ኦ ትቤ ማርያም እወጽእ እምዝንቱ ሥጋየ፤ ወአሐውር ውስተ ሕይወት ዘለዓለም፤ ኦ ተዘከርኬ ዮሐንስ ዘይቤለከ ሊቅ አመ ትረፍቅ ዲበ ዕንግድዓሁ።

መልክአ ማርያም
ሰላም ለግንዘተ ሥጋኪ በእደ ሐዋርያት አርጋብ፤ በአፈወ ዕፍረት ቅድው ዘሐሳበ ሤጡ ዕፁብ፤ ማርያም ድንግል ወለተ ኅሩያን ሕዝብ፤ ረሰይኩኪ እግዝእትየ ህየንተ እም ወአብ፤ ይሕፅነኒ ከመ ጥብ ፍቅርኪ ሐሊብ።

ዚቅ
ተጋብኡ በቅጽበት ለግንዘተ እሙ ቅድስት፤ ብፁዓን ሐዋርያት ቦኡ ኀቤሃ፤ በሰላም አምኁ ኪያሃ፤ በስብሐት ገነዙ ሥጋሃ።

መልክአ ማርያም
ሰላም ለመቃብርኪ ለጌቴሴማኒ በመርኅባ፤ እንተ ይእቲ ለኢየሩሳሌም ቅሩባ፤ ማርያም ድንግል ለሀገረ መንግሥት ርግባ፤ ትትሜጦ ወረቀ እምአፌር ወጸበለ አፈው እምሳባ፤ ጌቴሴማኒ ለሥጋኪ ምስካባ።

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ዓውዳኒ ዘጽድቅ ወመርኅባኒ ዘዕንቊ፤ አንቀጸ አድኅኖ ሐዳስ ንጽቅ።

መልክአ ማርያም
ሰላም ለመቃብርኪ ለኢየሩሳሌም በአድያማ፤ እንተ ይእቲ ጌቴሴማኒ ስማ፤ ማርያም ሰንበት ዕረፍተ ጽዑራን እምፃማ፤ አመ ኀደረ ላዕሌኪ ፀሐየ ቅዱሳን ዘራማ፤ ኃይለ ልዑል ጸለለኪ በመንክር ግርማ።

ዚቅ
ኢይሜንንዋ ኪያሃኒ ወአድያሚሃኒ ነያ ጽዮን ቅድስት ሀገረ እግዚአብሔር።

ማኅሌተ ጽጌ
እግዚአብሔር ጽጌ ትንቢት ለቢሶ ሥጋኪ ሥጋ ዚአነ፤ አመ አስተርአየ በምድር ወተአምረ ለነ፤ ንዌድሰኪ እንዘ ንብል ምክሃ ዘመድነ፤ ዮም በፍሥሃ ለማርያም እምነ፤ አስተርእዮ በሰማይ ኮነ።

ዚቅ
አስተርአየ ዘኢያስተርኢ፤ ኮነ እሙነ አስተርእዮቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ፤ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤ እምድንግል ተወልደ፤ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤ በሥጋ ረቂቅ፤ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤ በ፴ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ፤ በበህቅ ልህቀ።

አንገርጋሪ
ኢኮነ ነግደ ወፈላሴ ሀገሪቶሙ ለቅዱሳን፤ ንሕነ ሰብአ ቤቱ ለእግዚአብሔር ኲልነ፤ አምላክ ኀደረ ውስተ ሥጋ ተአቊረ፤ እንዘ ኢይትጋባዕ በሙላድ፤ ዘድንግል መናሥግተ ኢያርኂዎ፤ ዘኪሩቤል ኢርእዮ።

አመላለስ
ዘድንግል መናሥግተ ኢያርኂሆ/፪/
ኢያርኂሆ ዘኪሩቤል ኢርእዮ ኢያርኂዎ ኢርእዮ ዘኪሩቤል/፪/

ወረብ
'አምላክ ኀደረ'/፪/ ውስተ ሥጋ ተዓቊረ እንዘ ኢይትጋባዕ አምላ
Forwarded from አንኳር
ክ ኀደረ/፪/
ዘድንግል መናሥግተ 'ኢያርኂዎ'/፪/ ኢርእዮ ዘኪሩቤል/፪/

እስመ ለዓለም
እግዝእትየ እብለኪ ወእሙ ለእግዚእየ እብለኪ፤ ቃል ቅዱስ፤ መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤ ዘመንበሩ ዓቢይ ውእቱ፤ ያቀድም አእምሮ ኅሊና ሰብእ፤ መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤ ግሩም እምግሩማን፤ ዘመጽአ ውስተ ዓለም፤ መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤ ስብሐት ዘኢየኃልቅ፤ ወሰን ዘኢያንጸበርቅ፤ መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤ ዘይሥዕሎሙ ለሕፃናት፤ ወይነግሥ ለመላእክት መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤ እስመ ንጉሥ ውእቱ ሰከበ በጎል፤ ሰገዱ ሎቱ ሰብአ ሰገል፤ መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤ እምግርማሁ ትርዕድ ምድር ዜናዊ ስቡሕ ዘለዓለም፤ ወእስከ ለዓለም ንጉሥ ውእቱ።

ወረብ
ዘመንበሩ ዓቢይ መንበሩ ውእቱ መንበሩ ዘኪሩቤል/፪/
ያቀድም 'አእምሮ'/፪/ ኅሊና ሰብእ/፪/
@mahleteyared
#ሥርዓተ #ማኅሌት #ዘግንቦት #ልደታ #ለማርያም " #ግንቦት ፩" ፨

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ" ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡
በአሐቲ ቃል።

❤️ መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል። ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል። እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል። ተፈጸመ ተስፋ አበው #በማርያም_ድንግል
ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
❤️ ዚቅ
#ለማርያም ዘምሩ: #ለማርያም ዘምሩ: መስቀሎ ለወልድ እንዘ ትጸውሩ።

❤️ ነግሥ
ሰላም ለልሣንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል። ወለድምጸ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል። ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል። አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣሕል። እንበለ ባሕቲታ እኅትከ #ማርያም_ድንግል

❤️ ዚቅ
ተውህቦ ምሕረት ለሚካኤል ወብሥራት ለገብርኤል ወሀብተ ሰማያት #ለማርያም_ድንግል

❤️ነግሥ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ። ለወልድኪ አምሳለ ደሙ። መሠረተ ህይወት #ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ። ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ። እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
❤️ዚቅ
ወመሠረቱ ወመሠረቱ ለዓለም አንቲ: ዕጓለ አንበሳ ዕጓለ አንበሳ በከርስኪ ፆርኪ: እምአንስት ቡርክት አንቲ: ለመሠረትኪ የኃትዎ ዕንቊ ክቡር: አንቲ ውእቱ መንፈሳዊት ሀገር ንጽሕት
ፀምር: ዘኃረያ ጸባኦት አማኑኤል።
ነግሥ ፪ቱ አዕሩግ አመ በከዩ ብካየ። ረከቡ ወለተ ዘታስተሠሪ ጌጋየ። ለወንጌላውያን ኲልነ ዘኮነተነ ምስካየ። ኢያቄም ወሐና ወለዱ ሰማየ። ሰማዮሙኒ አሥረቀት ፀሐየ።
❤️ዚቅ
ምሥራቀ ምሥራቃት መፃአ ፀሐይ: እግዝእትነ ዘመና ሙዳይ: ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ።
❤️ መልክአ ማርያም
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ። እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ። #ማርያም_ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትዕዛዝ። ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ። ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።
❤️ዚቅ
በሐኪ #ማርያም ዘገነት ኮል: ዕፀ ጳጦስ መዝገቡ ለቃል: ዕለተ ልደትኪ ዮም በጽድቅ ናብዕል።
❤️ ወረብ
በሐኪ #ማርያም ዘገነት ኮል/፪/
"ዕፀ ጳጦስ"/፪/ መዝገቡ ለቃል/፪/
መልክዐ ማርያም ሰላም ለልሳንኪ ሙኃዘ ኀሊብ ወመዓር። ዘተነብዮ ወፍቅር። #ማርያም_ድንግል ወለተ ድኁኃን አድባር። ኅብዕኒ እምአይነ ፀር ወአንጽሕኒ እምነውር። እስመ ተስፋየ አንቲ በሰማይ
ወምድር።
❤️ዚቅ
መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን: ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ።
❤️ወረብ
"መሠረታቲሃ"/፪/ ውስተ አድባር ቅዱሳን/፪/
"ወብእሲ ተወልደ" በውስቴታ/፪/
❤️መልክዐ ማርያም
ሰላም ለአእዳውኪ እሳተ መለኮት እለ ገሠሣ። አውቃፈ ብሩር ወወርቅ ለሥርጋዌሆን ኢኃሠሣ። #ማርያም_ድንግል ለመካን ሕንባበ ከርሳ። አንጽሕኒ እግዝእትየ ለፍትወተ ዓለም እምርኲሳ። በዲበ ሥጋየ ኢትንብር ነጊሣ።

❤️ዚቅ
ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነሰ ዘተፀነስኪ: አላ በሩካቤ ዘበሕግ: እምሐና ወኢያቄም
ተወለድኪ።
❤️ወረብ
"እምሐና ወኢያቄም"/፪/ ተወለድኪ/፪/
አላ በሩካቤ ዘበሕግ/፪/
❤️መልክዐ ማርያም
ሰላም ዕብል ለድንግልናኪ ዕጽው። እንተ እምኔሁ ሠረቀ ፀሐየ መለኮት ኅትው።
#ማርያም_ድንግል ዘስነ ንጽሕኪ ፍትው። ለኀዲር በበፍናው በአሕጉር ወበድው። ዕቀብኒ ወለቶሙ ለኄራን አበው።
❤️ዚቅ
ወለቶሙ ለነቢያት ይእቲ #ማርያም: እሞሙ ለሐዋርያት ይእቲ #ማርያም: ደብተራ ፍጽምት እንተ ኢገብራ ዕደ ሰብእ: ዕጹብ ግብረ መናሥግተ ሥጋ ኢያርኃወ: ዕጹብ ግብረ።
❤️ወረብ
ወለቶሙ ለነቢያት እሞሙ ለሐዋርያት ይእቲ #ማርያም/፪/
"ደብተራ" ፍጽምት/፪/ እንተ ኢገብራ ዕደ ሰብእ/፪/
❤️መልክዐ ማርያም
በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ። ለዘይስዕለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ። ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ። #ማርያም ዕንቊየ ክርስቲሎቤ ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ። ዘጸገየ ማኅጸንኪ አፈወ ነባቤ።
❤️ዚቅ
ርግብ ፀዓዳ ዘዕንቊ ድዳ: ወዘጳዝዮን ማኅፈዳ: ተወልደት ዮም በምድረ ይሁዳ።
ርቆት ርግብ ፀዓዳ ዘዕንቊ ድዳ ወዘጳዝዮን ማኅፈዳ ወዘጳዝዮን/፪/
ዮም ተወልደት በምድረ "ይሁዳ"/፪/ በምድረ ይሁዳ ተወልደት።
አሥርቆት ሰላም ለልደትኪ እማኅጸነ ድክምት ሥጋ። ድኅረ ኃለፋ ውርዙት ወድኅረ ትክቶ ኃደጋ። ማርያም ሥመሪ ወጺሐኪ እንበለ ንትጋ። ለማየ ንጽሕኪ ትረስዪኒ ፈለጋ። እስመ ንጽሕ ይሁብ
ሞገሰ ወጸጋ።
❤️ዚቅ
ሐመልማላዊት ሐመልማላዊት ሐመልማላዊት ዕፅ ሙሴ ዘርእያ በደብረ ሲና: እግዝእትየ ሙዳዩ ለመና: ተወልደት ዮም እምነኢያቄም ወሐና።
❤️ወረብ
"ሐመልማላዊት"/፪/ ዕፅ ሙሴ ዘርእያ በደብረ ሲና/፪/
ተወልደት ዮም እምነኢያቄም ወሐና/፪/

❤️ምልጣን
ዮም ፍሥሃ ኮነ በእንተ ልደታ #ለማርያም እምሐና ወኢያቄም: ከመ ትቤዙ ነቢያተ
ወጻድቃነ: አማን ተወልደት እመብርሃን።
❤️አመላለስ
አማን በአማን/፬/
ተወልደት እመብርሃን/፬/
❤️ወረብ
ኮነ ዮም በእንተ ልደታ #ለማርያም /፪/
ከመ ትቤዙ ነቢያተ ወጻድቃነ ነቢያተ ከመ ትቤዙ/፪/
❤️እስመ ለዓለም
ልሳንየ ላዕላዕ ይሴብሐኪ: እግዝእትየ እብለኪ አዳም ንባብኪ ወመሠረቱ ወመሠረቱ
ለዓለም አንቲ: ዕጓለ አንበሳ ዕጓለ አንበሳ በከርሥኪ ፆርኪ: እምአንስት4 ቡርክት አንቲ: ለመሠረትኪ የኃትዎ ዕንቊ ክቡር: አንቲ ውእቱ መንፈሳዊት ሀገር ንጽሕት ፀምር: ዘኃረያ ጸባኦት አማኑኤል።
❤️አመላለስ
አንቲ ውእቱ መንፈሳዊት ሀገር ንጽሕት ፀምር/፪/
ዘኃረያ ጸባኦት አማኑኤል/፪/
@mahleteyared