ከልቡ መልካም የሆነላችሁን ሰው እንደ ጅል አትቁጠሩት። አንድ ቀን ምን አይነት ሰው እንዳጣችሁ የጊዜ ክፋት ያሳያችኋል።
የተወሰደ?!
የተወሰደ?!
✍️....ሕይወት ሁልጊዜ ቀላል አትሆንም ግን እያንዳንዱ ችግር ከእርሱ ጋር መልእክት ይዞ ይመጣል አንዳንድ ጊዜ የምንጠብቀው ይዘገያል የምንፈልገው አይሆንም ግን አላህ ለእያንዳንዱ ነገር ጊዜ አለው
➥ ...ዛሬ የሚያስጨንቅህ ነገ የምታመሰግንበት ምክንያት ሊሆን ይችላል ስለዚህ ተስፋ አትቁረጥ ዱዓን አታቋርጥ ልብህንም በአላህ አረጋጋ
➥ ...ዛሬ የሚያስጨንቅህ ነገ የምታመሰግንበት ምክንያት ሊሆን ይችላል ስለዚህ ተስፋ አትቁረጥ ዱዓን አታቋርጥ ልብህንም በአላህ አረጋጋ
👍1
በባሌ እና በኔ መካከል አለመግባባት ተከሰተና ችግሩ ከኔ ስለነበር ይቅርታ ጠየቅኩት። ይቅርታ አደረገልኝ። ይህ በቂ ነወይ?
አዎ በቂ ነው። ይህ ጥሩ ሚስት መሆኗን ያመላክታል። ካጠፋች ይቅርታ ትጠይቀዋለች። ይቅርታ ካደረገላት በቂ ነው።
ይህ የሚስት ጥሩ ስነ ምግባር ነው። አንዳንድ ሴቶች - አላህ ይምራቸውና - ስተት ይሰሩና ይቅርታ ከመጠየቅ ይኮራሉ። ድርቅና አለባቸው። ዝቅ ማለትና ስህተትን ማስተካከል አይፈልጉም። ነገሩ ይባባስና ለፍች ሊያደርስም ይችላል። ነገር ግን ጥሩነቷ በባሏ ላይ ስህተት ስትሰራ ይቅርታ ትጠይቃለች። ይቅር ካላት በቂ ነው።
አልበርናሚጁል ኡስቡዒይ (62: 16)
ሸይኽ ሰሊም ብኑ ዐብዲላህ አልኹኺ

This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Forwarded from Esmizo student ☄ (Esmizo)
ይህች ሴት አንቺ ነሽ!🤩
ያለ እሷ መኖር ጀነት እንኳ ሙሉ ጀነት የማትሆንላት ሴት!
አላህ ጀነትን ከእግሮችሽ ስር ያደረገላት እናት አንቺነሽ!
ወንድ ልጅ አንቺን ካላከበረ በስተቀር ሙሉ ወንድ የማይሆንላት ሚስት አንቺ ነሽ!
ለአባቷ ከጀሀነም እሳት ጋሻ እንድትሆን የተደረገችው ልጅ አንቺ ነሽ!
አንቺ ማለት ከህይወት ድካምና ውክቢያ ሸሽተን የምንጠለልባት ያቺ ርኅሩኅ እቅፍ ነሽ!
ምንም እንኳ ስስና ደካማ ብትሆንም ተደግፈናት ከመኖር ፈጽሞ የማንወድቃት ትከሻ ነሽ!
ምንም እንኳ ልስሉስ ብትሆንም ካለ እሷ መቆም የማይቻለን ምርኩዝ ነሽ!
አንቺ የጀግኖች መፍለቂያና የወንዶች ማምረቻ ፋብሪካ ነሽ!
አንቺ የማህበረሰቡ ግማሽ ነሽ!
የቀረውን ሌላኛውን ግማሽ ደግሞ የምትወልጅውና የምታሳድጊው አንቺው ነሽ!
ወደዚህች ምድር የመጣ ማንኛውም ወንድ፣ በአንድ ወቅት በአንቺ ማህፀን ውስጥ ፅንስ ሆኖ ከጤናሽና ከአቅምሽ እየተመገበ የኖረ ነው!
ማንኛውም ንጉሥ፣ መሪ፣ ፈላስፋ፣ ባለሀብት ወይም ስኬታማ ሰው... በአንድ ወቅት በእጆችሽ መካከል ያለች ትንሽ የሥጋ ቁራጭ ነበረ!
እያንዳንዱን ነቢይ ያሳደግሽው እያንዳንዱንም ታላቅ ሰው የቀረፅሽው አንቺ ነሽ!
ስለዚህ... ራስሽን ሁልጊዜ ቀና አድርጊ
https://t.me/Tiriyachen_to_islam

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➣ዉሸት እንደሆነች እያወኩኝ ግን በዉሸቷ ያታለለችኝ ዱንያ ብቻ ነች!
➣እንደማይቀርልኝ እያወኩኝ ቀኑ በገፋ ቁጥር ወደ እኔ እየመጣ እንደሆነ እርግጠኛ ሆኜ ያልተዘጋጀሁለት ነገር ቢኖር ሞት' ነዉ!
➣እንደማይቀርልኝ እያወኩኝ ቀኑ በገፋ ቁጥር ወደ እኔ እየመጣ እንደሆነ እርግጠኛ ሆኜ ያልተዘጋጀሁለት ነገር ቢኖር ሞት' ነዉ!
😢1
Forwarded from 🔮 ye Umar iht 🍃medina 💦
YouTube
በጣም ልብ የሚነካ ዳዕዋ||ustaz||ኡስታዝ አህመድ አደም||ምርጥ ሙሀደራ |ሀዲስ በአማርኛ|ሀድስ ትምህርት|hadis amharic|dawa amharic
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉ።❤
#ustaz_ahmed_adem #ኡስታዝ_አህመድ_አደም #Qeses_Tube #ahmedademdawa #hadis #ሀዲስ_በአማርኛ_hadis_Amharic #2024 #2016 #sheikahmedadem #ahmedademfatwa…
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉ።❤
#ustaz_ahmed_adem #ኡስታዝ_አህመድ_አደም #Qeses_Tube #ahmedademdawa #hadis #ሀዲስ_በአማርኛ_hadis_Amharic #2024 #2016 #sheikahmedadem #ahmedademfatwa…
የሚስታቸውን ፎቶ ፕሮፋይል በሚያደርጉበት ዘመን
ሸርጡን ባሟላ ኒቃብ አልብሶ፣ ደብቆ፣ ሰትሮ፣ ማንም እንዳያይበት የሁል ግዜ ሙሽራ አድርጎ በሚይዝ ባል ላይ የአላህ እዝነት ራህማህ ይውርድበት!!
ሀዛ ሪጃሉን ቀውይ! ጀግና ወንድ👍
🙌🙌
ሸርጡን ባሟላ ኒቃብ አልብሶ፣ ደብቆ፣ ሰትሮ፣ ማንም እንዳያይበት የሁል ግዜ ሙሽራ አድርጎ በሚይዝ ባል ላይ የአላህ እዝነት ራህማህ ይውርድበት!!
ሀዛ ሪጃሉን ቀውይ! ጀግና ወንድ👍
🙌🙌
👍1😁1
• አይሁዶች እና ክርስቲያኖች እነማን ናቸው?
አይሁድ እና ክርስቲያኖች ካፊሮች እና በአላህ የሚያጋሩ ሰዎች ናቸው። አይሁዶች የሚያመልኩት ነብያቶቻቸውን እና ሊቃውንቶቻቸውን ነው።
• ሙስሊሞች አይሁዶችን የሚጠሉት ለምንድን ነው?
እኛ ሙስሊሞች አይሁዶችን የምንጠላው በብዙ ምክንያት ነው።
1- አላህን ይሳደባሉ።
2- በመጥፎ ባህሪ ይገልፁታል።
3- በአላህ ላይ ይዋሻሉ።
4- ነብያትን ይገድላሉ።
5- ኪታቦችን ያዛባሉ።
6- ከአላህ ውጭ ያመልካሉ።
7- ሐቅን እያወቁ ይደብቃሉ።
ክርስቲያኖች የሚያመልኩት የመርየምን ልጅ ዒሳን ነው። (ዒሳ የአላህ ልጅ ነው) ይላሉ። አላህ ሚስትም ልጅም የለውም።
=

ግን ግን እንደ ሃሳብ......?
ችግሮቻችንን የሚያዳምጠን…
ባልዋልንበት የማይፈርደን…
የዋልንበት ሁሉ ያለንበት ባይመስላቸው…
ስናስረዳ ቢቀበሉን…
ከሁሉ ከሁሉ ስለያዝነው እውነታ ቢያምኑን
ዛሬ ላይ እንዲህ ነበር የምንሆነው?
የሁላችንም ልብ ውስጥ ሊድን ያልቻለው ህመም…
በጊዜ ሃይል እና ጉልበት መርሳት ያልቻልነው…
ሳቃችን እና ፈገግታችን ያልሸፈነው ጠባሳ እና ቁስል…
ተሻግረን ግን በስሜት ያላለፍነው የወስጣችን ጨለማ መነሻው ይህ ባይሆንና ልጅነታችን ያማረ ቢሆን ዛሬያችን የተሻለ አይሆንም ነበር?

ኢላሂ
ያየህብኝን አታሳይብኝ
እኔ እና አንተ የምናውቀውን አትገርብኝ
እያየከኝ ነው የወንጀል ሸክም አዳክሞኛል
የተውከኝ እለት ያበቃልኛል
ቆሽሻለች ብልህ አልገፋሀኝም
ከንፁህ ደጅህ
ሰተርከኝ አይደል በዛው
ማርልኝ በነካው እጅህ
ያየህብኝን አታሳይብኝ
እኔ እና አንተ የምናውቀውን አትገርብኝ
እያየከኝ ነው የወንጀል ሸክም አዳክሞኛል
የተውከኝ እለት ያበቃልኛል
ቆሽሻለች ብልህ አልገፋሀኝም
ከንፁህ ደጅህ
ሰተርከኝ አይደል በዛው
ማርልኝ በነካው እጅህ
➛ከሞትክ በኋላ ጥለከው የምትሄደው ዘውታሪ ሰደቃ ከሌለህ፤ ዘውታሪ ወንጀል እንዳይኖርህ ጥረት አድርግ!
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM