Thom General Computer and Mobile Repairs
163 subscribers
641 photos
82 videos
14.4K files
2.85K links
እንኳን ወደ Thom General Computer and Mobile Repairs በሰላም መጡ


እዚህ ቻናል ላይ👉የ android አፕ
👉የ computer አፕ
👉አዳዲስ የሆኑ አፖችን &
👉ጠቃሚ ጠቃሚ የሆኑ አፖችን እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ💯
Download Telegram
Forwarded from Fana Education (Fana Owner)
Grade 10 Books ። New Curriculum.apk
102.9 MB
🇪🇹1.Physics 2. Mathematics
🇪🇹3.Chemistry 4. History
🇪🇹5.Geography 6. Economics
🇪🇹7.Citizenship 8. English
🇪🇹9.HPE

ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉንም የ 10ኛ ክፍል መፅሐፎች የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው.
👇👇Join👇👇
@fana_education
@fana_education
Grade 9 Books ። New Curriculum.apk
121.5 MB
🇪🇹1.Mathematics 2.Physics
🇪🇹3.Chemistry    4.History
🇪🇹5.Economics    6.HPE
🇪🇹7. Citizenship   8. English
🇪🇹9.Geography 10.PVA

ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉንም የ 9ኛ ክፍል መፅሐፎች የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው.

👇👇Join👇👇
@fana_education
@fana_education
Forwarded from Fana Education (Fana Owner)
Grade 10 Books ። New Curriculum.apk
102.9 MB
🇪🇹1.Mathematics 2. Physics
🇪🇹3.Chemistry 4. History
🇪🇹5.Geography 6. Economics
🇪🇹7.Citizenship 8. English
🇪🇹9.HPE

ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉንም የ10ኛ New Curriculum Teacher Guide የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው.

👇👇Join👇👇
@fana_education
@fana_education
Grade 9 Books ። New Curriculum.apk
121.5 MB
🇪🇹1.Mathematics 2. Physics
🇪🇹3.Chemistry     4. History
🇪🇹5.Geography    6. Economics
🇪🇹7.Citizenship    8. English
🇪🇹9.HPE 10. PVA

ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉንም የ9ኛ New Curriculum Teacher Guide የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው

👇👇Join👇👇
@fana_education
@fana_education
Forwarded from Fana Education (Fana Owner)
Entrance 2014, All Social Subjects.pdf
17.6 MB
Entrance 2014, All Social Subjects
By Fana Education
ለጓደኞችዎ ሼር
@fana_education
@fana_education
Entrance 2014, All Natural Subjects .pdf
24.9 MB
Entrance 2014, All Natural Subjects
By Fana Education
      ለጓደኞችዎ ሼር
@fana_education
@fana_education
Forwarded from Fana Education (Fana Owner)
Grade 11 Books.apk
110.1 MB
All Books Available

🇪🇹1. Mathematics  2. Physics
🇪🇹3. Chemistry      4. Biology    
🇪🇹5. TD                   6. Civic   
🇪🇹7. Geography      8. Amharic  
🇪🇹9. English           

ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉንም የ 11ኛ ክፍል መፅሀፍት የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው.
Grade 12 Books.apk
112.7 MB
All Books Available

🇪🇹1. Mathematics 2. Physics
🇪🇹3. Chemistry 4. Biology
🇪🇹5. TD 6. Civic
🇪🇹7. Geography 8. Amharic
🇪🇹9. Afeesomaali   10. English    

ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉንም የ 12ኛ ክፍል መፅሀፍት የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው.
አንድሮይድ ስማርት ስልካችንን እንዴት ማሻሻል /update/ ማድረግ ይቻላል?
በስማርት ስልኮች ኦፕሬቲንግ ሲስተም ገበያ ውስጥ አንድሮይድ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል።
የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባለቤት የሆነው ጎግል፥ በየጊዜው በአንድሮይድ ላይ የተለያዩ ማሻሻያዎችን ያደርጋል።
በዚሁ ጊዜም የተሻለ አገልግሎት ለማግኘት የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተማችንን ማሻሻል /update/ ማድረግ ይጠበቅብናል።
➚አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተምን በየጊዜው ለምን ማሻሻል ያስፈልጋል…?
↬የስልካችን የመስራት አቅም እንዲጨምር
↬የስልካችን እድሜምን ለማርዘም
↬አዳዲስ ማሻሻያዎችን ለመጠቀም
↬የሰልካችንን ደህንነት ለመጠበውቅ
↬ስልካችንን ከተለያዩ የቫይረስ ጥቃት ለመከላከል
↬የስልካችን ባትሪ የቆይታ እንድሜን ለማርዘም
➠አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ለማሻሻል /update/ ለማድረግ መከተል ያለብን ቅደም ተከተል..
1. የአንድሮይድ ስልካችን መተግበሪያ ውስጥ በመግባት ሴቲንግስ /Settings/ መክፈት
2. ከሚመጡልን ዝርዝር ውስጥ “About phone” ወይም ሌላ ተመሳሳይ አማራጭ መክፈት
3. ከዛም “System Updates” ወይም “Software Update” የሚል አማራጭ የሚመጣልን ሲሆን፥ እዛ ውስጥ በመግባት ማሻሻል እንችላለን።
4. “System Updates” በምንከፍትበት ጊዜ በርከት ያሉ አማራጮች የሚመጡ ከሆነ “Check for updates now”፣ “Software update check” ወይም ሌሎች ተመሳሳይ አማራጮች ውስጥ በመግባት የስማርት ስልካችን ኦፕሬቲንግ ሲስተምን ማሻሻል /update/ ማድረግ እንችላላን።
ማስጠንቀቂያ፦
❗️በዳታ ብዙ ብር ሊቆርጥብቆት ስለሚችል ይጠንቀቁ በWiFi Update ቢያደርጉት ይመረጣል።
❗️በቅድሚያ ስልክዎትን በበቂ ሁኔታ ቻርጅ ያድርጉ Update እያደረገ ባለበት ሁኔታ ቻርጅ ቢዘጋ ስልኮ አደጋ ውጥ ሊገባ ይችላል።
share በማድረግ ሌሎችንም ያሳውቁ!!
የኮምፑውተር እውቀትዎን ያሳድጉ ግዜዎን ይቆጥቡ
Button Function on keyboard
Ctrl + A : Select All
Ctrl + B: bold
Ctrl + C: copy
Ctrl + D: font
Ctrl + E : Center Alignment
Ctrl + F : Find
Ctrl + G: go to
Ctrl + H : Replace
Ctrl + I : Italic
Ctrl + J : Justify Alignment
Ctrl + K: insert hyperlinks
Ctrl + L : Left Alignment
Ctrl + M: Incrase indent
Ctrl + n: new
Ctrl + O: open
Ctrl + P: Print
👉Ctrl + Q: normal style
👉Ctrl + R : Right Alignment
👉Ctrl + S : Save / Save As
👉Ctrl + T : Hanging Indent
👉Ctrl + U : Underline
👉Ctrl + V: Paste
👉Ctrl + w: close
👉Ctrl + x: cut
👉Ctrl + Y: redo
👉Ctrl + Z: undo
👉Ctrl + 1 : Single Spacing
👉Ctrl + 2 : Double Spacing
👉Ctrl + 5 : 1,5 lines
👉Ctrl + ESC: start menu
👉F1: running the help function provided on word
👉F2: altering name a file / folder
👉F3: running orders command
👉F4: repeating previous orders
Ann: running search and replace command or goto
👉F6.: running other command pane
👉F7: memeriksaan typos and text spelling (spelling)
👉F8: the beginning of the highlight / selection of text or
object
👉F9 : Mengupdate Field (Mail Merge)
👉F10: enable menu
👉F11: entering the next field (mail merge)
👉F12: activating the us save dialog
👉ESC: cancel dialogue / command
👉Enter: perform an option or end a paragraph
👉Tab: move text according to the existing tab tags on
horizontal ruler
👉Windows: Mengktifkan start menu
👉Shortcut: activating shortcut at cursor position
👉Delete: Remove 1 characters on the right of the cursor
👉Backspace: Removing 1 characters on the left of the
cursor
👉Insert: Menyisip character in cursor position
👉Home: move cursor position to the beginning of the line
👉End: move cursor position to end of line
👉Page Up: Roll the screen up
👉Page Down: Roll the screen down
👉Up: MOVE CURSOR 1 line up
👉Down: MOVE CURSOR 1 line down
👉Left: MOVING CURSOR 1 characters to left
👉Right: MOVE THE CURSOR 1 characters to the right
👉Num Lock on: function typing numbers and active math
operators
👉NUM LOCK OFF: Active Navigation button function
👉Shift + F10: open the shortcut, just like clicking right
👉Alt: button emphasis that is not combined with other
buttons only
Work to enable or start using bar menu
👉Shift + Delete: delete selected items permanently
without placing items
In Recycle bin
👉Ctrl + Right Arrow: move the insertion point to the
beginning of the next word
👉Ctrl + Left Arrow: move the insertion point to the
beginning of the previous word
👉👉Ctrl + Down Arrow: move the insertion point to the
beginning of the next paragraph
👉Ctrl + Up Arrow: move the insertion point to the
beginning of the previous paragraph
👉Alt + F4: close active items, or log out of active
programs
👉Alt + Enter: displaying properties from selected objects
👉Alt + Spacebar: open the shortcut menu for active
windows
👉Ctrl + F4: close active documents in programs that
allow you To have some open documents simultaneously
👉Alt + Tab: switch between open items
👉Alt + ESC: cycle through items in an open order
👉Ctrl + shift + Tab: move backwards through tabs
👉Shift + Tab: move backwards through options
Version 2:
👉Ctrl + C (copy)
👉Ctrl+X (cut)
👉Ctrl+V (Paste)
👉Ctrl+Z (undo)
👉Delete (delete)
👉Shift+Delete (delete selected items permanently
without putting items in recycle bin)
👉Ctrl while dragging (Men-drag) an item (copying
selected items)
👉Ctrl + shift while dragging items (make shortcuts to
selected items)
👉F2 Button (change the name of the selected item)
👉Ctrl + Right Arrow (move the insertion point (Cursor)
to the beginning of the next word)
👉Ctrl + Left Arrow (move the insertion point (Cursor) to
the beginning of the previous word)
👉Ctrl + Down Arrow (move the insertion point (Cursor)
to the beginning of the next paragraph)
👉 Ctrl + Up Arrow (move the insertion point (Cursor) to
the beginning of the previous paragraph)
👉Ctrl + shift with one of the arrow key (highlight text
block)
👉Shift with one of the arrow key
(Select more than one item in a window or on desktop, or
select text in document)
👉 Ctrl + a (Select all)
👉F3 Button (looking for a file or folder)
👉Alt + Enter (view properties for selected items)
👉Alt + F4 (closing active items, or out of active
programs)
👉Alt + Enter (display properties from selected objects)
👉Alt + Spacebar (Open Shortcut Menu for active
windows)
👉Ctrl + F4 (closing active documents in programs that
allow you to have some open documents simultaneously)
👉Alt + Tab (switch between open items)
👉Alt + ESC (cycle through items in an open order)
👉The F6. Button (cycle through the screen elements in
the window or on desktop)
👉F4 Button (featuring address bar list on my computer
or windows explorer)
👉Shift + F10 (Featuring Shortcut Menu for selected
items)
👉Alt + Spacebar (system menu display for active
windows)
👉 Ctrl + ESC (featuring start menu)
👉Alt + underlined letter in menu name (display the
appropriate menu)
👉underlined letter in the name of the command on the
open menu (do the appropriate command)
👉Button Button (enable bar menu in active program)
👉Arrow (open the next menu to the right, or open the
submenu)
👉Left Arrow (open the left menu, or close the submenu)
👉Ann Button (updating active windows or refreshing)
👉Backspace (see folder one level up on my computer
or windows explorer)
👉ESC (cancel duty now)
👉 Shift when you enter a CD-Rom into a CD-ROM
(Prevent CD-Rom automatically playing / autoplay)
Keyboard Shortcuts Dialog Box
👉Ctrl + Tab (move forward through tab)
👉Ctrl + shift + Tab (move backwards through tab)
👉Tab (move forward through options)
👉 Shift + Tab (move backwards through choice)
👉Alt + underlined letters (do the appropriate command
or choose the appropriate option)
👉Enter (do command for option or active button)
👉Spacebar (select or remove the checkbox if an active
option is check box)
👉Arrow Tombols Arrow (Select a button if an active
option is a selection button group)
👉F1 Button (featuring help)
👉F4 Button (showing items in active lists)
👉Backspace (open folder one level to the top if the
folder is selected in save as or open the dialog box)
Microsoft Natural Tombolboard Shortcuts
👉Windows Logo (featuring or hiding the start menu)
👉Windows Logo + Break (Featuring System Properties
dialog box)
👉Windows Logo + D (featuring the desktop)
👉 Windows Logo + M (minimize all windows)
👉Windows Logo + shift + M (restore minimized
window)
👉Windows Logo + E (open my computer)
👉Windows Logo + F (search for a file or folder)
👉Ctrl + Windows Logo + F (search for computer)
👉Windows Logo + F1 (featuring windows help)
👉Windows Logo + L (Lock Keyboard)
👉Windows Logo + R (open the run dialog box)
👉Windows Logo + U (Open Utility Manager)
Accessibility Tombol board Shortcuts
👉Right shift for eight seconds (switch filtertombols on
or off)
👉 LEFT ALT + LEFT SHIFT + PRINT SCREEN (Beralih
High Contrast on atau off)
👉Left Alt + left shift + Num Lock (activate
mousetombols on or off)
👉Shift five times (activate stickytombols on or off)
👉Num Lock for five seconds (activate toggletombols on
or off)
👉Windows Logo + U (Open Utility Manager)
Windows Explorer Tombolboard Shortcuts
👉End (displaying the bottom of the active window)
👉Home (showing the top of the active window)
👉Num Lock + Asterisk Sign (*) (show all subfolders that
are under the selected folder)
👉Num Lock + Plus Sign (+) (featuring content from the
selected folder)
👉Num Lock + minus sign (-) (collapse selected folder)
👉Left Arrow (collapse current option if expanded, or
select main folder)
👉Right Arrow (featuring current selection, or select the
first subfolders)
Shortcut Tombols for character map shortcut for character
map
👉Once you click twice on the character character grid,
you can move through the grid by using the shortcut Shortcut:
👉Right Arrow (move to the right or to the beginning of
the next line)
👉Left Arrow (move to the left or to the end of the
previous line)
👉Up Arrow (move to top one line)
👉Down Arrow (move down one line)
👉Page Up (move to top one screen at a time)
👉Down (move down one screen at a time)
👉Home (move to early line)
👉 End (move to end line)
👉Ctrl + Home (move to first character)
👉Ctrl + End (move to last character)
👉Spacebar (switch between the bigger and normal
when a character is selected)
Microsoft Management Console (MMC) Main Window Tombol
board Shortcuts
👉Ctrl + O (open that saved console)
👉Ctrl + N (open new console)
👉CTRL + S (Save the open console)
👉Ctrl + M (add or remove console items)
👉Ctrl + W (open new window)
• Ann Button (content update from all console windows)
👉 Alt + Spacebar (featuring mmc window menu)
👉 ALT + F4 (Close the console)
👉Alt + a (display the action menu)
👉Alt + V (featuring the view menu)
👉Alt + F (featuring the menu file)
👉Alt + O (featuring the favourites menu)
Console mmc window tombolboard shortcuts
👉 Ctrl + P (Print Active page or active pane)
👉 Alt + minus sign (-) (featuring an active console
window window)
👉Shift + F10 (featuring the action menu shortcut for
selected items)
👉 F1 Button (open the help topic, if any, for selected
items)
• Ann Button (content update from all console windows)
👉Ctrl + F10 (Maximize Active Console Windows)
👉Ctrl + Ann (Restore Active Console Window)
👉Alt + Enter (display the properties dialog box, if any,
for selected items)
👉F2 Button (change the name of the selected item)
👉 Ctrl + F4 (close the active console window. When a
console has only one console window, this shortcut will close
the console)
Remote Desktop Connection Navigation
👉CTRL+ALT+END (Open the m*cro$oft Windows NT
Security dialog box
👉Alt + page up (switch between program from left to
right)
👉Alt + page down (switch between program from right
to left)
👉Alt + Insert (cycle through programs last used)
👉Alt + Home (featuring start menu)
👉Ctrl + Alt + Break (switch client computer between
windows and full screen)
👉Alt+Delete (featuring the windows menu) Alt + Delete
(featuring the windows menu)
👉Ctrl + Alt + minus sign (-) (creating a snapshot of the
client's active window on the terminal server clipboard and
provides the same function by pressing screen print on a local
computer. )
👉Ctrl + Alt + Plus Sign (+) (create a snapshot of the
entire client window area on the terminal server clipboard and
provide the same function by pressing alt + print screen on
local computers. )
Internet Explorer Navigation Internet Explorer navigation
👉 Ctrl + B (open favorite set dialog box)
👉CTRL + E (Open the select bar)
👉CTRL + F (Start the Find utility)
👉CTRL + H (Open the History bar)
👉 CTRL + I (Open the Favorites bar)
👉Ctrl + L (open open dialog box)
👉Ctrl + N (start another example of a browser with the
same web address)
👉Ctrl + O (open dialog box, just like ctrl + L)
👉Ctrl + P (Open Print dialog box)
👉Ctrl + R (updating this web page)
👉Ctrl + W (close window active)
• Prin Scrn + Active Printer (Printing Snapshot / overall
window)
👉Alt + Print Scrn + Smart Active (Printing Windows
Active)
👉Shift + F3 (1 x) (Capital front letter)
👉Shift + F3 (2 x) (all uppercase / big letters)
👉Shift + F3 (3 x) (all small letters)
ሞባይል ስልካችንን እንዴት ማሻሻል /update ማድረግ/ እንችላለን ?
በስማርት ስልኮች ኦፕሬቲንግ ሲስተም ገበያ ውስጥ አንድሮይድ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል።
የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባለቤት የሆነው ጎግል፥ በየጊዜው በአንድሮይድ ላይ የተለያዩ ማሻሻያዎችን ያደርጋል።
በዚሁ ጊዜም የተሻለ አገልግሎት ለማግኘት የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተማችንን ማሻሻል /update/ ማድረግ ይጠበቅብናል።
➚አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተምን በየጊዜው ለምን ማሻሻል ያስፈልጋል…?
↬የስልካችን የመስራት አቅም እንዲጨምር
↬የስልካችን እድሜምን ለማርዘም
↬አዳዲስ ማሻሻያዎችን ለመጠቀም
↬የሰልካችንን ደህንነት ለመጠበውቅ
↬ስልካችንን ከተለያዩ የቫይረስ ጥቃት ለመከላከል
↬የስልካችን ባትሪ የቆይታ እንድሜን ለማርዘም
➠አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ለማሻሻል /update/ ለማድረግ መከተል ያለብን ቅደም ተከተል..
1. የአንድሮይድ ስልካችን መተግበሪያ ውስጥ በመግባት ሴቲንግስ /Settings/ መክፈት
2. ከሚመጡልን ዝርዝር ውስጥ “About phone” ወይም ሌላ ተመሳሳይ አማራጭ መክፈት
3. ከዛም “System Updates” ወይም “Software Update” የሚል አማራጭ የሚመጣልን ሲሆን፥ እዛ ውስጥ በመግባት ማሻሻል እንችላለን።
4. “System Updates” በምንከፍትበት ጊዜ በርከት ያሉ አማራጮች የሚመጡ ከሆነ “Check for updates now”፣ “Software update check” ወይም ሌሎች ተመሳሳይ አማራጮች ውስጥ በመግባት የስማርት ስልካችን ኦፕሬቲንግ ሲስተምን ማሻሻል /update/ ማድረግ እንችላላን።
ማስጠንቀቂያ፦
❗️በዳታ ብዙ ብር ሊቆርጥብቆት ስለሚችል ይጠንቀቁ በWiFi Update ቢያደርጉት ይመረጣል።
❗️በቅድሚያ ስልክዎትን በበቂ ሁኔታ ቻርጅ ያድርጉ Update እያደረገ ባለበት ሁኔታ ቻርጅ ቢዘጋ ስልኮ አደጋ ውጥ ሊገባ ይችላል።
share በማድረግ ሌሎችንም ያሳውቁ!!
Forwarded from Canada work viza (Mike...)
✳️ Tech News

▫️በቶሮንቶ ካናዳ በተደረገ Pwn20wn በተባለ የHacking ውድድር ላይ Samsung s22 Flagship ስልክ በ55 ሰከንድ ውስጥ Hack ተደርጓል!

▫️ሀክ ያደረጉት ደግሞ Pentest Limited የተባሉ የሀኪንግ Team (ቡድን) ሲሆን በአጠቃላይ በውድድሩ ላይ ይህ ስልክ 4 ጊዜ ሀክ ተደርጓል!

▫️የPentest Limited Hacking Team ይህንን ስልክ ሀክ ያደረገው " improper input validation " በተባለ ሲስተም ክፍተት መሆኑን ተናግረዋል። ቡድኑ ስማርት ስልኩን በመጥለፉ የ25,000 💸 ዶላር እና ⭐️ 5 ነጥብ ሽልማት አግኝቷል።

©
ቴክ በአማርኛ® 2022
Forwarded from Canada work viza
✳️ የባትሪ እድሜ (Battery life)

◽️ በዚህ ዘመን በርካቶች የዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስልክ ተጠቃሚዎች መሆናቸው ይታመናል። ዘመናዊ ስልኮች ከስሪታቸው አንጻር ባትሪያቸው ቶሎ የሚያልቅና አጭር ጊዜን የሚያስጠቅሙ ናቸው። ከዚህ አንጻርም ተጠቃሚዎች ባትሪውን ቶሎ ቶሎ ሃይል ለመሙላት (ቻርጅ ለማድረግ) ሲሞክሩ ይስተዋላል። ይህ ሁኔታ ደግሞ ምናልባትም የባትሪን እድሜ ሊያሳጥር እና ሙሉ በሙሉ ሊያበላሸውም ይችላል።

◽️ ስልክን ከመጠቀም ባለፈ ግን የባትሪ እድሜን ማራዘምና በአግባቡ ቻርጅ በማድረግ መጠቀም ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው። እርስዎ ከእነዚህ ተጠቃሚዎች አንዱ ከሆኑ ስልክዎን ቻርጅ በሚያደርጉበት ጊዜ ምናልባት ያላስተዋሏቸው ነገሮች ይኖራሉና እነዚህን የባለሙያ ሃሳቦች እናካፍልዎ፡

ቻርጅ እያደረጉ ስልክን በጭራሽ አለመጠቀም፦

◽️ አንዳንድ ጊዜ አስቸኳይ ጉዳይ ቢያጋጥም እንኳን ስልክን ቻርጅ እያደረጉ ባይጠቀሙ ይመረጣል። ምናልባት የግድ ከሆነ ደግሞ ስልኩ ከተሰራበት ኩባንያ አብሮ የተዘጋጀን ቻርጀር እየተጠቀሙ ቢሆን ይመረጣል ይላሉ ባለሙያዎች።

ጥራት ያላቸውን ባለማራዘሚያ ቻርጀሮች መጠቀም፦

◽️ ባለማራዘሚያና በአብዛኛው በነጭ መደብ የተሰሩ እውነተኛ ቻርጀሮችን መጠቀም የባትሪን እድሜ ለማራዘም ይረዳልና ይጠቀሙበት።

ሌሊቱን ሙሉ ቻርጅ ከማድረግ መቆጠብ፦

◽️ ወደ መኝታ ሲያመሩ ስልክዎን ቻርጀር ላይ ሰክቶ መተው አደጋ አለው። ይህም ባትሪው ከመጠን በላይ ቻርጅ በማድረግ ማዳከም ይጀምራል፥ በአብዛኛው ስልክን በ40 እና በ80 ፐርሰንት መካከል ቻርጅ ማድረግ መልካም መሆኑንም ይመክራሉ። ምክንያታቸው ደግሞ 40 ፐርሰንት ከደረሰ ቻርጅ ማድረጉ ግዴታ ሲሆን 80 ከሆነ በኋላ ነቅለው ቢገለገሉበት ችግር የለውም የሚል ነው።

ስልክን ለተወሰነ ጊዜ ማጥፋት፦

◽️ ሰው ሰርቶ ማረፍ እንደሚፈልገው ሁሉ ስልክን ማጥፋትም ለባትሪው መልካም እንደሆነ ነው ባለሙያዎች የሚገልጹት። ለዚህ ደግሞ ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን በተለይም ወደ መኝታ ሲያመሩ በማጥፋት እረፍት መስጠት። ይህ ሲሆን ደግሞ የስልኩ ባትሪ እድሜ እንዳያጥርና ረዘም ላለ ጊዜ እንዲያገለግልዎ ይረዳል።

ባትሪው እስከሚያልቅ ጠብቆ ቻርጅ አለማድረግ፦

◽️ ሌላውና በብዙ ሰዎች የተለመደው ጉዳይ ደግሞ የስልክ ባትሪ እስከሚያልቅ ጠብቆ ቻርጅ ማድረግ ነው። ይህ ደግሞ ለባትሪ እድሜ የመጀመሪያውና ዋናው ጠር ነውና ባትሪው 40 ፐርሰንት ላይ ሲደርስ ቻርጅ ማድረጉን ይመክራሉ። ይህ ባይሆን እና በጣም ከወረደ በኋላ ቻርጅ ለማድረግ መሞከሩ ግን ባትሪን በመግደል ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላልና ይህን ልማድ ያስወግዱም ይላሉ።

◽️ ከዚህ ባለፈም ቻርጀሩን ከቀጥተኛው ሶኬት ላይ አለመሰካት እና ከፍተኛ ሙቀት ባላቸው ቻርጀሮች አለመጠቀም መልካም ነው። እርስዎም ከላይ የተጠቀሱትን የባለሙያ ምክረ ሃሳቦች በመተግበር የስልክዎን ባትሪ እድሜ ያራዝሙ።

‼️Join & Share
📢 ::
@samitech0
👥
@Samitech0
Forwarded from ELA TECH💡 (ᴇʟᴀ ᴍᴀɴ ✈️)
❇️ኢትዮ ቴሌኮም ከደቡብ ሱዳን ቴሌኮም ኩባንያ ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራረመ!!

▫️ኢትዮ ቴሌኮም ከቴሌ ሞባይል ደቡብ ሱዳን ኃ/የተ/የግ/ማ ጋር የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት ተፈራረመ።

▫️የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ከሌሎች የኩባንያው ሃላፊዎች ጋር በመሆን በደቡብ ሱዳን የሥራ ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን፤ ከከፍተኛ የሱዳን መንግስት ባለስልጣናት ጋር በቴሌኮም አገልግሎት ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል።

▫️በኢንተርናሽናል ኢንተርኔት መገናኛ መስመር፣ በቴሌኮም መሠረተ ልማት ግንባታ፣ የቴሌኮም አገልግሎቶች አቅርቦት እና በሌሎች ተያያዥነት ባላቸው አገልግሎቶች ዙሪያ ከቴሌ ሞባይል ደቡብ ሱዳን ኩባንያ ጋር የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት እንደተፈራረሙ ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል።

▫️በዋና ሥራ አስፈፃሚዋ የተመራው የኢትዮ ቴሌኮም ከፍተኛ አመራር ቡድን በደቡብ ሱዳን ያለውን የቴሌኮም መሰረተ ልማት ፍላጎት እንዲሁም በኹለቱ አገሮች በትብብር ሊከናወኑ ስለሚችሉ የቴሌኮም መሰረተ ልማት ግንባታ ሥራዎች ዙሪያ ከኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን እና የፖስታ አገልግሎት ሚኒስትር፣ ከብሔራዊ ኮምኒኬሽን ባለስልጣን እና ሌሎች ከፍተኛ የደቡብ ሱዳን ጋር መወያየታቸውም ተገልጿል።

▫️ኢትዮ ቴሌኮም ከኢትዮጵያ ውጪ በሌሎች የአፍሪካ አገሮች በአጋርነት ኢንቬስት ለማድረግ የሚያስችለው የህግ ማዕቀፍ በመንግስት የፀደቀለት ሲሆን፤ በቀዳሚነት የጅቡቲ እና ደቡብ ሱዳን የቴሌኮም ገበያ በማጥናት ላይ እንደሆነ ታውቋል።
 ══════❁✿❁═════════                                                                        
🎮♦️.
@ELA_TECH                         
🎯♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀♦️.
@ELA_TECHBOT  
Forwarded from ELA TECH💡 (ᴇʟᴀ ᴍᴀɴ ✈️)
▫️የኢትዮጵያ ፖሊስ ስልክ የሚጠልፍ ቴክኖሎጂ እየተጠቀመ መሆኑ ተገለፀ። ኢትዮጵያ ‹‹ዩኤፍ ኢዲ›› የተሰኘ ከግለሰቦች የእጅ ስልክ መረጃ በድብቅ በቀላሉ ለማግኘት የሚያስችለውን ቴክኖሎጂ ከእስራኤል መግዛቷ ተሰምቷል፡፡

▫️የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ቴክኖሎጂውን ከእስራኤሉ የዲጂታል መረጃ (ሴሌብሪቲ) ድርጅት የገዛ ሲሆን፣ ይህም በተለይ የተቃዋሚ ኃይሎችና ጋዜጠኞችን የእጅ ስልክ ለመጥለፍ በእጅጉ ያግዛል ተብሏል፡፡

▫️የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፈረንጆች 2021 ጀምሮ በማዕከላዊ መንግስቱና በትግራይ ኃይሎች መካከል በተካሄደው የእርስ በእርስ ጦርነት ወቅት ይህን ቴክኖሎጂ ሲጠቀም መቆየቱም ተነግሯል፡፡
ቴክኖሎጂው በይለፍ ቃል የታሰሩና የተያዙ ስልኮችን ለመጥለፍ ባለስልጣናት የሚጠቀሙበት ሲሆን፣ የሚዲያ ፋይሎችን እና የፅሁፍ መልዕክቶችን፣ የጥሪ ታሪኮችን፣ እውቂያዎችን እና ሌሎችንም ጨምሮ በስልኮች ውስጥ የተከማቸውን ሁሉንም መረጃዎች እንዲያገኙ ያስችላል፡፡

▫️ሃሬትዝ ድረገጽ ይዞት በወጣው ዘገባ፣ የእስራኤሉ የቴክኖሎጂ ተቋም ደንበኞች ጨቋኝ ስርዓት የነበራቸው እንደ ቤላሩስ፣ ቻይና፣ ሆንክ ኮንግ፣ ኡጋንዳ፣ ቬንዙዌላ፣ ኢንዶኔዥያ እና ፊሊፒንስ ይገኙበታል፡፡

▫️እስራኤላዊው የሰብዓዊ መብት ጠበቃ ኢታይ ማክ ለእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴርና ለሴሌብሪቲ ኩባንያ በላኩት ደብዳቤ፣ “ኩባንያው ለኢትዮጵያው አፋኝ ስርዓት የሚያደርገውን የቴክኖሎጂ ሽያጭ እንዲያቆም” ጠይቀዋል ተብሏል፡፡
‹‹ዩኤፍ ኢዲ›› የሚባለው እስራኤል ሰራሽ የሶፍትዌር ቴክኖሎጂ ሰላዮች የግለሰቦችን የስልክ መረጃ በቀላሉ እንዲያገኙ የሚያስችላቸው ቴክኖሎጂ ነው፡፡

══════❁✿❁═════════