Thom General Computer and Mobile Repairs
163 subscribers
641 photos
82 videos
14.4K files
2.85K links
እንኳን ወደ Thom General Computer and Mobile Repairs በሰላም መጡ

እዚህ ቻናል ላይ👉የ android አፕ
👉የ computer አፕ
👉አዳዲስ የሆኑ አፖችን &
👉ጠቃሚ ጠቃሚ የሆኑ አፖችን እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ💯
Download Telegram
LS-6060HD_29_8_2019.bin
2.9 MB
ይሔ የ LIFESTAR 6060 ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ሁሉንም ነገር ይከፍታል
👁ማሳሰቢያ👁
አዲስ update ያደረግነው ሶፍትዌር ላይ ቻናል ስንቀያይር በአስር በአስር ወደጎን ለማለፍ ሪሞቱ ላይ የግራና የቀኝ አቅጣጫዎችን መጠቀም እንችላለን በተጨማሪም ከዚህ በፊት የግራና የቀኝ አቅጣጫዎችን ስንጠቀም የነበረው ለ Channel Type ነበር አሁን እሱን መተግበሪያ ሪሞቱ ላይ CH+ እና CH- ወደሚለው በተን ለውጠነዋል ስለዚህ ከዚህ በፊት ከአንድ ቻናል ወደ አንድ ቻናል ስንለውጥ ጊዜ ይወስድብን የነበረውን በፍጥነት እንድንቀያይር ተደርጓል ማለት ነው Amos 4°W Yes Sport ስንጠቀም ቀጥቀጥ የሚለውን አስተካክለናል አዲሱ ሶፍትዌር ላይ ብዙ የተስተካከሉ ነገሮች አሉ ብቻ ምን አለፋችሁ Fix all bug
29_8_2019
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
LS-8080HD_29_8_2019.bin
2.9 MB
ይሔ የ LIFESTAR 8080 ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ሁሉንም ነገር ይከፍታል
👁ማሳሰቢያ👁
አዲስ update ያደረግነው ሶፍትዌር ላይ ቻናል ስንቀያይር በአስር በአስር ወደጎን ለማለፍ ሪሞቱ ላይ የግራና የቀኝ አቅጣጫዎችን መጠቀም እንችላለን በተጨማሪም ከዚህ በፊት የግራና የቀኝ አቅጣጫዎችን ስንጠቀም የነበረው ለ Channel Type ነበር አሁን እሱን መተግበሪያ ሪሞቱ ላይ CH+ እና CH- ወደሚለው በተን ለውጠነዋል ስለዚህ ከዚህ በፊት ከአንድ ቻናል ወደ አንድ ቻናል ስንለውጥ ጊዜ ይወስድብን የነበረውን በፍጥነት እንድንቀያይር ተደርጓል ማለት ነው Amos 4°W Yes Sport ስንጠቀም ቀጥቀጥ የሚለውን አስተካክለናል አዲሱ ሶፍትዌር ላይ ብዙ የተስተካከሉ ነገሮች አሉ ብቻ ምን አለፋችሁ Fix all bug
29_8_2019
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
LS-8585HD++V2.05_29_8_2019.bin
3.1 MB
ይሔ የ LIFESTAR 8585 ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ሁሉንም ነገር ይከፍታል 29_8_2019
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
LS-9090HD mini_29_8_2019.bin
7.7 MB
ይሔ የ LIFESTAR 9090 mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ሁሉንም ነገር ይከፍታል
👁ማሳሰቢያ👁
አዲስ update ያደረግነው ሶፍትዌር ላይ ቻናል ስንቀያይር በአስር በአስር ወደጎን ለማለፍ ሪሞቱ ላይ የግራና የቀኝ አቅጣጫዎችን መጠቀም እንችላለን በተጨማሪም ከዚህ በፊት የግራና የቀኝ አቅጣጫዎችን ስንጠቀም የነበረው ለ Channel Type ነበር አሁን እሱን መተግበሪያ ሪሞቱ ላይ CH+ እና CH- ወደሚለው በተን ለውጠነዋል ስለዚህ ከዚህ በፊት ከአንድ ቻናል ወደ አንድ ቻናል ስንለውጥ ጊዜ ይወስድብን የነበረውን በፍጥነት እንድንቀያይር ተደርጓል ማለት ነው አዲሱ ሶፍትዌር ላይ ብዙ የተስተካከሉ ነገሮች አሉ ለምሳሌ በጥቂቱ ሳንፈልግ biss key updating የሚለንን ረሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው slot 0 Smartcard reset failed የሚለንን ብቻ ምን አለፋችሁ Fix all bug
29_8_2019
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
LS-9090HD_29_8_2019.bin
7.7 MB
ይሔ የ LIFESTAR 9090 ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ሁሉንም ነገር ይከፍታል
👁ማሳሰቢያ👁
አዲስ update ያደረግነው ሶፍትዌር ላይ ቻናል ስንቀያይር በአስር በአስር ወደጎን ለማለፍ ሪሞቱ ላይ የግራና የቀኝ አቅጣጫዎችን መጠቀም እንችላለን በተጨማሪም ከዚህ በፊት የግራና የቀኝ አቅጣጫዎችን ስንጠቀም የነበረው ለ Channel Type ነበር አሁን እሱን መተግበሪያ ሪሞቱ ላይ CH+ እና CH- ወደሚለው በተን ለውጠነዋል ስለዚህ ከዚህ በፊት ከአንድ ቻናል ወደ አንድ ቻናል ስንለውጥ ጊዜ ይወስድብን የነበረውን በፍጥነት እንድንቀያይር ተደርጓል ማለት ነው አዲሱ ሶፍትዌር ላይ ብዙ የተስተካከሉ ነገሮች አሉ ለምሳሌ በጥቂቱ ሳንፈልግ biss key updating የሚለንን ረሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው slot 0 Smartcard reset failed የሚለንን ብቻ ምን አለፋችሁ Fix all bug
29_8_2019
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
My link_instruction.docx
491.6 KB
በ LIFESTAR 8585 ረሲቨር MY Link ፈንክሽን እንዴት መጠቀም የሚያሳይ ዶክመንት ነው።
1_9_2019 @LIFESTAR8585
ALL LIFESTAR RECEIVER LOADER.zip
56.6 MB
👆👆👆 ይሔ የሁሉም LIFESTAR ረሲቨሮች ሎደር ነው።
Forever Server List.txt
120.9 KB
በአሁን ሰአት በ Forever Server የሚከፈቱ አለም ላይ ያሉ ቻናሎች ዝርዝር
LEG_H14_N24New_Dump_11_9_2019.bin
4 MB
👆👆👆 ይሔ
የ LEG H14 እና New N24 ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው SONY Package ይከፍታል የ Nilesat እና የ Yahsat አዳዲስ ቻናሎች ድርድር አለው Varzish2 ተካቷል
👁ማሳሰቢያ👁
ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት ሁለት አይነት LEG N24 ሞዴል አለ እነሱም የድሮው N24 እና አዲሱ N24 ናቸው ልዩነቱን ካላወቃችሁ ሶፍትዌሩን ባትጭኑት ይመከራል ሶፍትዌሩን ስትጭኑ ፌልድ ካላችሁ information ላይ ሆናችሁ በሪሞቱ ቀዩን በተን ነክታችሁ 112 ስትነኩ F112 ብሎ ይፅፋል ከዛ ተመልሳችሁ ሶፍትዌሩን መጫን ትችላላችሁ።
11_9_2019 @EthioDish1
LIFESTAR 9200HD, 1000HD_13_9_2019.abs
4 MB
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR
1000 HD
2000 HD
3000 HD
4000 HD
9200 HD ባለ 1 ፍላሽ
9300 HD ባለ 1 ፍላሽ ረሲቨሮች የ powerVu auto-roll እና Nilesat ያደርጋል የ Yahsat አዳዲስ ቻናሎች ድርድር አለው 13_9_2019
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
sport.m3u
44.7 KB
👆👆👆
Unlimited internet ያላችሁ በ LIFESTAR 9090 እና 8585 ላይ Apollo expired ካደረገባችሁ ይቺን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ copy ከማድረጋችሁ በፊት ፍላሻችሁ ላይ New folder ክርኤት አድርጋችሁ ስሙን iptv ብላችሁ ከለወጣችሁ በሗላ ይቺን ሶፍትዌር ፎልደር ውስጥ መክተት እና ረሲቨራችሁ ውስጥ ፋላሻችሁን በመሰካት expansion 👉 Network Apps 👉 MyTube ብላችሁ ስትገቡ አለም ላይ ያሉ የስፖርት ቻናሎች ዝርግፍ ይልላችሗል ከዛ እየቀያየራችሁ መኮሙኮም ነው።
LS-9595HD 4K_V1.11.12193_12072024.bin
8 MB
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Add SPTV Server
🔥 Change To New UI
🔥 Fix MYHD Channel List Problem
🔥 Fix ETV PRO Channel List Problem
🔥 Add Amharic Font
🔥 Remove Porn Menu
@Lifestar_Ethiopia_Bot
10_7_202
4
LS-1Million 4K android_V3.1.6_16072024.bin
832.1 MB
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥Fix Some Bug
18_7_2024 V3.1.6
@Lifestar_Ethiopia_Bot
ONLINE ተመዝግበው የአለም አቀፍ IT ክህሎት ባለቤት ይሁኑ !!

ኢትዮጵያ 5ሚሊዮን #ኮድሮችን ለማሰልጠን ያለመ ፕሮግራም ከተባበሩት አረብ ኤሜሪትስ (UAE)ጋር በመተባበር አሰጀምራለች

1.ምን መማር ይቻላል ?

*programming Fundamentals
*Data Science Fundamentals
*Android Development Fundamentals

2.ስልጠናዎቹን እንዴት ማግኝት ይቻላል?

*ሰልጠናዎቹ Udacity በተሰኘው አለምአቀፋ ዕውቅና ባለው ኦላይን የትምህርት ፕላትፎረም ተዘጋጅቶ ይቀረባል

3.ሰልጠናዎችን በየትኛው አድራሻ ላይ በመመዝገብ መካታተል ይችላሉ?

*በዚህ ድረ-ገጽ አድራሻ :https://ethiocoders.et/

4.ሰልጣኞች ያለ አንዳች ክፍያ በነፃ ኮምፒውተራችሁን ወይም ስማርት ስልካቸውን በመጠቀም መሰልጠን ትችላላችሁ

5.ሰልጠናዎቹ ከ6-7 የሚሆኑ ሳምንታትን የሚፈጁ ሲሆን በማጠቃለያው ላይ አለም አቀፍ ሙያዊ ሰርተፊኬት ይሰጣል ፣በዚህ ሰርተፊኬት በሀገር ውሰጥና በአለም አቀፈ ስራዎች ላይ መሳተፍ ይቻላል።

6.ስልጠናዎችን በሚመለከት ተጨማሪ መረጃ ከየት ያገኛሉ?
*በዚህ ድረ-ገጽ አድራሻ :https://ethiocoders.et/
*በክልል፣በዞን፣በወረዳ በከተማ አሰተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ/መመሪያ/ጽ/ቤት

7.በዚህ መርህ ግብር ወጣቶች፣ሴቶች የመንግስት ሰራተኞች እንዲሁም ሌሎች እንዲሳተፉ ይበረታታሉ።
Fana Multimedia.apk
51.6 MB
አዲሱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት መተግበሪያን በስልክዎ በመጫን ቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት፣ ኤፍኤም 98.1 እና ብሄራዊ ሬዲዮ ይከታተሉ፡፡ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ፡፡
መተግበሪያውን ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት መረጃን በቀላሉ በእጅ ስልክዎ ይከታተሉ፡፡
የዘወትር አድማጭ፣ ተመልካች እና ተከታታያችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት
🔥🎰 EXPLOSIVE START AT FORBOOM.COM! 🎰🔥

🎁 +300% on Your First Deposit! 🎁
💸 Promo Code: FORBOOMNEW 💸
📈 Don't miss your chance to TRIPLE your start! 📈

⚡️ Want quick cash and a thrill? This is YOUR chance to win big! ⚡️
🎯 Deposit $50 or more, enter the promo code, and GET +300% BONUS INSTANTLY! 🎯

💣 Jump on Forboom.com and start winning RIGHT NOW! 💣
💥 Promo code valid for a LIMITED TIME! 💥

🚀 Ready to blow up the jackpot? Click here 👉 Forboom.com and use the promo code FORBOOMNEW! 🚀

💰 Your first deposit is your first step to a big win! 💰
🎲 FORBOOM – Play and win big! 🎲