የፍቅር ቀን🌺
1.21K subscribers
25 photos
2 files
32 links
ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት፦
የፍቅር ግጥሞች📖
የፍቅር ዘፈኖች🎶🎵🎻
የፍቅር ልቦለዶች
እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው
✦ የፍቅር💘
✦ የይቅርታ🙏🏼
✦ የልደት🎂
የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው🌺

@loveerday 🌺🌺🌺🌺
Download Telegram
​​​​___♥️_________________
የፍቅር ቀን🌺



Yna ngst ❤️ yna tenafaki ❤️ yna asteway ❤️ yna nebs ngl ❤️ yna fetariyen anchin slesetegni amesegnewalew ewunet anchi beheywete slaleshi destegnam edilegnam negn 🌺 yna eman beheywet tlk bota aleshi hulem kemnegrish belay afekrshalew 🌺 fkr eski kena dres fkrkrkr adergshalew endanchi yafekerkut sew yelem lewedefitm aynorm 🌺 yna aynochishin say anchin bcha aydelem yemayew zaren negen ena yewedefiten nw yemayew eske let mote dres swedshi safekrish noralew 💘 mistyew zelalemen ngste👸 adrgesh noralehu a🌺f🌺e🌺k🌺r🌺s 🌺h🌺a🌺l🌺e🌺w🌺


❤️ke Mosye
❤️le yna

━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share @lovertimeee
የፍቅር ቀን

┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
የፍቅር ጀማሪ 🌺

ያጥንቴ ፍላጭ 🌺
የስጋየ ቁራጭ🌺
የደሜ ጠብታ🌺
የህይወቴ እፎይታ🌺
ዘላለም ኑሪልኝ🌺
እንዳትንገላቺ🌺
የህይወቴ ህይወት🌺
የነፍሴ ባለቤት🌺
የመኖሬ ትርጉም🌺
ለቅሶሽን አልሻም🌺
ዘላለም ተደሰች🌺
አትኑሪ በፀፀት🌺
ለቅሶሽ ለቅሶዬ ነው ሀዘንሽ ሀዘኔ...🌺
የስጋየ ቁራጭ የአይን ብሌኔ🌺
ስለዚ ተደሰቺ እኔም ደስ ይበለኝ...🌺
ለምን ይክፋኝ እኔስ ያላንቺ ማን አለኝ.!!!!!

የፍቅር ጀማሪ 🌺


@loveerday
ፍቅርርርር..........😘😍


ፍቅር የህሊና ውህደት እንጂ፣የሀብት ሙላት አይደለም:: የአካል ውህደት፣ የስሜት ሙላት ነው::
ሲመቸው ብቻ የሚኖር ድንጋይ ነው::ድንጋይ ደልዳላ መሬት ካገኘ አድቦ ይቀመጣል አይንከባለልም ከሌላ ድንጋይ ጋ አይጋጭም ስሜት ግን ሁሌም ምቾት አለው::
ቢቆረቁርክም ሁሌም ትራስክ ነው በጭንቀትክ ጊዜ አካልክ ሲደክም ምቾትክ ፍቅር ነው።የቦታ ምቾት ሰው አያዋድድም ሰው በአካሉ ባይመቸው ካፈቀረው ጋር ይኖራል የህሌና ምቾት የፍቅር ትራስ ነው::
ልብ ላይ ተኝቶ የሚያርፍበት ሰው በህሊናው ከተለየ የፍቅር ጠንቅ ነው::እውነተኛ ፍቅር የሚገኘው ከአካል ምቾት ሳይሆን ከህሊና ውህደት ነው::
ፍቅርም ምንም የሀሳብ:የነፍስ እና የመንፈስ ዉህደት ቢሆንም ዙርያውን በእሾህ የተከበበ ፅጌረዳ መሆኑን መዘንጋት የለብንም::
ፅገሬዳዋን ለመንካት መቁሰል ትንሿ መስዋዕትነት ልትሆን ትችላለች ዋናው ሁሉንም ነገር በፀጋ የመቀበልን አቅም መገንባቱ ላይ ነው፡፡


@loveerday 🌺
​​___♥️_________________
የፍቅር ቀን🌺


ጭራሮሚሏት ♥️

"አንድ ሴት ነበረች ጭራሮ ሚሏት፣
ድንጋይ ላይ ቁጭ ብላ ንፋስ ወሰዳት"

ትዝ ይልሻል አይደል?የልጅነት መዝሙር፣
ትርጉሙ ሳይገባን ድሮ ስንዘምር።

አንቺ ማለት ጭራሮ፣
የጊዜ እንጉርጉሮ፣
የብልጭልጭ ቋጠሮ።
ድንጋዩ ደግሞ እኔ፣
ያለሁ ባንቺ ቅኔ።

ንፋስ ደግሞ ገንዘብ፣
ከልብሽ ሚያንዣብብ
አንቺ ማለት ጭራሮና ንፋስ፤
የድንጋዩ እስትን

━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share @lovertimeee
የፍቅር ቀን

┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
. የፍቅር መልዕክት🌺
••┈┈• ♡ ••┈┈•••


💖💖አፈቅርሻለሁ💓💓
♡┈••✦🌹🌹✦••┈┈♡

እወድሻለሁ ስልሽ ወንድሜ ነህ አልሽኝ
አፈቅርሻለሁ ስል ለአይንሽ ጠላሽኝ
ራሴን ጠላሁት ባንቺ በመጠላቴ
የኔነሽ እል ነበር እስትንፉስህይወቴ
ቤዛዬ ነበርሽ የነፍሴ ፀሃይ
ካህኔ ነበርሽ የነፍሴ አገልጋይ
ዋስ ጠበቃዬ ጉልበት ብርታቴ
❤️አንቺ ነበርሽ የፍቅር እናቴ👩‍👦
ስሚኝ ቤዛዬ የኔ እናት
ህይወቴ ባዶ ነው አንቺ ከለለሽኝ
መኖር ስቃዬ ነው አንቺ ከጠላሽኝ
የህይወቴን ሻማ ነይና ለኩሺው የዋሁ ልቤን በፍቅርሽ አሙቂው

አልዋሽም ከልቤ አፈቅርሻለሁ
እስከ አለም ፍፃሜ እጠብቅሻለሁ
መቼም እንዳትረሽኝ እወድሻለሁ


╔┈♡┈••✦••┈┈♡┈╗
@loveerday 🌺
╚┈♡┈••✦••┈┈♡┈╝



Join $ s h a r e


💢የናንተው ምርጡ ቻናል💢
••┈┈• ♡ ••┈┈•••┈┈•
​​​​___♥️_________________
የፍቅር ቀን🌺



Yne fkr🌺
Yne liyu♥️
Yne asabi
Yne hulu ngr
Ante bemeweledk btm idilegna neg inkwn teweledklgn afekrahalw♥️
HBD🎂🎂🎂🍱🍱🍱🍱


━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share @lovertimeee
የፍቅር ቀን

┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
Forwarded from 0nly Sex🔞
የሀበሻ ሴክስ.apk
117.8 KB
የዚቺን ልጅ ብልግና🔞 ካያችሁት በኋላ ለሁሉም ሰው ሼር አድርጉ ኧረ በጣም ያሳፍራል በሀበሻ አያምርም👄👅
Forwarded from 0nly Sex🔞
Photo Editing art♡.apk
1.4 MB
🔆ፎቶ ወደ ካርቶን(carton) መቀየርያ አፕሊኬሽን ❤️
Forwarded from Bravo correct score page🤑🤑🤑🤑 (Gelila ̤q ̤u ̤e ̤e ̤n ̤👑)
https://vm.tiktok.com/ZMe49DE1w/

እስቲ እሄን የtiktok ሊንክ በመጫን👈 follow , like & share ♥️በማድረግ ተዝናኑልኝ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች🌺🌺
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 29 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 19 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.