የከንቲባው ልጅ
🔥ክፍል 3
✍ደራሲ ተስፋዬ በትሩ
.
.
.
እንደዛ ተስፈንጥራ በቁጭት እና ንዴት ከመነሳቷ በፊት ፡ ሶፋ ላይ ቁጭ ብለን ኮካችንን እየተጎነጨን ፡ እሷ አይን አይኔን እያየች እያወራች ፡ እኔ ደግሞ አፌን ከፍቼ እያዳመጥኳት ነበር ። ተነስታ ቤት ውስጥ ወደዛ ወደዚህ ስትል አይኔ ፊትለፊቷ ወደተሰቀለው የግድግዳ ሰዓት ላይ አረፈ ። አናቱ ላይ በትክክል መገመት ባልችልም #02:05 አካባቢ ይላል ። እሷ ቅድም ከተስፈነጠረችው በላይ ነበር ደንግጬ ከሶፋው ላይ የተነሳሁት ። 'በቃ እኔ ልሂድ ፡ ሰዓቱ ሳላስበው በጣም ሄዷል ፡ ባይሆን ሌላ ቀን አገኝሻለው' ብያት ወደ በሩ ሳቀና ፊትለፊቴ ቀድማኝ ፡ በሩን ተደግፋ አትሂድ የሚል ፊቷን አሳየችኝ ። "ዛሬን ብቻ እዚህ ቤት ብታድር ትሞታለህ ...? ፡ እእእ ፡ ንገረኛ ...? በዛላይ መሽቷል ፡ በዚህ ሰዓት መሄድ ላንተም ጥሩ አይደለም" አለችኝ ። ብቻ ልጅቷ ሆዴን በልታዋለች ። ወድጄም ባይሆን ለማደር ወስኛለሁ ። ሲጀመር በዚህ ሰዓት ብቻዬን ወደ ግቢ ልመለስ ነው ወይንስ ልጅቷን ፡ 'እንዳመጣሽኝ ወደ ቦታው መልሺኝ' ልላት ነው ...! ሆኖም ግን ጥሩ ስሜት ላይ አይደለሁም ። የማላውቀው ሰፈር ፣ የማላውቀው ቤት ፣ ከማላውቃት ልጅ ጋር ...! ብቻ ደስ አይልም ። "ቆንጆ እራት ሰርቼ ፡ አብረን እንበላለን እሺ...! እስከዛ እንዳይደብርህ TV እያየህ ጠብቀኝ" አለችኝና ኩሺና ገባች ። የምወደውን ebs ቲቪ እያየሁ ጠበኳት ። እራቱም ቀረበና አጭር ፀሎት ተደረገ ። ከዛን ለራሷ ሳትጎርስ ፡ እኔን ልታጎርስ ምግብ የጠቀለለ እጇን ወደ አፌ ዘረጋች ። ሁኔታው ግር ቢለኝም እያመነታሁ ጎረስኩላት ። ቀጥላ "ከአባቴ ጋር ስንበላ መጀመሪያ ተጎራርሰን ነው" ስትለኝ ፡ እኔም የቤቱን ስርዓት ለማስቀጠል ብዬ ለራሴ ያዘጋጀሁትን ጥቅልል እንጀራ ወደ አፏ ሰደድሁ ። እውነት ለመናገር የሰራችው ምግብ ከነ ጣቷ ብሉኝ ብሉኝ ይላል ። ለጨዋታ ያህል ፡ 'አንቺ ፡ እውነትም የቤት እመቤት አይደለሽ እንዴ ...?' አልኳት ። ቅር አላላትም ፡ እንደውም "ሙት እሺ" አለችኝና በግራ እጇ ፡ እንዳልጎዳ በማሰብ ትከሻዬን መታችኝ ። እራታችንን በልተን ጨርሰን ፡ ከምግብ ጠረጴዛ ወደ ሶፋው ተመለስን ። ቲቪውን ለማየት እንዲያመቸን ፡ ሁለታችንም ከቲቪው ፊትለፊት ባለው ሶፋ ላይ ተቀምጠናል ። ሀሳባችንን እርግፍ አርገን ትተናል ። ብቻ እየተጫወትን ፡ እየተሳሳቅን ነው ። የምሽቱን ፀጥታ በሳቋ አድምቃለች ። ስቃ አታውቅም መሠለኝ ፡ ስትስቅ አታባራም ። ደግሞ ስትስቅ ደረቴ ላይ ልጥፍ ትላለች ። ኮስተር ማለት አልፈለኩም ፡ ዛሬ የደስታዋ ቀን ይሁን ብዬ እራሴን ሰጥቻታለሁ ። እስካሁን ግን እየሆነ ባለው ነገር አየተገረምኩ ነው ። ህልም እንጂ እውን አይመስልም ። የጥፋተኝነት ስሜት አልተሰማኝም ። ሲጀመር ምን አጠፋሁ ...? እንደውም "ሰውን ለመርዳት ፡ ሰው መሆን በቂ ነው" የሚለውን አባባል አየተገበርኩ ያለው ነው የመሠለኝ ። በመሀል ሰዓቱ በጣም መሄዱን ስላወኩ 'ዛሬ የመተኛት እቅድ የለሽም እንዴ ...?' አልኳት ። ከዛን "ውይ ፡ በጣም ይቅርታ እሺ ፡ እኔኮ ብዙ ጊዜ ቀን ቀን ስለምተኛ ነው" አለችኝ እና እጄን ይዛ ወደ አንድ ክፍል ወሰደችኝ ። "የአባዬ መኝታ ቤት ነው ፡ ከፈለክ እዚህ ተኛ ፤ ይሄኛው ደብሮህ ሳሎን ሶፋ ላይ ማደር ከተመቸህ ግን እዛም ማደር ትችላለህ" ስትለኝ ፤ የባለስልጣን አልጋ ላለመዳፈር ብዬ 'ኧረ ፡ ሶፋው እኮ ይበቃኛል ፡ አትጨናነቂ' አልኳት ። "እንደተመቸህ" ብላኝ ፡ ብርድ ልብስ አቀበለችኝና ቲቪውን ዘግታ ወደ መኝታ ክፍሏ አመራች ። በልብስ መተኛት ስለማልወድ ፡ ከላይ የለበስኩትን አውልቄ ልተኛ ስል ልጅቷ ድንገት ከተፍ አለች።
...በልብስ መተኛት አልወድም። ልተኛ ልብሴን ሳወልቅ ሳላስበው በድንገት መጥታብኝ ፡ ትንሽም ቢሆን አሳፈረችኝ ። መደንገጤን አይታ "ውይ በጣም ይቅርታ እሺ ፡ ልብስህን እንዳወለክ ስላላወኩ ነው ። ለማንኛውም ፡ ደና እደር ሳልልህ ሄድኩኝ አይደል ...? ፡ ደና እደር እሺ የኔ ጌታ" አለችኝና ወደመጣችበት ተመለሰች ። የሷን አላውቅም ፡ እኔን ግን በፍጹም እንቅልፍ ሊወስደኝ አልቻለም ። እኔ እንኳን ይሁን ልመናት ፡ እሷ ግን እንዴት አመነችኝ ...? ፡ ይሄን የመሠለ ቤት ውስጥ ብቻዋን የምትኖር አንዲት ፍሬ ልጅ ፡ እንዴት እንደኔ አይነቱን ጎረምሳ አምና ታሳድራለች ...? ፡ ነው ወይስ ተደብቃ ምን እንደማደርግ እያየችኝ ይሁን ...? ፡ anyways የሶፋው ምቾት ፡ ምቾቴን ነስቶኝ እንቅልፍ ባይኔ ዝር ሳትል ፡ ከመስጂድ "Allah wakbar" የሚል ድምፅ ከጆሮዬ ገባ ። በ #4 ማይክራፎን ነው ሚጠቀሙት መሠለኝ ድምፁ ከልክ በላይ ይሰማል ። ሲመስለኝ ቤታቸው ለመስጂድ ፤ ወይም ደግሞ መስጂዱ ለቤታቸው ቅርብ ነው ። ከጥቂት ደቂቃ በዋላ ከልጅቷ መኝታ ቤት ድምፅ ይሰማኝ ጀመር ። ሲመስለኝ እየቃዠች ነው ፡ ድምጿ ስለረበሸኝ ወደ ክፍሏ አመራሁ ። "አባአአአ ፡ አባዬኤኤኤ ፡ አትሂድ አባ ፡ አትሙትብኝ ፡ አይሆንም" (በሃይለኛ ድምፅ) ። የኔ በር በርግዶ መግባትና የሷ ከቅዠት መባነን clash አደረገ ። በጣም አልቧታል ፤ በዛላይ ከመጠን በላይ ቁና ቁና እየተነፈሰች ነው ። ለማረጋጋት ብዬ አቀፍኳትና እንደ ልጅ እያባበልኳት "አይዞሽ እሺ ሁሉም አልፏል ፡ ደግሞም ቅዠት እንጂ እውነት አይደለም" አልኳት ። ደረቴ ውስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች "አባዬን የሆኑ ሰዎች ጫካ ውስጥ ሲገድሉት አየሁ እኮ" አለችኝ ። በጣም ፈርታለች ፡ ሁሉ ነገርዋ ይንቀጠቀጣል ። በፍርሀት ስታቅፈኝ እራሱ እንዳለቃት ነው መሠለኝ ፡ ትንፋሽ እንኳን መውሰድ እስኪያቅተኝ ድረስ ነው ። ለተወሰኑ ደቂቃዎች በእቅፌ ውስጥ ሆና አምርራ አለቀሰች ። ቀስ በቀስ ግን ድምጿ እየቀነሰ ፡ እየቀነሰ ፡ በስተመጨረሻ silent ሆነች ። ቀስ ብዬ ሳያት ፡ አሸልባለች ። እንደምንም ብዬ ሳልቀሰቅሳት አልጋዋ ላይ አስተኛዋት ። ለደቂቃዎች አልጋዋ አጠገብ ቁጭ ብዬ አየኋት ። ቅድም ያየሁት ፡ ያ እንቡጥ ፅጌሬዳን የሚመስለው ጉንጯ አሁን ላይ በእንባዋ ታጥቦ ሌላ ሰው አስመስሏታል ። ቅድም እንተኛ ስላልኳት ሊፀፅተኝ ነው መሠለኝ ። እንደዛው እንደሳቀች ባነጋነው ። ብቻ ልጅቷ ሚስኪን ከሚባሉት ጥቂት ሴቶች መሀል አንዷ ናት ። ትቻት ወደ ሳሎን ተመለስኩኝ ። ለመጀመሪያ ጊዜ ለሊቱን ሙሉ አይኔ ሳይከደን ጀምበር ወጣች ። ቢረዝምም ይነጋል ፡ ሚያልፍ ባይመስልም ሁሉም ያልፋል ። የዛሬው ቀን አያልፍም እንዴ ብዬ የሰጋሁት ትናንት ሆነልኝ ። ያልተኛሁት ያለሁበትን ቦታ ፈርቼ አልነበረም ። በቃ እንቅልፍ እምቢ ስላለኝ ነው ። ለማንኛውም ተመስገን ማለቱ ሳይሻል አይቀርም ። ተመስገን ፈጣሪዬ ።
"ነቅቻለሁ ፡ ተርፌያለሁ ፡
ራሴን ላድን ፡ ቆርጫለሁ ...!"
✎ ክፍል አራት
ይ................
ቀ..................
ጥ...................
ላ....................
ል....................
@loveleule

Don't forget to smile 😂 pinned «የከንቲባው ልጅ 🔥ክፍል 3 ✍ደራሲ ተስፋዬ በትሩ . . . እንደዛ ተስፈንጥራ በቁጭት እና ንዴት ከመነሳቷ በፊት ፡ ሶፋ ላይ ቁጭ ብለን ኮካችንን እየተጎነጨን ፡ እሷ አይን አይኔን እያየች እያወራች ፡ እኔ ደግሞ አፌን ከፍቼ እያዳመጥኳት ነበር ። ተነስታ ቤት ውስጥ ወደዛ ወደዚህ ስትል አይኔ ፊትለፊቷ ወደተሰቀለው የግድግዳ ሰዓት ላይ አረፈ ። አናቱ ላይ በትክክል መገመት ባልችልም #02:05 አካባቢ…»
🌿አፍቅሩ፣ ነገር ግን . . .
አንድን ሰው ስታፈቅሩ በዚያ ስሜት ውስጥ ሆናችሁ ረጅም ርቀት ከመጓዛችሁ በፊት እናንተ ያንን ሰው ባፈቀራችሁበት የፍቅር ጥልቀት ልክ እሱም እንደሚያፈቅራችሁ እርግጠኛ መሆናችሁን አትዘንጉ፡፡ እናንተ ላላችሁ ጠሊቅ ፍቅር የሚመጥን ፍቅር የሌለው ሰው የሚሰጣችሁ ቁስል ያንኑ ያህል ጠሊቅ መሆኑን አትርሱ፡፡
አፍቅሩ፣ ነገር ግን ያላችሁን የፍቅር ስሜት መውሰድ በፈለጋችሁት ፍጥነት ያኛውም ሰው መውሰድ መፈለጉን እርግጠኛ ሁኑ፡፡
አፍቅሩ፣ ነገር ግን ልባችሁን አሳልፋችሁ ከመስጠታችሁ በፊት እናንተም መፈቀራችሁን እርግጠኛ ሁኑ፡፡
አፍቅሩ፣ ነገር ግን ፍቅር አውነተኛ ነው እንጂ እውር እንዳልሆነ አትርሱ፡፡ ፍቅር ያስባል፣ ያያል፣ ያመዛዝናል፣ ምላሽ ይጠብቃል፣ በመጨረሻም በትክክለኛው ነገር ላይ ይቆርጣል፡፡
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨🪴

🔥ክፍል 4
✍ደራሲ ተስፋዬ በትሩ
.
.
.
ከእንቅልፌ ሳይሆን ከሶፋው ላይ ተነሳሁ ። ደግነቱ እሷም ተነስታ ኩሺና ውስጥ ሽር ጉድ እያለች ነው ። ሲመስለኝ እንቁላል ነገር እየተሰራልኝ ነው ። አፍንጫዬ ነው ሹክ ያለኝ ። ከጥቂት ደቂቃ በዋላ ድሬዳዋ ከመጣሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ልክ እናቴ ወይንም እህቴ ቤት እያለሁ እንደምትለኝ "ቁርስ ቀርቧል" የሚል የድግስ ጥሪ ከጆሮዬ ገባ ። ስላልተኛሁ ፊቴን ልታጠብ ...? አልታጠብ ...? በሚለው ሀሳብ አየተወዛገብኩ በስተመጨረሻ ታጥቤ ወደ ቁርሱ አቀናሁ ። ልክ እንደ ትናንት ማታው ተጎራርሰን ጀመርነው ። (የቤቱ ህግም አይደል ...) እውነት ለመናገር ልጅቷ ባለሞያ ናት ። የምትሰራው ምግብ ልክ እንደሷ ጣፋጭ ነገር ነው ። (እሷን ደግሞ መች ቀመስካት ...?) ምን እንደ ነካን አላውቅም ፡ ሁለታችንም ተስገብግበን ሳልፈልግ ጨረስነው ። ከቁርስ በዋላ ልክ እንደ ትናንቱ ሶፋው ላይ face to face ተቀምጠን መፋጠጥ ጀመርን ። እሷም እንደኔው ብዙም እንዳልተኛች አይኗ ይናገራል ። የግድግዳ ሰዓቱን ዞር ብላ አየችና "ዛሬ እንኳን እንደማታው አትሂድ ብዬ አላስጨንቅህም ። ማታም በዚያ ሰዓት ወተህ በኔ ምክንያት ችግር ላይ እንድትወድቅ ስላልፈለኩ ነበር ። አሁን ግን ነግቷል ፡ ከኔጋር እዚህ ብትቆይ ደስ ይለኛል ፡ መሄድ ከፈለክ ግን አላስጨንቅህም በሩ ክፍት ነው" አለችኝና ተነስታ በሩን ከፈተችው ። ቢሆንም ግን ቅር እያላት እንደሆነ ፊቷ በደምብ ያስታውቃል ። እኔም ተነሳሁና ወደ ተከፈተልኝ በር አመራሁ ። እሷ ደግሞ በሩን እንደከፈተች የበሩን መክፈቻ ሳትለቅ እዛው ቆማ ወደ መሬት አቀርቅራ ታያለች ። በሩጋ እስክደርስ ለመሄድ አስቤ ነበር ፤ ግን እሷን አልፌ የምሄድበትን ጉልበት አጣሁ ። እጇን ከበሩ መዝጊያ ላይ አንስቺ በራሴ እጅ ዘጋሁትና እጇን እንደያስኩ ወደ ሶፋው ተመለስን ። ጎበዝ ተማሪ ባለመሆኔ ዛሬ ገና ኮራሁ ። ጎበዝማ ብሆን ኖሮ ፡ "ኧረ ትምህርት ያመልጠኛል ፡ በዛላይ ብዙ assignment አስቀምጬ ነው የመጣሁት" እላት ነበር ። በዚች ምድር ላይ ካሉት ነገሮች ቁጥር #1 የምጠላው ትምህርትን ነው ። ጥናት አልተደረገም እንጂ በአለማችንም ለትምህርት ጥላቻ ካላቸው ሰዎች መካከል ቁጥር #1 እኔ ልሆን እችላለሁ ። ለትምህርት ብዙም ትኩረት አልሰጥም ። እሱ ላይ ጊዜዬን ሳጠፋ በጣም ያናድደኛል ። በተለይ የዩኒቨርስቲ ትምህርት ፡ final ፈተና ወሩን ሙሉ አንብበህም የማትሰራው ጉድ የንዴቴን መጠን ከፍ ያደርገዋል ። ከተሳካ አቋራጭ መንገድ ይመቸኛል ። እንደዚህ ስላችሁ ደግሞ የምኮርጅ እንዳይመስላችሁ ። ምን በወጣኝና ፤ የሚኮርጅ ጓደኛ አለኝ ፡ ከሱላይ ነው የምሰራው ። በዚች ምድር ላይ ከሰይጣን ውጪ የምጠላው ነገር ስለሌለ ፡ የሚያስጠሉኝን ነገሮች የሰይጣን ማህበርተኛ አድርጌያቸዋለው ። ለምሣሌ በኔ አይን illuminate የሆኑ ነገሮች እነዚህ ናቸው ፦ #1-ትምህርት ፣ #2-ትምህርት ፣ #3-ትምህርት ... ትምህርትን የጠላሁበት ትክክለኛ ምክንያት አላውቅም ። ለነገሩ ስንፍናዬኮ በቂ ምክንያት ይሆናል ። anyways ለጊዜው ትምህርቱን የራስህ ጉዳይ ብዬው ፡ እልጅቷ ቤት ቀርቻለሁ ። ከጥቂት ዝምታ በዋላ "እሺ ወጣት ተስፋዬ ፡ እስኪ ስላንተ ንገረኝ ፡ በትንሹም ቢሆን ስለኔ አውቀህ የሌ ...?" አለችኝ ።
'እንዳልኩሽ ስሜ ተስፋዬ ይባላል ። እናቴ ናት ያወጣችልኝ ። የተወለድኩት ሙገር ቀበሌ ውስጥ በምትገኝ ኩባ ሰፈር በምትባል ቦታ ነው ። ምናልባት ሙገርን በሲሚንቶ ልታውቂያት ትችያለሽ ። (ሙገር ሲሚንቶ ፣ ዳንጎቴ ሲሚንቶ) የትውልድ ሰፈሬ ኩባ የተባለው ፡ ያን ጊዜ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካን የሰሩት ሰዎች ኩባውያን ስለነበሩ ነው ። ኩባ ሰፈር ደግሞ በፋብሪካው አጥር አጠገብ በታችኛው በኩል የተመሠረተ ሲሆን ፡ ያን ጊዜ የኩባውያን ፡ አሁን ደግሞ የፋብሪካው ሰራተኞችና ቤተሰቦች መኖሪያ ስፍራ ነው ። ሁለተኛ ክፍል እስክደርስ እዛው ነው ጥርሴን ነቅዬ ያደኩት ። #2ኛ ክፍል #2ኛ ሴሚስተር ላይ አባቴ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ውስጥ የስራ እድገት አገኘና ቤታችንን ከኩባ ሰፈር ወደ ሙገር መኮዳ ቀየርን ። መኮዳ ከኩባ ሰፈር በእግር ከ #30-40 ደቂቃ የሚፈጅ መንገድ ሲሆን በመኪና ደግሞ ከ #5 ደቂቃ አያልፍም ። ሰፈሩም መኮዳ የተባለው በድሮ ጊዜ እዚህ አካባቢ የኦዳ ዛፍ እንደነበር ይነገራል ። ለዛም ነው ሰፈሩ በአፋን ኦሮሞ Muka odaa /ሙከ ኦዳ (የኦዳ ዛፍ) የተባለው ። ከዛን ቀስ በቀስ ስሙ ከልጅ ልጅ ሲያልፍና ሲቆላመጥ መኮዳ ሆኖ ቀረ ። እና እዚህ ድሬዳዋ እስክመጣ ድረስ ለ #10 አመታት እዛው ነው ከቤተሰቦቼና ጓደኞቼ ጋር ያሳለፍኩት ። መኮዳም ኩባ ሰፈርም ካምፕ ናቸው ። የፋብሪካው ሰራተኞችና ቤተሰቦች ብቻ የሚኖሩበት ሰፈር ። አብዛኛው የሙገር ሰው ግን የሚኖረው ሬጂ በሚባል የሙገር ከተማ ውስጥ ነው ። አስተዳደጌ ያንቺ ተቃራኒ ነው ። እቤት ውስጥ አባቴ ፣ እናቴ ፣ #3ቱ እህቶቼ እና አጎቴ ሆነን ነው የኖርነው ። እንዳንቺ ብቻዬን ለአመታት ይቅርና ለሰዓታትም አሳልፌ አላውቅም ። ቤተሰብ ፣ ዘመድ ፣ ጎረቤት ፣ ጓደኛ ፣ ሁሉንም አለኝ ። ሰፈር መንደሩ ያውቁኛል ፤ እኔም እንደዛው ። ምናልባት እኔና አንቺን የሚያመሳስለን ነገር ቢኖር የሲሚንቶ ሀገር ልጆች መሆናችን ነው ። ለነገሩ ምናችንም ሲሚንቶ አይመስልም ። ከአፈር እንደተሰራን እናስፎግራለን ። ባይሆን ግን ነጮቹ ከሲሚንቶ የተሰሩ ይመስሉኛል ። anyways ብዙም ባያኮራም ፣ ደስ የሚሉ ብዙ ታሪኮችን አሳልፌ አሁን ላይ ደርሻለሁ ። እንደ ምታዪኝ አሁን የግቢ ተማሪ ነኝ ። በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ #2ኛ ዓመት የመካኒካል እንጂኔሪንግ ተማሪ ነኝ' አልኳት እና ብዙ እንዳወራሁ ስለተሰማኝ ዝም አልኩ ። ቀጥላም "ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ በመሆንህ ደስተኛ ነህ ...?" አለችኝ ። አኔም 'መጀመሪያ ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ እንደደረሰን ስናውቅ በደስታ አብደን ነበር ። ከ #1 ክፍል ውስጥ #10 ተማሪ ነበር አንድላይ እዚህ የደረሰን ። እዛ ሆነን የጠበቅነው ነገርና ፡ እዚህ መጥተን ያየነው ምንም አይገናኝም ። ባጠቃላይ ስለ ድሬ ባጭሩ ሙዚቃዋ ሸወደን ማለት ይቻላል ። anyways አማራጭ ስለሌለኝና "ነገር ሁሉ ለበጎ ናቸው" በሚለው ቃል ስለማምን አሜን ብዬ ተቀብየዋለሁ' አልኳት ። መጠየቅ ትወዳለች መሠለኝ ፡ ጥያቄው ቀጥሏል ። "ይቅርታ ግን ፡ መጠየቅ ይኑርብኝ አይኑርብኝ አላውቅም ። እእእ ... ፍቅረኛ አለህ ...?"
✎ ክፍል አምስት

Don't forget to smile 😂 pinned «የከንቲባው ልጅ 🔥ክፍል 4 ✍ደራሲ ተስፋዬ በትሩ . . . ከእንቅልፌ ሳይሆን ከሶፋው ላይ ተነሳሁ ። ደግነቱ እሷም ተነስታ ኩሺና ውስጥ ሽር ጉድ እያለች ነው ። ሲመስለኝ እንቁላል ነገር እየተሰራልኝ ነው ። አፍንጫዬ ነው ሹክ ያለኝ ። ከጥቂት ደቂቃ በዋላ ድሬዳዋ ከመጣሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ልክ እናቴ ወይንም እህቴ ቤት እያለሁ እንደምትለኝ "ቁርስ ቀርቧል" የሚል የድግስ ጥሪ ከጆሮዬ ገባ ። ስላልተኛሁ…»
Forwarded from Tezu Ynatua ❤
፠እግዚአብሔር ዛሬ እንደ ኖህ ይዉደድህ
፠እንደ ዳንኤል ይጠንቀቅልህ
፠እንደ ንዕማን ያድንህ
፠እንደ ሙሴ ዉለታ ይዋልልህ
፠እንደ ይስሀቅ ያበልፅግህ
፠እንደ ዳዊት ይቀባህ
፠እንደ ኤሊያስ መልስን ይመልስልህ
፠እንደ ጳውሎስ ይጠቀምብህ
፠እንደ አስቴር ጣልቃ ይግባልህ
፠እንደ እስራኤል ይዋጋልህ
ይህንን ለ 20 ሰዎች አስተላልፍ ይህንን ባደረክ ጊዜ
እግዚአብሔር አንድ ነገር ያደርግልሀል::
፠እንደ ዳንኤል ይጠንቀቅልህ
፠እንደ ንዕማን ያድንህ
፠እንደ ሙሴ ዉለታ ይዋልልህ
፠እንደ ይስሀቅ ያበልፅግህ
፠እንደ ዳዊት ይቀባህ
፠እንደ ኤሊያስ መልስን ይመልስልህ
፠እንደ ጳውሎስ ይጠቀምብህ
፠እንደ አስቴር ጣልቃ ይግባልህ
፠እንደ እስራኤል ይዋጋልህ
ይህንን ለ 20 ሰዎች አስተላልፍ ይህንን ባደረክ ጊዜ
እግዚአብሔር አንድ ነገር ያደርግልሀል::
Forwarded from Efitah♓️
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መልካም አዲስ ዓመት
❤
❤
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
ዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስ አመት
መልካም አዲስ አመት
መልካም አዲስ አመት
መልካም አዲስ አመት
መልካም አዲስ አመት
መልካም አዲስ አመት
መልካም አዲስ አመት
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ከዳሪ
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ከዳሪ
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ከዳሪ
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
አዲስ አመት
አዲስ አመት
አዲስ አመት
አዲስ አመት
አዲስ አመት
አዲስ አመት
አዲስ አመት
ያሰባችሁት የሚሳካ ምርጡ በአልና አመት እንዲሆንልዎ እመኛለሁ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መልካም አዲስ ዓመት
❤
❤
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
ዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስ አመት
መልካም አዲስ አመት
መልካም አዲስ አመት
መልካም አዲስ አመት
መልካም አዲስ አመት
መልካም አዲስ አመት
መልካም አዲስ አመት
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ከዳሪ
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ከዳሪ
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ከዳሪ
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
አዲስ አመት
አዲስ አመት
አዲስ አመት
አዲስ አመት
አዲስ አመት
አዲስ አመት
አዲስ አመት
ያሰባችሁት የሚሳካ ምርጡ በአልና አመት እንዲሆንልዎ እመኛለሁ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Don't forget to smile 😂 pinned «🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት ❤ ❤ አዲስዓመት መልካምአዲስዓመት መልካም አዲስዓመት መልካም አዲስዓመት መልካም አዲስዓመት መልካም አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት…»
Forwarded from ወሲብ አገናኝ 🍆👄👄 (w͎i͎h͎a͎😛😄)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ዊንታና 🤗
ሰው ሁን ከሰውን ሰው ሁን እባክህ ሼር አድርግልኝ
ባለኝ መሰረት ሼር
ሱራ የሰሚነሽ ኪዳነምህረት
በኪዳነምህረት እውነት ኪዳነምህረትን የምትወዷት ከሆነ በፈጣሪ መወለድ ቋንቋ ነው እህቴን እርዱልኝ
አረ በፈጣሪ አይታቹ አትለፍ እህታችን ይሄው የአጥንት እጢ ተብላ ይሄው ገና በወጣትነቷ የአልጋ ቁራኛ አርጎት አሰቀምጧታል
ወዳጆቼ ግድ የላቹሁም ይሄ የሆነባት አመት እንኳን አልሞላትም እና እኛም መጨረሻችንን አናውቅምና ወዳጆቼ እርዱኝ በማለት ትማፀናቹኋለች
በፈጣሪ መርዳት ባንችል እንኳን ሼር እያረግን እንለፍ እህታችንን ለመርዳት ከፈለጋቹ
ብዙኋን ገዛህኝ
1000173773637 ንግድ ባንክ
በፈጣሪ ሼር አርጉት
ሰልክ 0912963798
0910716372
0942378593
ብዙሀን ብላቹ ደውሉላት
እህታችን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@EthioBini1 @EthioBini1