Love Aid
90 subscribers
395 photos
2 links
ንጹህ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች፡ ባልቴቶችንም በመከራቸዉ መጠየቅ…ያዕ ፩፥፪፯
ጥያቄ እና አስተያየት እንዲሁም ከኛ ጋር በመሆን ማገልገል የምትፈልጉ አናግሩን
@ZionTekle @Nardi_Jc @bk264
Download Telegram
ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል። ምሳሌ ፩፱፥፩፯
what a gift you have for our poor families for this christmass holiday?
#Clothes n shoes ( it can be used but not old....)
#Meals(different meals can be stay for along..like mokoroni,pasta.sinde,teff food oil, onion, flour,በርበሬ,ሽሮ, በሶ...)
#school stationaries( Ex.book, books,pen,eraser,pencile, bag...)
#school fee ( for any long)
#sanitary materials (soap, hair oils,comb, pads,...)
#Diffrent chrismass gifts are also possible

you can Contact us: phone👉🏻 +251 91 230 0893 email👉🏻nardiisrael37@gmail.com
👉🏻 +251 92528 3476
👉🏻+251 91 184 3651
👉🏻+251 92 0399331
#Bewithus
#supportus and
#Geturblessing🙏
ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥
በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል። ምሳሌ ፩፱፥፩፯

መጪው 🌻🌻አውድ አመት አዲስ አመት 2013 🌻🌻
የሰላም፥ የጤና፥ የፍቅርና የብልፅግና ይሁንልን! እያልን
ከየትኛውም ግዜ በላይ በዚህኛው አስቸጋሪ ወቅት ከጎናቸው ሆነን
በቻልነው ልናግዛቸው የሚገባ ምስኪን ሰዎች ስላሉን በተለያዩ ነገሮች አብራችሁን እንድትቆሙ እንጠይቃለን።

የንፅህና መጠቀሚያዎች

ሳሙና (የገላና የልብስ
ሞዴስ
ሶፍት
ፓራሲታሞል ( Anti Pains)
ሳኒታይዘር
ማስክ
አልኮል....

የአስቤዛ እቃዏች
ዱቄት
ሽንኩርት
ዘይት
ፓስታ፣ መኮሮኒ ፣ ሩዝ…
ምስር፣ አተር ፣ ድፍን ምስር…
በርበሬ፣ ሽሮ፣ በሶ
የመማሪያ ቍሳቁሶች

ደብተር
እስኪሪብቶ፥ እርሳስ
ዪኒፎርም
የመሳሰሉትን በመስጠት ፤ በአካል መገኘት ማትችሉ ሰዎች
ከታች ባሉት ስልኮች ደውለው ያናግሩን።በአካል መምጣት ለምትችሉ
ቦታው ሰሜን ናዝሬት መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ (04 kebele) ነው

what a gift you have for our poor families for this new year?🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻
#Clothes n shoes ( it can be used but not old....)
#Meals(different meals can be stay for along..like mokoroni,pasta.sinde,teff food oil, onion, flour,በርበሬ,ሽሮ, በሶ...)
#school stationaries( Ex.book, books,pen,eraser,pencile, bag...)
#school fee ( for any long)
#sanitary materials (soap, hair oils,comb, pads,...)
#Diffrent new year gifts are also possible.
Contact us
+251 92 039 9331
+2519 12300893
+251 92 528 3476
+251 90 968 7214
+251 9 1 184 3651
+2519 12306369