አዲስ የአሸናፊነት ዘመን ተጀምሯል!
በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የአዲሱን ዘመን ጅማሬ የእስካሁኑን ጉዞ በማክበር እና መጪውን ጊዜ የኛ በማድረግ ከአዳዲስ መልካም ዕድሎች ጋር አብረውን ይጓዙ።

1729ኛውን መደበኛ ሎተሪ ቆርጠዋል?
መደበኛ ሎተሪ 1729ኛ ዕጣ ዛሬ ጥር 8 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ ይወጣል!
በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice

መደበኛ ሎተሪ 1729ኛ ዕጣ ዛሬ ጥር 8 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።
በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!!
መልካም የከተራ እና የጥምቀት በዓል!
በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
መልካም የከተራ እና የጥምቀት በዓል!
በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
ይህ የ 4ሚሊየን ብር መልዕክት ነው!
605 ላይ ማንኛውም መልዕክት በመላክ እንዲሁም በቴሌ ብር በ10 ብር ከቆረጡ የ4 ሚሊየን ብር እና የሌሎች አጓጊ ሽልማቶች ዕድለኛ ይሆናሉ፡፡
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር።
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice

የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ወጣት ለዓለም እናውጋው በሙያው በኬሚካል ኢንዱስትሪ በመመረቅ የፋብሪካ ሰራተኛ ሲሆን በ30ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 1ኛው ዕጣ የ4 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡
እርሶም እድለኛ የማይሆኑበት ምንም ምክንያት የለም፤ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም መልዕክት በመላክ እድለኛ ይሁኑ።
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
እርሶም እድለኛ የማይሆኑበት ምንም ምክንያት የለም፤ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም መልዕክት በመላክ እድለኛ ይሁኑ።
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
አቶ ዮሃንስ ተስፋዬ ነዋሪነቱ በሞጆ ከተማ ሲሆን በአነስተኛ ንግድ ሥራ ላይ የተሰማራ ሲሆን በቀረጠው 30ኛ ዙር አድማስ ዲታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ2ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ቤት የመስራት ዕቅድ እንዳለው ገልጾልናል ፡፡
እርሶም እድለኛ የማይሆኑበት ምንም ምክንያት የለም፤ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም መልዕክት በመላክ እድለኛ ይሁኑ።
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
እርሶም እድለኛ የማይሆኑበት ምንም ምክንያት የለም፤ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም መልዕክት በመላክ እድለኛ ይሁኑ።
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መደበኛ ሎተሪ 1730ኛ ዕጣ ዛሬ ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።
በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ወጣት ጫላ ዓብዱ በ30ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛ ዕጣ የ1 ሚሊየን ብር ተረከበ ፡፡ ወጣት ጫላ በሸቀጣሸቀጥ ንግድ የተሰማራ ሲሆን በደረሰውም ገንዘብ ንግዱን እንደሚያጠናክርበት ገልጾልናል ፡
እርሶም እድለኛ የማይሆኑበት ምንም ምክንያት የለም፤ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም መልዕክት በመላክ እድለኛ ይሁኑ።
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
እርሶም እድለኛ የማይሆኑበት ምንም ምክንያት የለም፤ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም መልዕክት በመላክ እድለኛ ይሁኑ።
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 31 ጥር 28/05/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የሚወጣ ሲሆን የወጡ የዕጣ ቁጥሮችም ወድያውኑ በድርጅታችን ማህበራዊ ሚድያዎች ይሰራጫሉ ይከታተሉ ፡፡ ውድ ደንበኞቻችን የ32ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪም ገበያ ላይ ነው ከወዲሁ በ605 ማንኛውም ፊደል በመላክ ዕድላችሁን ሞክሩ ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 31 ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
የ 4ሚሊየን ብር መልዕክት!
605 ላይ ማንኛውም መልዕክት በመላክ እንዲሁም በቴሌ ብር በ10 ብር ከቆረጡ የ4 ሚሊየን ብር እና የሌሎች አጓጊ ሽልማቶች ዕድለኛ ይሆናሉ፡፡
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር።
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
605 ላይ ማንኛውም መልዕክት በመላክ እንዲሁም በቴሌ ብር በ10 ብር ከቆረጡ የ4 ሚሊየን ብር እና የሌሎች አጓጊ ሽልማቶች ዕድለኛ ይሆናሉ፡፡
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር።
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
መደበኛ ሎተሪ 1731ኛ ዕጣ ዛሬ የካቲት 6 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።
በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
“ለ50 ሚሊዮን ብሩ እመጣለሁ” ይህን ያለን የልዩ ዕድል ሎተሪ የ5 ሚሊዮን ብር ዕድለኛው ገነቱ ታምራት ነው፡፡
በህይወቱ ብዙ ውጣውረዶችን ላለፈው፤ ፈተናዎቹን ደግሞ በአሸናፊነት ለተወጣው፣ጓደኞቹ ተው የሎተሪ ፍቅርህን ቀንስ ሲሉት እኔ ብቻ ሳይሆን እናንተም ይደርሳችኋል ለሚለው ገነቱ በሚሊየን ሎተሪ የ50 ሚሊዮን ብር ዕድለኛ እሆናለሁ ማለቱ እውነት አለው፡፡
ገነቱ ታምራት የተወለደው በከምባታ ዱራሜ ከተማ ነው፡፡ በትምህርቱ በችግር ምክንያት ከስምንተኛ ክፍል ማለፍ አልቻለም፡፡ ትምህርቱን አቋርጦ ሊስትሮ ሆነ፤ ከዚያም እዚያው ዱራሜ ከተማ የጎሚስታ ስራ ጀመረ፡፡ ዱራሜ አልሆንልህ ሲለው ሀዋሳ ገብቶ ጎሚስታ ስራውን ቀጠለ፡፡ ጎሚስታ ስራውን ትቶ ደግሞ የሲኖትራክ ተሽከርካሪ ረዳት ሆነ፡፡ሚስትም አገባ፡፡ ብዙም ሳይቆይ መንጃ ፈቃድ አውጥቶ የሲኖትራክ ሹፌር ሆነ፡፡ አሁን የአንድ ልጅ አባት ነው፡፡
ከሊስትሮ ስራው ጀምሮ ሎተሪ ያለማቋረጥ የሚቆርጠው ገነቱ በሀዋሳ ከተማ ከስራው አረፍ ብሎ ቡና እየጠጣ የቆረጣት የልዮ ዕድል ሎተሪ የ2ኛ ዕጣ የ5 ሚሊዮን ብር አሸናፊ አድርጋዋለች፡፡
በደረሰው ገንዘብ ምን ለመስራት እንዳቀደ በቃለ መጠይቃችን ጊዜ ስንጠይቀው ቤተሰብ መርዳትና ያቋረጥኩትን ትምህርት መቀጠል አንዱ ትልቁ እቅዴ ነው፡፡ የሲኖትራክ ተሽከርካሪ ገዝቼ በራሴ መኪና መስራት ሌላው ትልቁ እቅዴ ነው ብሏል፡፡