Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
253K subscribers
1.07K photos
100 videos
24 files
147 links
The Official Telegram Channel of Ethiopia Lottery Service.

ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዲጂታል ሎተሪ ይፋ ሆነ

#Ethiopia | በኢትዮጵያ የመጀመርያው የሆነውና ታሪካዊው የዲጅታል ሎተሪ መጀመር ማብሰርያ ሥነስርአት ሚያዚያ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሄደ፡፡

በስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደው በዚህ መርሐግብር ላይ የተለያዩ የተቋማት ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች፣የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የቦርድ አባላት፣ የማኔጅመንት አባላት፣ ዕድለኞች፣ የዕድል አድራሾችና የባለድርሻ አካላት መ/ቤት ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡

ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር ሀብታሙ ሃ/ሚካኤል፣ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቤዛ ግርማና የታምኮን ሶፍትዌር ሶሉይሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰለሞን ከበረ በዚሁ ሥነስርአት የዲጅታል ሎተሪውን በይፋ አስጀምረዋል፡፡

ሙሉ መረጃውን በፌስቡክ ድረገፃችን ያገኙታል።

https://www.facebook.com/share/p/1Af4Xa4XsA/?mibextid=wwXIfr
አይጠራጠሩ የእርሶ ነው!

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ሊሸልሞት ዝግጅቱን ጨርሷል

በጥቂት ቀናት ውስጥ የእድሉ ባለቤት ይፋ ይደረጋል

ሳያመልጦ ሎተሪውን ይቁረጡ! ይሸለሙ!

አሁኑኑ ወደ www.ethiolottery.et በመሄድ ይቁረጡ
ሎተሪ ዘመኑን መስሎ መጣ!

ተወዳጆቹን ሎተሪዎች በዲጂታል ያግኟቸው!

አሁኑኑ ይቁረጡ - https://www.ethiolottery.et/
እንኳን ለብርሃነ ስቅለቱ በሰላም አደረሳችሁ!!
መልካም የትንሳዔ በዓል ይሁንልዎ!

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ ይሁንልን!
ክቡራን የሎተሪ ደንበኛቻችን እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል አደረሳችሁ እያልን የትንሳኤ ሎተሪ 2017 ዕጣ ዛሬ  ሚያዝያ 11 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
በተሻለ መልክ ወደ እርሶ ቀርበናል!

ባሉበት ሆነው ጊዜ ዎን ቆጥበው ተወዳጆቹን ሎተሪዎች በዲጂታል ስልኮት ይቁረጡ!

ወደ www.ethiolottery.et በመሄድ የምንወደውን ሎተሪ እንቁረጥ!
መደበኛ ሎተሪ 1736ኛ ዕጣ ዛሬ  ሚያዝያ 16 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በልዑል ኮንሰርት እየተዝናኑ ዕድለኛ ይሁኑ!
Ethiolottery.et ላይ አሁኑኑ ይመዝገቡ ፤
የ50 ሚሊየን ብር ሎተሪ ይቁረጡ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ ሽርጉድ ኮንሰርት እየተዝናኑ ዕድለኛ ይሁኑ!

Ethiolottery.et ላይ አሁኑኑ ይመዝገቡ፤
የ50 ሚሊየን ብር ሎተሪ ይቁረጡ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ ኤሌጋንስ ኮንሰርት እየተዝናኑ ዕድለኛ ይሁኑ!
Ethiolottery.et ላይ አሁኑኑ ይመዝገቡ፤
የ50 ሚሊየን ብር ሎተሪ ይቁረጡ!
አቶ ሰላሙ ጥሩነህ ይባላሉ የምዕራብ ሐረርጌ ነዋሪ ሲሆኑ የጤና ባለሙያ ናቸው ፡፡ ከስራቸው ጎን ለጎን ሎተሪን አዘውትረው የመቁረጣ ልምድ ያላቸው ሲሆን በተለይ አድማስ ዲጂታል ሎተሪን ደግሞ በየዙሩ እየቆረጡ የቆዩ ሲሆን እንደተለመደው በ33ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በቆረጡት ዕጣ የ1ኛው ዕጣ የ 4 ሚሊየን ብር ዕድለኛ አድርጓቸዋል ፡፡
አቶ ሰላሙ ጥሩነህ ባለትዳርና የአራት ልጆች አባት ሲሆኑ በደረሳቸውም ገንዘብ በሙያዬ የግል ስራ እሰራበታለሁ በማለት መቋረጫ የሌለው በሚመስል ደስታና ሳቅ በታጀበበት ንግግር ገልጸዋል ፡፡

የ50 ሚሊዮን ዲጂታል ሎተሪ ይቁረጡ - https://www.ethiolottery.et/

በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
ዘመን ጠቀስ ዘመነኛ ዕድል!
ethiolottery.et ይመዝገቡ፤

የ50 ሚሊየን ብር ሎተሪ ይቁረጡ!

ሲመዘገቡ በሚሊኒየም፣ በማሪዮት እና ግዮን ኮንሰርቶች ዘና ፈታ እያሉ በእያንዳንዱ ኮንሰርቶች 50 ሺህ ብር ያሸንፉ! #ethiolottery