Forwarded from Yodit love
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ሴቶች ማህበር ስራ አስፈፃሚዎቹንና አባላትን በማካት በመንገድ ትራፊክ የበጎ ተግባር ላይ ስልጠና ወስደናል
ተልዕኮ + ተግባር=ውጤት
ተልዕኮ + ተግባር=ውጤት
🥰1
Forwarded from Yodit love
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ሴቶች ማህበር Advocacy ምንነትና ጠቀሜታው ዙሪያ ለማህበሩ አመራርና አባላት በኬር ድርጅት አዘጋጅነት ስልጠና ተሠጠ::
Forwarded from Yodit love
ሴቶችን ካላቸው በመቆጠብና ችግሮቻቸውን መፍታት እንዲቺሉ በማሰብ የወረዳ 12 ሴቶች ማህበር ለአመራሩና አባላቱ በወር 2 ጊዜ ያገኙትን እንዲቆጥቡ በማድረግ የቁጠባ ባህላቸውን እንዲያሳድጉ እያገዘ ይገኛል