አሜን yefker tege
108 subscribers
72 photos
12 videos
7 links
Yemiyagegnubet Channel New
👉👉For Comment 👇👇👇👇
@bebisha
@linkabelo

@Bebisha
@Bebisha

@linkabelo
@linkabelo
Download Telegram
Forwarded from የልቤን በብዕር  (Abelo yekale becha)
ስለፍቅር እኛን ተቀላቀሉ
ሀገር ማለት ሠው ነው
ሠው ማለት ፍቅር ነው
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የኛን ቻናል በመቀላቀል
ሀገራዊ አንድነታችንን
አናጥብቅ

👇👇👇👇👇👇👇👇
@linkabelo
Pp
Welprt
@linkabelo
የሴቶች_ተንኮል_ምን_ያህል_ነው? 🙈🤷‍♂

​​አንዲት ኮረዳ ወጣት ከዛ ማዶ ውሃ እየቀዳች በርቀት
የተመለከታት አንድ ወንድ አያት ጠጋ አላትና እስኪ
ንገሪኝ?''አላት!! የሴቶች_ተንኮል_ምን_ያህል_ነው? ሲል ጠየቃት @linkabelo

🧑እሷም በከፍተኛ ድምፅ ጩህት አሰማች... ልጁም ደነገጠና ምን ሆንሽ? በማለት ጠየቃት እሷም እንድህ አለችው... ሊደፍረኝ ነው ብየ ለሰዎች እነግራለሁ። ሰዎቹም ይገሉሃል አለችው። እሱም ኢንድህ አለ .. ጥሩና አስተዋይ መስለሽኝ ግራ ያጋባኝን ነገር ልጠይቅሽ እንጅ ባንች ላይ ክፉ ነገር መስራት አስቤ
አልነበረም አላት እናም ሰዎቹ ከዛ ማዶ ተንደርድረው መጡ.... በባልዲ ውስጥ የነበረውን ውሃ በሯሷ ላይ
ለቀቀችው።...

🗣 ጩህቷን የሰሙት ሰዎችም ተንደርድረው ሲመጡ
ምን ሆነሽ ነው?ሲሉ ጥይቋት ውሃ ውስጥ ገብቼ ይሄ ልጅ ነው ያወጣኝ በማለት ለሰዎቹ መልስ ስጠቻቸው
ሰዎቹም ልጁን አመሰገኑትና ወደቤታቸው ተመለሱ....ልጁም ግራ በመጋባት ለምንድን ነው ይህን ያደረግሽው ሲል
ጠየቃት.
.
.
....➡️ አየህ? ሴት ልጅ ተንኮሏ ይህ ነው። ሴት ልጅ
ማስገደልም ትችላለች ማስመስገንም ትችላለች አለችው። እና ሴት ልጅ ስታከብራት ታከብርሃለች.. ስትንቃት ደግሞ ታስገድልሃለች ሴትን ልጅ አክብራት ሴትን ልጅ ለማክበር ምክንያት አያስፈልግም ምክንያቱም ከፈጣሪ ለአዳም ልዩ ስጦታ የተሰጠች ሴት ነች እና.......፡

🌹‌‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‎‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #አሜን የፍቅር ጥግ🌹

👇 #JOIN_US 👇
@linkabelo
@linkabelo
@linkabelo
፠ Because of u ፠


Endless pain , and I feel a lone
In many people and a big town
I have two feeling, hating and love
If u hate me then I hate myself
:
:
:
:
Because of u baby, u broken my heart
I need forget u and I have tried


I wanna u
and I'm in love
But u lie me
many times
And I feel hopeless
:
:
:
:
Because of u babe
I am so tired
Our love days, our past time
I can't forget this


I hate ur cheat
I hate ur lie
I miss u babe
I need u know
But I can't back to tear day
(Because of u baby
Because of ur lie
But I can't back to tear day) 2×



Written by
Meron temesgen/ @veru1
🌒 የኔ ጨረቃ 🌒
<unknown>
🌒 የኔ ጨረቃ 🌒
ገጣሚ እና አንባቢ
ሜሮን ተመስገን/ @veru1
Date 15/12/13
Forwarded from Sebli brand (vërü tömè)
ወይ ፡ ጊዜ!
.....
ወይ፡ የኛ፡ ጊዜ፡
የማያሳየን፡ የለ

ጥቂቶች፡ በዋጁት
ሁሉም ኮበለለ፤

አቤት፡የኛስ፡ዘመን፡
እንዴት፡ያለ፡ ሆኗል

አዋቂ፡ ዝም፡ብሎ
መሃይም፡ያወራል፤




በዘመናችን፡ላይ-

ስንቶች፡እናቶች፡ስንቴ
ማቅ፡ለበሱ

በልጆቻቸው፡እድፍ
እየተወቀሱ፤

በልቶ፡ለማደር፡ሲል
ስንቱ፡ሰው፡ከሰመ

ስንቱ፡ወጣት፡ዓለማዊውን
ትቶ፡ለነፍሱ፡መነነ፤





መገን፡የኛስ፡ዘመን
ትምህርት፡ዋጋ፡አጣ፤

ወደ፡ውድቀት፡ጉዞ
እግራችንም፡ቃጣ፤

አባቶች፡ተናቁ
ዛሬን፡ባወረሱ

መሰላል፡በሆኑን
በኛ፡ዘንድ፡ረከሱ፤

አወይ፡የኛ፡ዘመን
እምኑ፡ላይ፡ደረስን

መንገድ፡ሞልቶ፡ሳለ
እርስ፡በእርስ፡ተጋፋን

ኃጥያታችን፡በዝቶ
መዓቱን፡አመጣብን።
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ገጣሚ
ሜሮን ተመስገን
የ2014 የመጀመሪያው ግጥሜ ነው ለማንኛውም አስታየት @veru1
በዚ ታገኙኛላችሁ
~~~~`~~~~~~~
Forwarded from የጥበበኞች መንደር
፠የይቅርታ መዘዝ፠

እንደድሮው እንሁን ብዬ
አልልህም ተመለስ፤

ግን ከአለህበት
ይቅርታዬ ይድረስ፤

ብዬ ልነግርህ
ከደጅህ ከትሜ፤

ባየውህ ቅጽበት
ልቤ በሀሳብ ናኘ፤

አወይ የፍቅር ነገር
አካሌን አሳሰረው፤

ትዝታህ አገርሽቶ
ፍቅር ውስጥ ዘፈቀው፤

ብዙ ልልህ ፈልጌ
ሳይህ ረሳሁት፤

የነበረንን ጊዜ
ሁሉንም አሰብኩት፤

ልቤ ሔደልህ ወደ
አንተ መጣልህ ምልሰት ተጀምሮ፤

በትውስታህ ማዕበል
በፍቅርህ መርከብ በደስታ ተሳፍሮ፤

የይቅርታ መዘዝ!

በአለፈ ፍቅር
ድጋሚ እንደመያዝ፤

በትዝታ አቀበት
ጉዞ እንደመደንዘዝ፤

ያደርጋል አጓጉል
ፍቅር ተንኮለኛው፤

በጨለማው መሀል
መኖርህ ብርሃን ነው፤

አዎ በፍቅር!

ከኔና አንተ ውጭ
ያለ አይመስለኝ ሌላ፤

ግን መኖር ከበደኝ
ከሔድክ በሗላ፤

ብዬህ ነበር ውዴ
አትመለስ በቃ፤

ግን በናፍቆት ተቀጣሁ
በመላየት ሲቃ፤

የኔ ዓለም አረሳውህም
እንደጠላውህም ብሆን፤

አልክድህም በመራቅህ ዳና
ብዙ መታመሜን፤

አርምሞተ ፍቅር
ብቻን ታሞ ማደር፤

መጨረሻው ባይታወቅም
ዝም ብሎ ሰው ማፍቀር፤

እንዲያ ዘመም ቢል
የፃፈው እድሌ፤

አፍ አውጥቼ አልኩህ
ሁንልኝ ወንድሜ፤

ብዙ ያስቀባጥራል
የባጥ የቆጡንም፤

ከፊት ለፊት ሆኖ
በጎዱት ሰው መቆም፤

እናልህ ፍቅርዬ!

ያኔ በቆምንበት
በእያንዳንዱ ቦታ፤

ውበቱ ደብዝዞ
መልኩ እንደው ቢጠፋ፤

ግን በጭላንጭሉ
አለ ያንተ ትዝታ፤

ያኔ ያወራንበት በዛ አረንጓዴ
መስክ በዛፎች ስብጥር፤

ሳልፍ ትዝ ይለኛል
ስለወደፊታችን የነገርከኝ ነገር፤

ዛሬ ግን!!

በፀሀይ ጠውልጎ
ግማሹ ተቆርጧል፤

የኔና አንተ ፍቅርም
ላይመለስ ሻክሯል፤

በተቀመጥንባት በዛች
የፍቅር መቅደስ በትንሿ ጎጆ፤

ልቤ ይጠብቅሀል ከደጅ
ይቆማል በሌሊቱ ማልዶ፤

እናም ተመለስ
እግርህን መልሰው፤

ያ ምታውቀው ልቤ
አንተን ናፋቂ ነው።
፨፨፨፨፨፨፠፠፠፨፨፨፨፨፨

ገጣሚ
ሜሮን ተመስገን
For any comments inbox me @veru1
Forwarded from Sebli brand (vërü tömè)
የማይደገሙ ህልሞች
✴️✴️✴️✴️✴️✴️

አንዳንዴ በእውኔ ወይ በእንቅልፍ ላይ ህልም መሳይ ቅዠቶችን እያለሁ። ቶሎ ለመንቃት እኳትናለሁ። በእንቅልፍ የሆነ እንደው ወደ እውነተኛው ዓለም ስመለስ ያበቃል፤ ግን በእውኔ ከሆነ ለመንቃት መሞከሬ ልፋት ብቻ ነው።
✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️
በደስታ ብዛት እንዳንድ ውሎየ ህልም መስሎኝ ላለመንቃት እታገላለሁ። ግን ደስታዬ በእንቅልፍ የተሳለ ከሆነ ብነቃም ድጋሚ ለማለም እተኛለሁ።

ግን አስፈሪውም ህልም አንዴ አስደንግጦኝ ሲያሻው አስበርግጎኝ ነቃሁ።
❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
ደስ የሚለውም ህልም አለፈ ላለመንቃት ብሞክርም የምኖርበት ዓለም በህልሜ የሳልኩትን ዓለም አጠፋው።
✴️✴️✴️✴️✴️✴️✴️✴️✴️
ያ በቅዠት የሳልኩት የህይወቴም ወከባ አቆመ።

ህልም የመሰለኝ እውናዊም ደስታ አበቃ
❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️
ግን በቃ ህልም አይደገምም
ህልም ማየቱ ግን ይቀጥላል‼️
🎗️🎗️🎗️🎗️🎗️🎗️🎗️🎗️🎗️


▫️ደራሲ
ሜሮን ተመስገን
▫️ ለማንኛውም አስታየት 👉@veru1
Channel photo updated
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from 👸✍️ጥበበ_ሳባ✍️👸 (Hackley pen^_^)
ደሞ ሰዎችዬ ቫላንታይንም ደረሰ እስኪ ለግራ ጎናችሁ የምትጋብዙትን ግጥም በትዕዛዝ ልስራላችሁ። ያልተንዛዛ ሀሳብ ማለት ስለፍቅረኛችሁ ገለፃ ላኩ።
በinbox አናግሩኝ @veru1

http://t.me/willow_meri
Enkwan lebrahane tensayew beslam adersachu we'd yechanale tektatayoche🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏nu engan meselu melkam bake
@linkabelo
Channel photo updated
ኑ በ tiktok ፈታ እንበል
abelo kinge
ተቀላቀሉኝ
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 20 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 28 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 8 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.