@lemli li
66 subscribers
46 photos
22 videos
3 files
54 links
@Ethiopiayyee
የግጥም መንደር የልባዊ ስሜት ማህደር ይህ የኔ የእናተ ቻናል ነው

Pls joine
👇👇👇

@lemlii
@lemlii

👆👆👆
Download Telegram
Forwarded from 👉 ᴘʀᴏᴍɪsᴇ AIRDROP 👑 (Øžåñ)
Piz follow me
የቤተሰብ ደስታ የእግዜር ድንቅ ስራ የሆነው ይህ ህፃን የውልደቱ ደስታን አጣጥመው ሳይጨርሱ ክፉ አጋጣሚ ህክምና ስዕተትን ወልዶ ለዚህ አስከፉ በሽታ ዳረገው ከጭንቅላቱ ውስጥ ውሀ ሲቀዳለት ነበር የዶክተሮችም መልስ ህክምናውን በበቂ ሁኔታ ካገኘ ሙሉ ለሙሉ እደሚድን ተነግሮአቸው ነበር ቤተሰብም ሳይሰለች በሙሉ ተስፋ 8ወር ሲያስታምም ቆይቶ በገንዘብ እጦት ምክንያት ህክምናው ተቋርጧል ይህም ሲሆን የውሀም መጠራቀም ምክንያት የጭንቅላቱ ትልቅነት እየጨመረ መቷል ይህንን የተመለከተ የሀረርጌ ወጣት ለዚህ ቤተሰብ እርዳታ ድምፁን ያሰማል የሀገሬ ህዝብ ለዚህ ህፃን አለንልህ እዲል በእግዜር ስም እጠይቃለን ከመርዳት መረዳትም ይባላልና ተረድተው ለወዳጅ ሼር በማድረግ በዜግነት ድርሻዎን ይወጡልን🙏🙏🙏
ለመርዳት ለሻቱ እጆች👉1000381647238
መረጃ ለማግኘት👉 0938568398
አሰበ ተፈሪ (ጭሮ) የምትባል ሀገር ነው የሚኖረው እድሜው 1አመት ከአንድ ወሩ ነው ሲወለድ ደህና የነበረው ህፃን በህክምና ስዕተት ምክንያት ከጭንቅላቱ ውስጥ ውሀ ይቀዳለት ነበር በጊዜ ሂደት ቤተሰቦቹ ምንም አይነት ገቢ በማጣታቸው ምክንያት ህክምናውን በገንዘብ ማጣት ምክንያት በማቆማቸው ምክንያት በጣም አስጊ ሁኔታ ላይ ይገኛል ገንዘቡን ካገኘና ህክምና ካገኘ እደሚድን ተነግሮናል እደ ዜጋ ፍቃደኝነት እዲያግዙን በትህትና እጠይቃለን 🙏
አድራሻ 0938568398
የቤተሰብ ደስታ የእግዜር ድንቅ ስራ የሆነው ይህ ህፃን የውልደቱ ደስታን አጣጥመው ሳይጨርሱ ክፉ አጋጣሚ ህክምና ስዕተትን ወልዶ ለዚህ አስከፉ በሽታ ዳረገው ከጭንቅላቱ ውስጥ ውሀ ሲቀዳለት ነበር የዶክተሮችም መልስ ህክምናውን በበቂ ሁኔታ ካገኘ ሙሉ ለሙሉ እደሚድን ተነግሮአቸው ነበር ቤተሰብም ሳይሰለች በሙሉ ተስፋ 8ወር ሲያስታምም ቆይቶ በገንዘብ እጦት ምክንያት ህክምናው ተቋርጧል ይህም ሲሆን የውሀም መጠራቀም ምክንያት የጭንቅላቱ ትልቅነት እየጨመረ መቷል ይህንን የተመለከተ የሀረርጌ ወጣት ለዚህ ቤተሰብ እርዳታ ድምፁን ያሰማል የሀገሬ ህዝብ ለዚህ ህፃን አለንልህ እዲል በእግዜር ስም እጠይቃለን ከመርዳት መረዳትም ይባላልና ተረድተው ለወዳጅ ሼር በማድረግ በዜግነት ድርሻዎን ይወጡልን🙏🙏🙏
ለመርዳት ለሻቱ እጆች👉1000381647238
መረጃ ለማግኘት👉 0938568398
Forwarded from Deleted Account
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Channel photo updated
Forwarded from ✍️ግጥም❤️እድል ተምሳሌት (እድል ተምሳሌት)
ርዕስ አይመጥነውም
ላንቺ የኖረ ጀግና አደራውን ሳይሸሽ
ህያው ነፍሱን ከፍሎ በድል የጠበቀሽ
ያ ሞት የማይፈራ ለጨለማ የማይርድ
ለክብርሽ የቆመ ለብሶ የእሳት ሰደድ
ያ ቆራጡ ጀግና በማርያም የማለ
ህዝቡን አንድ አድርጎ ደምን የከፈለ
ስምሽን ላለመስጠት ለጠላት ለባንዳ
ጊዮርጊስን ይዞ አድዋ የዘመተ የፍቅርሽ ባለእዳ
ኩራት እንድቶኚ ሞትሽን ሞቶልሻል
አልክድም ሀገሬ ከጀግኖች የሚበልጥ አንድ ጀግና ወልደሻል💪

ጀግንነት💪
ኩራት😎
ተምሳሌት👍
አንድነት🤝
የደም ዋጋአድዋ💪❤️
የጥቁር ህዝቦች ኩራት💪

ገጣሚ:እድል ተምሳሌት (ዳግማዊት)
22/6/2014
3:56 ምሽት
አሰበ ተፈሪ~ኢትዮጵያ
Forwarded from ✍️ግጥም❤️እድል ተምሳሌት (እድል ተምሳሌት)
አልነግርህም እንጂ
ዝምታን መርጬ አይን አይንህን ባየው
ከስብእናህ ዳር ሁሌ በፈገግታ ፍቅሬን የምስለው
ተሸናፊ ሆኜ ላንተ ባልታይም
ቆየው ከወደኩኝ እኔነቴን ትቼ ለፍቅርህ ስዘምም

አልነግርህም እንጂ!

የውስጤን አውጥቼ ያፈንኩትን ንዳድ
እንዲደርስህ ብዬ ከአይኔ አሻግሬ ብልክ የኔን መውደድ
አንተም ተቀብለህ የኔ ያንተ ሆኖ
አንድ ከመሆን መቅደስ ልባችን ተሳስሮ
እውን ሆኖ ህልሜ በልቤ ላይ ነግሰህ
በህቡዕ መአዛ ነፍሴን ባንተ ፍቅር አክብረህ ቀድሰህ

አልነግርህም እንጂ!

መንገር ብችል ኖሮ ልሳኔ ቢፈታ
ስላንተ እያሰብኩኝ ወራት እንዳለፉ ብታውቅልኝ ላፍታ
ጠፍተህ እንደማታውቅ ከሀሳቤ ማህደር
ላንተ ፍቅር ሲባል ሁሉን እንዳልኩ ይቅር
አንተ እንድትረዳኝ በማብሰልሰል ፈንታ ደግሜ የምሸነፍ
ስምህን እንደ ዳዊት እየደጋገምኩኝ ቀን እንደማሳልፍ

አልነግርህም እንጂ !

ከከተብኩህ ቆየው በልቤ ብራና
ውብ አርጎ እንዲያነግስህ ባንተ እንዲል ቀና
ምክኒያት እንድቶነው ለቁስሌ መሻሩ
ደስታን እንዲቀኘው በቅቶኝ ማማረሩ
ይህ ሁሉ እንዲሆን ድፍረቱን አግኝቼ አንዴ ብበረታ
አልነግርህም እንጂ ይገርምሀል ውዴ የነገርኩህ ለታ❤️

ችግሩ አልነግርህም 🙈😔🤐

ገጣሚ:እድል ተምሳሌት (ዳግማዊት)
23/6/2014
11:35 አመሻሽ
አሰበ ተፈሪ~ኢትዮጵያ
Channel photo updated
Forwarded from 💃እኔ መፃፍ ብችል (አዶኒስ የአቡካዬ)
#በህይወታችን ለምናደርጋቸው ሁሉ ነገሮች በማስተዋል የተሞሉ ካልሆኑ ዋጋ ማስከፈላቸውን መቋቋም አንችል ይሆናል
@fkrlene
ጎንደር ላይ ለተገደሉት ሙስሊም ወንድሞቻችን እናዝናለን፣ ድርጊቱንም እናወግዛለን። ነገር ግን ጎንደር ላይ ለተገደሉት ሙስሊሞች አዝነናል ማለታችን ጎንደር ላይ በተገደሉት ክርስቲያኖች ተደስተናል ማለታችን አይደለም። በአንጻሩ የመስጊድ መቃጠልን እናወግዛለን ስንል ደግሞ የቤተክርስቲያንን መቃጠል ለበጎ ነው እያልን እንደግፋለን ማለታችን አይደለም።እንደ ዜጋ ሁላችንም በሀገራችን ላይ እኩል የመኖር መብት አለን።ክርስቲያኑ ሲሞት ለበጎ ነው፣ከጥንት የበረ ነው፣ አዲስ ነገር አይደለም፣ እያሉ ማለባበስ፣የሌላው ወገን ሲሆን ደግሞ ነገሩን ከፍተኛ ትኩረት መስጠትና በመግለጫ ብዛት ጉዳዩን ማጮህ ፍትሀዊ አይደለም።በሁሉም ወገን የሞተው ሰው ነው።ሙስሊሙም፣ክርስቲያኑም፣መገደል የለባቸውም:: መስጊዱም፣ቤተክርስቲያኑም፣መውደም የለባቸውም።ወይብላ ማርያም ላይና አቃቂ ቃሊቲ ላይ ለተገደሉት ክርስቲያኖች እና ጎንደር ላይ ለተገደሉት ሙስሊሞች ሀዘናችን እኩል ይሁን።ሞጣ ላይ ስለተቃጠለው መስጊድ የጮህነውን ያህል፣ዛሬ ወራቤ ላይ ስለተቃጠሉት፣ አንድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንና ሶስት የፕሮቴስታንት ቤተ አምልኮ እኩል መጮህ ካልቻልን፣አሁንም ፍትህ ወዴት ናት ያስብላልና።የአንዱን በኡኡታ የሌላውን በዝምታ፣ማስተናገድ ይቅር።ገዳይም፣አቃጣይም፣የሃይማኖት ጦርነት ቀስቅሶ፣ሕዝቡን ለማጫረስ፣ኢትዮያንም ለማፍረስ፣ወይንም ርካሽ የፓለቲካ ትርፍ ለማግኘት፣ከዛም አልፎ በሃይማኖት ሽፋን ብሄር ተኮር ጥቃት ለመፈጸም ያቀደና የቌመጠ ሁሉ አደብ የሚገዛው፣መልካም የሠራን የሚሸልም፣ጥፋተኛውንና ወንጀለኛውን፣ደግሞ ለህግ አቅርቦ የሚቀጣ፣ፍትህ ሲሰፍንና የህግም የበላይነት ሲረጋገጥ ብቻ ነው።
#Share

@mhretab
@mhretab
መንግስት ሆይ አሸባሪው ISIS ጥቃት ሲፈፅም እያየክ ዝም አትበል።
አሁን ትኩረታችሁ ወደ ቤተክርስቲያን።
ቤተ ክርስቲያን የሚያቃጥል ሽፋታ እንጀ ሀይማኖት አይተን አናውቅም ያሳዝናል።
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 20 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
Forwarded from 💃እኔ መፃፍ ብችል (አዶኒስ የአቡካዬ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ግጥም በቲክቶክ ጀምሪያለው ማበርታት አይዘንጉ🙏