እንተዋወስ(entewawes)
181 subscribers
52 photos
22 videos
12 files
140 links
وذكر فإن الذكرى تنفع المؤمنين
(አስታውስ ማስታወስ ሙኡሚኖችን ትጠቅማለችና)
Download Telegram
🌙ዲንን የመማር ኣብላጫነት🌙
አቡ ሁረይራ በዘገበው አዲስ የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه ؤسلمእንዲህ አሉ "ከዱንያ ችግሮች ውስጥ አንድን ችግር ለሙእሚን ያስወገደ አላህ በትንሳኤው ቀን ከችግሮች ውስጥ አንድን ችግር ያስወግድለታል።ለከበደው ያቀለለ አላህ ደግሞ በዱንያም በአኼራም ያቃልለታል።የሙስሊም ወንድሙን ነውር የሸፈነ አላህ በዱንያም በኼራም ነውሩን ይሸፈንለታል። አንድ ባርያ ሙስሊም ወንድሙን በማገዝ ላይ እስካለ ድረስ አላህ እሱን ከማገዝ አይወገድም።
እውቀትን በመፈለግ መንገድን የተከተለ አላህ የጀነት መንገድን ያቀልለታል።
ሰዎች የአላህን መጽሃፍ እያነበቡ፣እየተማማሩ በአላህ ቤት ውስጥ አይሰባሰቡም እርጋታ በላያቸው ላይ ቢወርድባቸው፣እዝነት ቢያካብባቸው፣መላኢኮች ቢያካቧቸው፣ አላህ እርሱ ዘንድ ቢያወሳቸው እንጂ።
ስራው ወደኋላ ያስቀረው ዘሩ (ብሄሩ) ወደፊት አያስቀድመውም።"
ሙስሊም ዘግቦታል።
🌙የምንወስደው ትምህርት
#1⃣ የሙስሊሞችን #ችግር ማስወገድ እንዳለብን።ይህንን የሚያደርግ ደግሞ አላህ የአዱንያና (የዚች አለምን) የኣኼራ ችግሩን እንደሚያስወግድለት ።
#2⃣በችግር፣በጭንቀት ወዘተ ምክንያት ለከበደው በተለያዩ እገዞች ማቅለል እንዳለብን።ይህንን ያደረግ ደግሞ አላህ በዱንያም በአኺራም ጉዳዩን እንደሚያቀለት።
#3⃣የሙስሊምን# ነውር መደበቅ እንዳለብን ።ይህንን ያደረገ ደግሞ አላህ በዱንያና በአኼራ# ነውሩን እንደሚደብቅለት
#ሙስሊምን ማገዝ እንዳለብን ።ይህንን ካደረግን አላህም እንደሚያግዘን።
# 5⃣ ሃይማኖታዊ #እውቀትን መፈለግ እንዳለብን።እውቀትን ፍለጋ የወጣ አላህም የጀነትን መንገድ እንደሚያቀልለት።
#6⃣ #ቁርአንን በመስጂፍ ተሰብስቦ መቅራት ፤ማዳመጥ እና መማማር በጣም ትልቅ ምንድ እንዳለው ።ይህንን ለሚያደርጉ ደግሞ አላህ ልባቸው ላይ እርጋታን እንደሚያሰፍርላቸው፤በእዝነቱ እና በመላኢኮች እንደሚያካቧቸው።
#7⃣ የሰው ልጅ ስራው እንጂ ዘሩ አላህ ዘንድ ምንም እንደማይጠቅመው ።
#8⃣የሰው ልጅ አላህ ያዘዘውን ስራ ብቻ መስራት እንዳለበት እና በራሱ መኩራት እንደሌለበት።

https://t.me/leihte
https://t.me/leihte
#ከቁርአን ጋር ልዩ ትስስር መኖር ፣የትልቅ #ዕድል ባለቤት እንጂ ማንም #አይወፈቅም
#ቁርአንን የልብ #ወዳጅ አድርገን #እንያዘው ..........ያቺን #ቀን ተስፋ አርገን..
🤲ያረብ #ቁርአን ከሚመሰክሪላቸው እንጂ #ከሚመሰክርባቸው ባሮች አታርገን ።
#ቁርአንን ትቶ #ኬት ይመጣል #ደስታ https://t.me/leihte/298