እንተዋወስ(entewawes)
176 subscribers
53 photos
23 videos
12 files
141 links
وذكر فإن الذكرى تنفع المؤمنين
(አስታውስ ማስታወስ ሙኡሚኖችን ትጠቅማለችና)
Download Telegram
Forwarded from ISLAMIC SCHOOL️ (ѕησωiꫀ)
#ቁርአን:📖


: "ولا تمشِ في الأرض مرحا"
👉"በምድር ላይ እየተንቦጣረርክ አትሂድ"
ብሎ አካሄዳችንን ስርአት አስያዘ
: "واغضض من صوتك"
👉ድምፅህን ዝቅ አድርግ ብሎም
አነጋገራችንን ስርአት አስያዘ
"ولا تمدنَّ عينيك"
👉ዱንያ ላይ ጊዜያው መጣቀሚያ
የተሰጣቸውን ሰዎች እያየህ
አትተክዝ (አትድከም) ብሎ እይታችን
ስርአት አስያዘ
: "ولاتجسسوا"
👉አትፈላፈሉ ብሎ አሰማማችንንም
ስርአት አስያዘ
: "ولا تسرفوا"
👉አታባክኑ ብሎም አመጋገባችንም
ስርአት አስያዘ
: "وقولوا للناس حسنا"
👉ለሰዎች መልካምን ተናገሩ ብሎ
አነጋገራችንንም ስርአት አስያዘ
: "ولا يغتب بعضكم بعضا"
👉አንዱ አንዱን አይማ በማለትም
አቀማመጣችንም ስርአት አስያዘ

➡️ቁርአን የሂወታችን ሁሉ መመሪያ ነው።

🔗SHARE 🔗SHARE
╔════════════╗
JOIN: @islam_in_school
JOIN: @islam_in_school    ╚════════════╝
#ከቁርአን ጋር ልዩ ትስስር መኖር ፣የትልቅ #ዕድል ባለቤት እንጂ ማንም #አይወፈቅም
#ቁርአንን የልብ #ወዳጅ አድርገን #እንያዘው ..........ያቺን #ቀን ተስፋ አርገን..
🤲ያረብ #ቁርአን ከሚመሰክሪላቸው እንጂ #ከሚመሰክርባቸው ባሮች አታርገን ።
#ቁርአንን ትቶ #ኬት ይመጣል #ደስታ https://t.me/leihte/298