Learn English-_-
37.4K subscribers
13 photos
2 videos
31 links
Download Telegram
---------------------------
#Contractions
___
1)
I am - I’m
2) I will - I'll
3) I had I'd
4) I would - I'd
5) I have - I've
6) you are - you’re
7) you will - you'll
8) you had - you'd
9) you would - you'd
10) you have - you've
11) he is - he’s
12) he has - he’s
13) he will - he’ll
14) he would - he'd
15) he had - he’d
16) she is - she’s
17) she has - she's
18) she will - she’ll
19) she had - she'd
20) she would - she’d
21) it has - it’s
22) it is - it’s
23) it will - it’ll
24) it would - it'd
25) it had - it’d
etc...
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው

አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል

እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል።

ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓል

ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።

በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል

1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ

ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት
👇👇

https://t.me/major/start?startapp=806467772
DOGS በ Notcoin እና በ Blum mention የተደረገ Project new

ትላንት ነው መስራት የጀመረው ፤ በ1 ቀን በTelegram 1.4M በላይ ተከታዮችን ማግኘት ችሏል ።

ስትገቡ የሚሰራው ቴሌግራም Register ያደረጋችሁበትን እድሜ consider ያረጋል በዚያ ነው point የምትሰጡት ስለዚህ የተለያየ ነው የሚሆነው የሚሰጣችሁ point

ወዳጅ ዘመንድን ጋብዙ
point ሰብስቡ


ለመጀመር https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=l-01BJt3Qm6cCbd7T3DuZg
Most common mistake

    አይባልም
    ይባላል


People is   👈አይባልም
People are  👈ይባላል

I'm agree
I agree

I'm waiting you
I'm waiting for you

I lost the bus
I missed my bus

Everyone are happy
Everyone is happy

I need to go to home
I need to go home

He's afraid from dogs
He's afraid of dogs

How we call this word?
What do we call this word?

He speak English good.
He speaks English well.

I prefer tea than coffee
I prefer tea to coffee

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌😇
ንፅፅር ለመግለፅ የምንጠቀምባቸው

Comparatively - ከሌላ ጋር ሲነፃፀር

Eventhough - ቢሆንም

In contrast - በንፅፅር ፣ በተቃራኒው

Whereas - ሲሆን ፣ በተቃራኒው

On the contrary - በተቃራኒው

However - ነገር ግን

Instead - በሱ ፈንታ ፣ ከ ___ ይልቅ

On the other hand - በሌላ በኩል


ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌😇
I swore an oath
ቃለ መሀላ ፈጽሜያለሁ

Become your own man
ራስህን ቻል/ጥገኛ አትሁን

Hold on tight
በደንብ አጥብቀህ ያዝ/ዢ

I got/was wasted
የሌለ ሰክሬ ነበር

Go back to the drawing boards
ስላልተሳካ እንደገና ጀምር

Peace out
ደህና ሁን/ኚ
🏮I cheated death
ከሞት ለጥቂት አምልጠሀል

🪭I'm so parched
በጣም ጠምቶኛል

⭕️Go big or go home
ሙሉ አቅምህን ተጠቀም/
ደፋር ሁን


🏮I caught u red handed
እጅ ከፍንጅ ይዤካለው

🏮I'm not falling for that again
ድጋሚ ለዛ አልታለልም

🏮Give him a taste of his own medicine
ልክ አስገቢለት/ አስገባላት ከሆነ him እና his ወደ her ይቀየራሉ

🏮Why the long face?
ለምንድነው የተናደደከው/ሽው?

🏮U wanna make out?
ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ትፈልጊያለሽ/ለህ?

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌😇
⭕️Fat cat
ሀብታም ሰው

🎀Peer pressure
የጓደኛ ግፊት

🏮So do i
እኔም

📌What else
ሌላስ


♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌😇
🎉I let you down
አሳፈርኩሽ/ህ

🪃Don't lie to me
አትዋሸኝ/ሺኝ

🪃I'm proud of you
አኮራኸኝ

🪃How much do i owe u?
ምን ያህል ልክፈልህ

Break aleg
መልካም ዕድል

🪃What is that supposed to mean?
ያ ማለት ምን ማለት ነው

It's not worth it
ምንም ትርፍ የለውም

Don't panic
ተረጋጋ

I'm starving
በጣም እርቦኛል


♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌😇
Lets go the new and amazing avacoin is getting listed JULY 30🔥🔥🔥

You can get in with this link

https://t.me/avagoldcoin_bot?start=d768405726ad29fc683d

And the official channel @avagoldcoin
Forwarded from Qualitymovbot
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ30 ሰከንድ  ውስጥ ሰለሚጠፋ አሪፊ ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇

https://t.me/addlist/V90Z_jti1TU1ZmQ0
Forwarded from Qualitymovbot
ተማሪ ነህ/ሽ