SWA Lafto High-schools Grade 9 2020/21
385 subscribers
47 photos
1 video
33 files
3 links
Download Telegram
ውድ የዘጠነኛ እና አስረኛ ክፍል ተማሪዎች ከነገ እሮብ ጀምሮ የምሳ ሰዓት ጥናት እንጀምራለን።
Mid Exam Sitting Arrangement
Dear VOT club members, there is a meeting on Thursday at 3:00--4:30 pm
Dear grade 9 and 10 students as per our schedule there is exam tomorrow(Thursday July 22, 21)
ውድ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች በተለያየ ምክንያት እና በህመም አስፈቅዳችሁ ፈተና ያመለጣችሁ ተማሪዎች የማካካሻ ፈተና የሚሰጠው ረዕቡ ሐምሌ 21/2013 መሆኑን አውቃችሁ ተገቢውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ዛሬ ባደረግነው የምሳ ሰዓት ጥናት ባሳያችሁት መልካም ስነ ምግባርና ደስ የሚል የሰዓት አጠቃቀማችሁ አመሰግናችኋለሁ።
ውድ የዘጠነኛ እና የአስረኛ ክፍል ተማሪዎች በተወያየነው መሰረት የማካካሻ ፈተና ማክሰኞ ጳጉሜ 2 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ይሰጣል።