ኢቲዮ አርሰናል
165 subscribers
816 photos
24 links
ግሬት አርስናል
Download Telegram
Forwarded from ETHIO ARSENAL (𝙼𝚎𝚜𝚞𝚝 𝚂𝚊𝚖𝚒)
🚨ፒዬሮ ሂንካፒዬ በቋሚነት ለ 5 አመት ይፈርማል ። [ Hand of arsenal ]

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
❤1
Forwarded from ETHIO ARSENAL (𝙼𝚎𝚜𝚞𝚝 𝚂𝚊𝚖𝚒)
🚨ስለ ፒዬሮ ሂንካፒዬ ግልፅ ለማድረግ ለ አርሰናል የፈረመው የቋሚነት አማራጭ ባለው የውሰት ውል ነው ። በክረምቱ በተደረገ ንግግር የውሰት ውሉ ካለቀ በኋላ በቋሚነት እንደሚፈርም ቅድመ ስምምነት አድርገዋል ። በግል ጉዳዮች ተስማምተዋል ፤ የ 5 አመት ኮንትራት ይፈርማል ። የ አርሰናል ተጫዋች ነው እናም ሁሌም የ አርሰናል ተጫዋች ይሆናል ። [ Hand of arsenal ]

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from ETHIO ARSENAL (ᴀʙᴇʟ ɴʟꜰ ፲፮)
የኤፌ ካፕ 5ኛ ዙር ጨዋታ

               ተጠናቀቀ!

ማንስፊልድ ታወን 1-2 አርሰናል
#ማዱኬ
#ኤዜ

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from ETHIO ARSENAL (𝐍𝐚𝐭𝐭𝐲)
▪️|| ከዛሬው ጨዋታ ብቸኛ Negative ነገር የትሮስ እና ካላ ጉዳት ነው።

ቀላል ጉዳት ያርግላቸው እያልን ስለ እነሱ አዲስ መረጃ ሲኖር ከስር ከስር ምናሳውቅ ይሆናል።

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from ETHIO ARSENAL (B€N)
የ አርሰናል ቀጣይ 6 ጨዋታዎች :

Bayer Leverkusen (a)
Everton (h)
Bayer Leverkusen (h)
Manchester City (final)

- international break -

FA Cup quarter-final (tbc)
Bournemouth (h)

SHARE @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from ETHIO ARSENAL (ᴍᴇx ᴄʟᴀssɪᴄ)
🚨 የዝውውር ዜና | Myles Lewis-Skelly

አርሰናል ወጣቱን ኮከብ ማይልስ ሌዊስ ስኬሊን በዚህ የክረምት የዝውውር መስኮት በውሰት ለመስጠት ዝግጁ መሆኑ ተሰማ!

ምንም እንኳን ተጫዋቹ ድንቅ ተሰጥኦ ያለው ቢሆንም፣ በሚኬል አርቴታ ስር የሚፈልገውን ያህል መደበኛ የጨዋታ ጊዜ እያገኘ አይደለም። የክለቡ አመራሮች የተጫዋቹን እድገት ለማፋጠን እና የውድድር ልምድ እንዲቀስም በውሰት መሄዱን እንደ አማራጭ ይዘውታል።

SHARE @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from ETHIO ARSENAL (𝙼𝚎𝚜𝚞𝚝 𝚂𝚊𝚖𝚒)
🚨ሳንድሮ ቶናሊ በሊጉ የሚቆይ ከሆነ አርሰናል መዳረሻው የመሆን ዕድሉ ሰፊ ነው ። [ Di Marzio ]

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from ETHIO ARSENAL (𝙼𝚎𝚜𝚞𝚝 𝚂𝚊𝚖𝚒)
ዲ ማርዚዮ ይቀጥላል...

" ቶናሊ በሊጉ ከቆየ መድረሻው አርሰናል የመሆን ዕድሉ ሰፊ ነው ። በፕሪምየር ሊግ መቆየት ይፈልግ እንደሆነ እርግጠኛ አይደለሁም ምክንያቱም ወደ ጣሊያን መመለስ ያስብ ነበር ። ጣሊያን የናፈቀው ይመስለኛል ነገር ግን ፕሪሚየር ሊግ ትልቅ ሊግ ነው ። ስለዚህ አሁንም ማድረግ የሚፈልገውን መወሰን አለበት። እንዲሁም እሱን መግዛት በሚችለው ቡድን ላይ ይወሰናል ።

ኒውካስልን ለቆ በፕሪምየር ሊጉ መቆየት ከፈለገ በእርግጠኝነት አርሰናል የመግባት ዕድል አለው ። ነገር ግን ሴሪአን በጣም ይወዳል እና እንደገና በሴሪኤ መጫወት የሚፈልግ ይመስለኛል ። በፕሪምየር ሊግ ቢቆይም ከሁለት ወይም ከሶስት አመት በላይ ላይሆን ይችላል ። በተጨማሪም የጣሊያን ደጋፊዎች ምን ያህል ጥሩ እንደሆነ ማሳየት እንደሚፈልግ አስባለሁ ።


"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from ETHIO ARSENAL (𝐍𝐚𝐭𝐭𝐲)
▪️|| በክለባችን ቤት በቋሚ ዝውውር ክረምቱን የተቀላቀሉ ፈራሚውቻችን በዚህ የውድድር አምውት በሁሉም ውድድሮች ለክለባችን 50 የግብ ተሳትፎ በጋራ ማስመዝገብ ችለዋል።

Delivering on that major investment 🔥

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from ETHIO ARSENAL (Ashu 🕷)
▪︎||Leakedimages

የክለባችን የቀጣይ አመት የመጀመሪያ ማልያ

- footy headlines 🥇

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from ETHIO ARSENAL (Ashu 🕷)
▪︎|| 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋

ፒተር ባንክስ ከማንችስተር ሲቲ ጋር የምናደርገውን የካራባዎ ካፕ ፍፃሜ በዋና ዳኝነት ይመራል

ጆን ብሩክስ የቫር ዳኛ ሆነው ተሹሟል 🖥

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
❤1
Forwarded from ETHIO ARSENAL (B€N)
🚨BREAKING

አርሰናል የዴክላን ራይስን ኮንትራት ለማራዘም ድርድር ጀምሯል። [ SamiMokbel_BBC ]

SHARE @ETHIO_ARSENAL
❤1
Forwarded from ETHIO ARSENAL (B€N)
Forwarded from ETHIO ARSENAL (Äbrē§ĥ🦇)
ኧረረረረረረ ፈጣሪሪሪዬዬዬዬዬ ምንድነውውውውው❤❤❤❤❤❤
Forwarded from ETHIO ARSENAL (Ashu 🕷)
▪︎|| ማክስ ዶውማን በእንግሊዝ ፕሪመር ሊግ ታሪክ ግብ ማስቆጠር የቻለ በእድሜ ትንሹ ተጨዋች ሆኗል

Future 💎

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
❤1
Forwarded from ETHIO ARSENAL (osman[berkamp]°°)
ዶውማን የጨዋታው ኮከብ ⭐💫

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
❤3
Forwarded from ETHIO ARSENAL (B€N)
🚨BREAKING

ቲምበርም በዛሬው ጨዋታ ላይ መሳተፉ አጠራጣሪ ነው። [ SamiMokbel_BBC ]

SHARE @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from ETHIO ARSENAL (B€N)
🚨BREAKING

ኤቤሬቺ ኢዜ ከማንቸስተር ሲቲ ጋር በሚደረገው የካራባኦ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ ላይጫወት ይችላል። 💔

[ SamiMokbel_BBC ]

SHARE @ETHIO_ARSENAL
❤1
Forwarded from ETHIO ARSENAL (𝙼𝚎𝚜𝚞𝚝 𝚂𝚊𝚖𝚒)
🚨 አሰላለፍ !

SHARE @ETHIO_ARSENAL
❤4
❤5🥰3