ኩንታኩንቴ thoughts🚶🚶‍♀
3.07K subscribers
167 photos
43 videos
3 files
73 links
Download Telegram
I Travel A Lot With My Brother ከከተማ-ከተማ Running Errands And Stuff And I Always See Women ሕፃናት ፡ ይዘው ፡ የሚለምኑት Uk FYI They're Everywhere And Most Of Em ያሳዝናሉ Uk

የዛሬዋ ፡ ሴትዮ Tho....Like አንድ ፡ ልጅ አዝላ ፡ሌላ ፡ ሁለት ፡ ልጆች ፡ በ እጇ ትጎትታለች ፡ Plus ሌላ ፡ደሞ ፡ እርጉዝ ፡ነች፡ Like Her ሆድ Is ፡ትልቅዬ ፡ And Stuff Literally ፡ ንዝርር ፡ ነው ፡ ያደረገኝ Fr

Imagine አራት ልጅ Bruh And  They Spend Theirs Best Days Begging ጎዳና ላይ Just Bcuz Two Horny Mfs(So-Called Parents) Couldn't Keep It In There Pants

አለፍ ፡ሲል ፡ደሞ ፡ፌስታል ፡ሰጥተው፡ያስለምኗቸዋል ፡ቅርንጫፍ ፡መሆኑ ፡ ነው፡ Uk,Like ልጆቹን ፡ለልመና፡ Purpose ነው ፡ መሰለኝ ፡ ፀጥ ፡ብለው የሚወልዷቸው፡ ደሞ ፡ልጆቹ ፡ሲያምሩ Ong ❤️😭

Tbh የልጅነት ፡ ገላቸውን ፡ ፀሐይ ፡ የሚገርፋቸው ፡ምስኪን፡ ልጆች ፡ እንጂ የሚያሳዝኑህ ፡ ይዛቸው ፡ ምትዞረውስ ፡ It's Her Own Choice ደሞ ፡ ሲያምራት፡ ኮራ፡ ብላ፡ አስፓልት፡ መሃል ፡ፀጥ፡ ብላ ፡ትመጣብሃለች ።

Like 1 ልጅ ፡ ይሁን ፡ዘር ፡መተኪያ ፡ነው፡ ይባላል ፤ ማሳደግ፡ ሳትችይ ፡ሶስት፡ እና ፡ አራት ፡ልጅ ፡መደርደር ፡ስልጣኔ ፡ወይ ፡ፅድቅ፡ መስሎሽ ፡ነው??ደርዘን ፡ይወልዱና፡ ልጅ ሲሳይ ፡ነው ፡ይሉሃል Bunch Of Perverts, ምንም ፡ሳይዙ፡ ልጅ፡ ሲወልዱ፡ በልጁ ፡ሕይወት ፡ላይም፡ እየወሰኑ፡ እንደሆነ፡ Notice ፡አያደርጉም፡ Fr

I Mean Are U This Horny To Ruin The Life Of 4 Kids?ደሞ She Hits U With "#ልጆች_ይዣለው" As If It's Something To Be Proud Of ,Like Do I Look Like I Give A Shii??ስትጋደሚ ፡ወዲ-ፅዮንን፡ አማክረሽ ፡ነው??

#መንጓድ#ዓፃም