🎀እህቴ ሆይ በሂጃብሽ ዳግም 💎ንግስት ሁኚ
7.42K subscribers
629 photos
222 videos
9 files
856 links
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
🎀እህቴ ሂጃብሽ ሱትራሽ ነው ሱትራሽ ደግሞ አትርሺ በዱንያ ብቻ አይደለም ሚጠብቅሽ ለአሄራሽም ነው🎀 አደራሽን እህቴ ተሳተሪ በሂጃብ ዳግም ንግስት ሁኚ💎 የኡሙ ሀኒፍ ና የ አዙቲ 🌷ግጥሞችና ፅሁፎች ሚገኙበት ቻናል
.
.
ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ👇👇👇አናግሩኝ
@Umuhanif_bot
Download Telegram
ብልጥ ሴት ካለች አላማ ያላት፣
በጅልባብ ፈክታ ኢማን የሞላት፣
ስነ-ምግባሯን የወደድክላት፣
ወደኀላ አትበል አፈፍ አድርጋት፤
ታማኝ አፍቃሪ ባሏም ሁንላት፡፡
🏆1
🎖️من أعظمِ أسبابِ البركةِ في البيوت🏡:

أن تُسمِّي اللهَ عند دخولك:«بِسْمِ الله»🌧️

وأن تُسلِّم على أهلِ بيتك:«السلامُ عليكم ورحمةُ اللهِ وبركاته»🌸
❤️ቤቶች ዉስጥ በረካ እንዲኖር ትልቁ ምክንያት :-
👍ቤት በገባህ ግዜ የአላህን ስም ማዉሳት ነዉ { ቢስሚ ላህ }
🎀 ቀጥለህ በቤተሰቦችህ ላይ ሰላምታን ማቅረብ ነዉ { አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱህ} በል
🪵ይህን ማድረግ በአላህ ፍቃድ በረካ በቤትህ ይኖርሀል።
🏆4👍3
አላህን ይዘው ...
ቀናቸውን ለጀመሩት
ሁሉ ሰባህል ኸይር❤
🕊4👍3
🏆6
አንዳንዴ የሆነ ቦታ የፃፍኩትን ኮሜንት ከረጅም ጊዜ በኋላ አነበዋለሁ ። ከዛ መቼነው ይህንን የፃፍኩት እላለሁ ። ጭራሹኑ ረስቸው ነበር ።

አስቡ ይህ ፅሁፍ መላእክት ፅፈውት የቂያማ እለት ሊያስነብቡኝ ነው ። እኔ ግን ረስቸው ነበር ። አላህ ዘንድ ግን በእዝነቱ እንጂ የሚረሳ (የሚትተው) ነገር የለም ።


የምንፅፈውን እያስተዋልን እያብሰለሰልን ።
👍12🆒2
ባይገርመኝ.....


አንድ ፀባይ አለኝ የራቀን ማራቅ የማይወድ ..... "በማትፈለግበት አትገኝ አይደል?" .... በምፈለግበት እንኳን ሁሌም አልኖርም ከራቁ ሃላስ ነው..... የሆነ ነገር ፊታቸው ላይ ካነበብኩ ድጋሚ ማየት አሎድም ለምን እንደሆን ግን እንጃ.....

ምመክርሽ ምን መሰለሽ.....

አውቃለሁ በተፈለግሽበት ሁሉ ተገኝ ተብሏል አይደል? ተቃርኜ እንዳይመስልሽ ግን ሁሌም በሽ አትሁኚ፤ ራቅ ማለትን ልመጅ ፤ሁሌ አትለመጅ፤ ክብርሽን ዝቅ ሊያደርጉ ሚሹ ዝንቦች እንዳይወሩሽ ተጠንቀቂ ....

የኔ አለም ....

እቴ ሆይ ካሳለፍኩት ልምከርሽ.... አማና ሁሌ በሽ አትሁኚ ክብርሽን ዝቅ ሊያደርጉ ሚሹ በብዙ ሊያቀሉሽ ሚታትሩ ድፍን ጭንቅላቶች እንዳሉ እወቂ....

እቴዋዬ...

እስቲ ከሰዎች ሳይሆን ከጌታሽ ዘንዳ ብቻ ሁሌ በሽ ሁኚልኝማ... ክቡር የሆነው ጌታሽ ክብርሽን ያስጠብቅልሻል....🌹


🌹ኡሙ ሀኒፍ ሂልዊን🌹
👍10
✨ዛሬ ጁሙዓህ እንደመሆኑ በነብያችን ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ።✨
اللهم صل وسلَّم وبارك على نبينا محمد وعلى آلہ وأصحابِہ أجمعين
🏆2👍1
Forwarded from Surgeon Bin N
❝ባል ፈልግልኝ!❞
--
«እስኪ ጥሩ፣ ሷሊህ ባል ፈልግልኝ!» እያለች ፈገግ ስትልህ እንደ ቀልድ አትመልከተው፤ ከዛ ፈገግታ ጀርባ ጥልቅ የሐላል ህይወት ናፍቆትና የ ሐያእ ድምፅ አለ።

ሴት ልጅ ክብሯን ጠብቃ የትዳር ፍላጎቷን በግልጽ ፊት ለፊት መናገር ሲከብዳት፣ አብዛኛውን ጊዜ በጨዋታ ወይም በፈገግታ አስመስላ ታቀርበዋለች። ስለዚህ እህትህ፣ ዘመድህ ወይም በቅርብ የምታውቃት መልካም እህት ይህን ቃል ስትወረውርብህ እንደ ቀላል ወሬ አትቁጠረው፤ እንደ ክቡር አደራ ተቀበለው።

ለዲኗ አጋዥ፣ ለዱንያዋም ከለላ የሚሆናት መልካም ወንድ የምታውቅ ከሆነ ወደኋላ አትበል፤ ሰበብ ሁንላት። ያላገቡ እህቶችን ትዳር ከሚሹ ሷሊህ ወንድሞች ጋር በክብር ማገናኘት ተራ ጉዳይ አይደለም። ሁለት ልቦችን በኒካህ ማጣመርና የተባረከ የሱና ጎጆ እንዲቀልሱ ድልድይ መሆን በአላህ ዘንድ እጅግ የገዘፈ፣ ዘላቂ አጅር ያለው ታላቅ ኸይር ሥራ ነው።

ለሐላል በር መከፈት ቁልፍ፣ ለመልካም ትዳር መመስረትም ያማረ ሰበብ ሁን!
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
👍10
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸



ليسَ وِردُكَ من القرآن مجرد حسنات على كلِّ حرف، الأمرُ أجلُّ من ذلكَ وأكبرُ وأكرمُ، وِردُك حياةُ قلبك!

- ورد اليوم يا أهل القـ𓂆ـرآن.💭
                              ˓٭˛✿🌹🍃
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
የቁርአን ዊርድህ (ዕለታዊ መቅራትህ) በእያንዳንዱ ፊደል የምታገኛቸው ምንዳዎች ብቻ አይደለም፤ ነገሩ ከዚያ የላቀ፣ ታላቅና የከበረ ነው—ውርድህ የልብህ ሕይወት ነው!
* የቁርአን ባለቤቶች ሆይ! የዛሬው ዊርዳቹ አይረሳ።💭
                              ˓٭˛✿🌹🍃
🕊7
👁👁👁👁አስደሳች ዜና

የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል።

👉በመሆኑም ከጳግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሬ በሚገኘው የአወሊያ ጤና ጣብያ መጥተው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ስንገልፃላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

👉ለበለጠ መረጃ
+251911599329
+251912410372
     👉ይደውሉ

እባክዎ መረጃውን share ያድርጉ
Telegram
ይህች ሰብብ ልትሆን ትችላለች ቁርዓን ለመቅራት የተቸገሩ ካሉ ከዉጪ የመጡ የአይን ሀኪሞቾ በነፃ ... ሼር አድርጉላቸው
@cataract2026
ነገ ሰኞ ነው °

የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ
-🎖️يَقُولُ أحَد الصَّالِحِين : مَا أعدَدتُ شيئًا فِي نَفسِي إلّا وأقصَد بِه تَنشِئَة أبنَائِي غَدًا .💕💦
📌«ከደጋጎቹ አንዱ እንዲህ ይላል፦ ነገ ልጆቼን ለማነጽ ከማስበው ውጭ ለራሴ ምንም አላዘጋጀሁም።»**
🌱እያንዳንዱ ቂርአት ፣ ትምህርት ና ስራዎች በሙሉ ለነገ ዘሮቹ ከማሰብጋ ሲሆን ሷሊህነት ነዉ
✨አብሽር ወንድሜዋ!

የትናንት ስህተትህ የዛሬ ማንነትህ አስተማሪ እንጂ የዘላለም እስር ቤትህ አይደለም። ዛሬ አዲስ ቀን ነው፤ አዲስ ገጽ ገልጠህ ውብ ታሪክ ለመጻፍ አሁንም እጅህ ላይ ብዕር አለህ።"

አብሽ እጅ እንዳሰጥ በጭራሽ!
👍10
🎖️إن تأثِير صلاة الفجر في تصفيةِ القلبِ وتنويره ، أكثرُ من تأثير سَائرِ الصَّلواتِ.🕌

- هنيئًا لكُم يا أهل الفجر.💕

...
❤️የሱብሂ ሶላት ልብን በማጠራትና በማብራት ላይ ያለው ተፅዕኖ ከሌሎች ሶላቶች ሁሉ ይበልጣል።
* የሱብሂ ባለቤቶች (ሰጋጆች) ሆይ! እንኳን ደስ አላችሁ።🌱
💯3✍1
ብልጥነታችን ደግነታችንን ከሚጫነው ፣ "ነቄ" ነታችን ከሚያጨካክነን ፣ ትንሽ ላለማጣት ብዙ ከሚያከስረን ፣… ለምን ዝም ብለን ፣ በቃ አለ አይደለ… ብልጥ ሳንሆን ፣ ካስፈለገም ሞኝ ሆነን ፤ ለምን ደግ አንሆንም?!
ያ ነው ለሰጪውም ለተቀባዩም ደግ አይደለ?
✍9
ወላሂ ያለንበት ዘመን ያስፈራል ወጣቱ ያለበት ሃል 😣....ኢላሂ በራህመቱ ይጠብቀን እሱን በመታዘዝ ላይ ምናሳልፍ ያርገን 🥺🤲🏽
💯11
🎖️*لا تسرق فرحة أحد ، ولا تقهر قلب أحد … أعمارنا قصيرة وفي قبورنا نحتاج من يدعي لنا لا علينا.*🌿🍥
🎖️ የማንንም ደስታ አትስረቅ፣ የማንንም ልብ አታሳዝን… እድሜያችን አጭር ነው፤ በ መቀብራችንም ውስጥ በመልካም ነገር ዱአ የሚያደርግልን እንጂ የሚረግመን አያስፈልገንም። 🌿🍥
👍5
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM