KOKEBE TSIBAH GENERAL SECONDARY SCHOOL GRADE 12 D/T EXAM QUESTIONS
743 subscribers
133 photos
2 videos
78 files
110 links
Download Telegram
He_____________ to school everyday.
Anonymous Quiz
11%
A. went
26%
B. go
3%
C. gone
60%
D. goes
They_____________movies last week.
Anonymous Quiz
10%
A. watches
77%
B. watched
9%
C. wath
3%
D. watching
We are_______________the national anthem together.
Anonymous Quiz
19%
A. sing
5%
B. sang
69%
C. singing
7%
D. sung
I have_______________him.
Anonymous Quiz
23%
A. saw
11%
B. see
62%
C. seen
3%
D. seeing
She_____________ home work
Anonymous Quiz
20%
A. did
54%
B. does
10%
C. do
16%
D. done
it had_____________for them.
Anonymous Quiz
11%
A. use
10%
B. using
69%
C. used
9%
D. uses
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዉድ ተማሪዎቻችን የምንለቅላችሁ መረጃዎች ጠቃሚዎች ናቸዉ ብላችሁ ታስባላችሁ
Anonymous Poll
78%
አዎ
33%
አይ
ማሳሰቢያ!!
ለሁሉም ተማሪዎች/9-12/
👌 እንደሚታወቀዉ በ2016 ዓ.ም ያሉት የትምህርት ቀናት በበጀት ዓመቱ የትምህርት ካሌንደር በግልፅ ተቆጥረዉ ተቀምጠዋል::

👉 ይሁን እንጅ ተማሪዎች በህግ እና በአሰራር ባልተፈቀደ ሁኔታ ከበዓል ማግስት በራሳችሁ የተሳሳተ ዉሳኔ[አሳማኝ ባልሆነ ምክንያት] ት/ቤት እየመጣችሁ አለመሆኑን ዛሬ ሚያዚያ 28/2016 ዓ.ም አረጋግጠናል::
👉 ስለሆነም ይህ አይነት አካሄድ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ስለሚበልጥ እንዲሁም በቀጥታ ተጎጅዎች  ራሳችሁ ተማሪዎች በመሆናችሁ ከነገ ሚያዚያ 29/2016 ዓ.ም ጀምሮ ሁላችሁም ተማሪዎች በትምህርት ገበታችሁ እንድትገኙ ስንል በጥብቅ እናሳዉቃለን::
👉  ወላጆች/አሳዳጊዎች  ልጆቻችሁ ከበዓል ማግስት ከት/ቤት ሲቀሩ ለምን ብላችሁ በመጠየቅ ወደ ት/ቤት በሰዓቱ እንድትልኩ ስንል እናሳስባለን::
👉 ትምህርት ቤታችን ለመማር የሚመጡ ተማሪዎችን ለማስተማር ከበዓል ማግስት ጀምሮ ተዘጋጅቶ ሲጠብቅ የነበረ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳን::
👉 ከነገ ጀምሮ በትምህርት ገበታ ላይ የማይገኝ ተማሪን በተማሪዎች የዲስፕሊን አፈፃፀም መመሪያ መሠረት ተጠያቂ የምናደርግ መሆኑን እንገልፃለን::
👌 ያላግባብ የትምህርት ብክነትን በጋራ እንከላከል!!
            ሚያዚያ 28/2016 ዓ.ም
                             /ቤቱ
💢 HYBRIDIZATION 💢

Chemistry Grade 11 unit 3


follow and share for more
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/kokebetsibahexam
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Maths workbook.pdf
3.6 MB
📋📐🖍️💢Maths💥🖍️📐📋

EUEE 2009-2013 questions with detail explanation



follow and share for more
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇                                                           https://t.me/kokebetsibahexam
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ከላይ ባቀረብነው መጠይቅ መሰረት የትምህርት ቤታችን የ12 ክፍል ተማሪዎች ለ12 ክፍል የተለያዩ የማትሪክ ጥያቄዎች÷ አጫጭር ማስታዎሻዎችን የምንለቅበት የቴለግራም ቻናል መክፈታች የማታዉቁ ተማሪዎች መኖራችሁን መረዳት ችልናል:: ስለሆነም ከዚህ በታች በተጠቀሰው ሊንክ/link በመግባት እንድትጠቀሙ እናሳስባለን::


ይከታተሉ እና ለበለጠ ያካፍሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/kokebetsibahexam
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Forwarded from KOKEBE TSIBAH GENERAL SECONDARY SCHOOL GRADE 12 D/T EXAM QUESTIONS (ⓜ︎ⓤ︎ⓛ︎ⓔ︎)
እዚህ ቻናል ዉስጥ የምትገኙ ተማሪዎች ብዛት
Anonymous Poll
4%
9ኛ ክፍል
6%
10ኛ ክፍል
14%
11ኛ ክፍል
88%
12ኛ ክፍል
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
✍️የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሃ ግብር ይፋ ሆነ፡፡

✍️(ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም) ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠው የፈተና መርሃ ግብር የሚከተለው መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የገለጸ ሲሆን ተፈታኞችና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስባል፡፡

⭐️የ2016 ዓ.ም የፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ

⭐️የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ(ከሐምሌ 3-5 ለማህበራዊ ሳይንስ እና ከሐምሌ 9 -11/2016 ለተፈጥሮ ሳይንስ) በቅደም ተከተል ይሰጣል!!


✍️የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል!!

ይከታተሉ እና ለበለጠ ያካፍሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ✈️ https://t.me/kokebetsibahexam
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Structure of Fungi

Almost all the fungi have a filamentous structure except the yeast cells.
They can be either single-celled or multicellular organisms.
Fungi consist of long thread-like structures known as hyphae. These hyphae together form a mesh-like structure called mycelium.
Fungi possess a cell wall which is made up of chitin and polysaccharides.
The cell wall comprises a protoplast, which is differentiated into other cell parts such as cell membrane, cytoplasm, cell organelles and nuclei.
The nucleus is dense, clear, with chromatin threads. The nucleus is surrounded by a nuclear membrane.

ይከታተሉ እና ለበለጠ ያካፍሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ✈️ https://t.me/kokebetsibahexam
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆