Kokebe Tsibah General Secondary School
3.32K subscribers
2.12K photos
15 videos
124 files
92 links
Since 1924
Download Telegram
ቀን 7/9/2016 ዓ.ም
አስደሳች ዜና!!

ለተማሪዎች በሙሉ
ነገ ግንቦት 8/2016 ዓ.ም ብክለት ይብቃ ዉበት ይንቃ በሚል በክ/ከተማ ደረጃ በትምህርት ቤቱ የተለያዩ የአቋም መፈተሻ ስፓርታዊ ዉድድሮች ይከናወናሉ::
1ኛ.በኮከበ ፅባህ እና በትስፋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች መካከል የወንዶች እግር ኳስ ዉድድር ይደረጋል::
2ኛ. በኮከበ ፅባህ እና በብርሃን ጉዞ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች መካከል የጠረጴዛ ቴነስ ዉድድር በወንዶች ይደረጋል::
3ኛ. በኮከበ ፅባህ እና በከፍተኛ 12 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች መካከል የወንዶች የመረብ ኳስ ዉድድር ይደርጋል::
4ኛ. በቼዝ ከግል ት/ቤቶች ጋር ዉድድር ይደረጋል::
5ኛ. ሴቶች የጠረጴዛ ቴነስ የአቋም መፈተሻ ጫዎታ እንዲያደርግ የተጋበዘዉ ት/ቤት ከመጣ ዉድድሩ ይደረጋል::
👉 በመሆኑም ሁሉም ተማሪዎች በጫዎታ ሰዓት በተዘጋጀላችሁ ቦታ በመሆን ለተወዳዳሪዎች ድጋፋችሁን እንድትሰጡ ስንል እንገልፃለን::
👉 በሁሉም የአቋም መፈተሻ ዉድድሮች አሸናፊ ሆነን እንድንወጣ ሃላፊነት የተሰጣችሁ የዘርፉ መምህራን እና ተወዳዳሪ ተማሪዎች በሁሉም ረገድ ዝግጁ ሁናችሁ መቅረብ ይጠበቅባችሗል::
👌 መልካም ዕድል !!
/ቤቱ
እንኳን ደስ አለን!!

👌ግንቦት 8/2016 ዓ.ም ለት/ቤታችን ትልቅ ድምቀት እና ድል የተገኘባት ቀን ነች::
👉 የት/ቤቱ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ከተስፋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጋር የአቋም መፈተሻ ጫዎታ አድርጎ በጀግኖች የትምህርት ቤታችን ተጫዋቾች 4ለ2 ማሸነፍ ተችሏል::
👉 ጫወታዉ እጅግ ያማረ እና የደመቀ ነበር::
👉 የተስፋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መጥታችሁ በመሳተፋችሁ እናመሠግናለን::
👉 ዉድ የዉድድሩ ድምቀት የነበራችሁ ደጋፊ ተማሪዎች የእናንተም ድርሻ ከፍተኛ ስለነበር ምስጋና ይገባችሗል::
👉የትምህርት ቤቱ [HPE] መምህራን በአጠረ ጊዜ ይህን የመሰለ ጠንካራ እና የአሸናፊነት ስነ-ልቦናዉ ከፍ ያለ ቡድን አደራጅታችሁ ት/ቤቱን ለአሸናፊነት ስላበቃችሁ ኮርተንባችሗል: ክብር እና ምስጋና ይገባችሗል::
👉ዉድ ተወዳዳሪዎች በቀጣይ በአዲስ አበባ University በሚደረገዉ ዉድድር አሸናፊ ሆናችሁ ራሳችሁን እና ት/ቤታችሁን እንድታስጠሩ ከአደራ ጭምር እናሳስባለን::
👌 በድጋሜ እንኳን ደስ አለን!!
/ቤቱ
ማሳሰቢያ!
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
👉 ነገ ቅዳሜ በ 10/9/2016 ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት ይቀጥላል::
                   ግንቦት 9/2016 ዓ.ም
                          /ቤቱ
Notes on Molecular Basis of Inheritance by ExamsRoad.pdf
491.3 KB
Short Notes on Morphology of Flowering Plants

By 👉 t.me/kokebetsibahexam

"Bringing Excellence to Students"

Short Notes on Molecular Basis of Inheritance

By 👉 t.me/kokebetsibahexam

"Bringing Excellence to Students"
Biology Quiz on Human Physiology

By 👉 t.me/kokebetsibahexam

"Bringing Excellence to Students"
በከተማ ደረጃ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተደረገ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የስፓርት ዉድድር መክፈቻ ፕሮግራም ላይ ትምህርት ቤቱን በመወከል ለተገኛችሁ መምህራን እና ተማሪዎች ላቅ ያለ ምስጋና እናቀርባለን::
👉 በቀጣይ ማክሰኞ ጃንሜዳ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ላይ በሚደረገዉ ጫዎታ የተሻለ ሆኖ ለመቅረብ ከወዲሁ ሃላፊነት የተሰጣችሁ መምህራን እና ተማሪዎች በቂ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባችሗል::
/ቤቱ