Kokebe Tsibah General Secondary School
3.35K subscribers
2K photos
15 videos
123 files
89 links
Since 1924
Download Telegram
በየካ /ከተማ ትምህርት /ቤት የኮከበ ፅባህ 2ኛ ደረጃ /ቤት ለ3ኛዙር መስከረም 27/2017 ዓ.ም የእዉቀት ሽግግር ፕሮግራም አካሄደ::
👉 ፕሮግራሙ ጥቅምት 3/2017 ዓ.ም የሚቀጥል ይሆናል::
/ቤት
✍️✍️ዉድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች✍️✍️

ት/ ቤታችን  በ2017 ዓ.ም የብሔራዊ ፈተና ወይም የማትሪክ ፈተና ዝግጅት ይረዳችሁ ዘንድ ከዚህ በታች ባለው የቴሌግራም ቻናል ላይ የተለያዩ ጥያቄዎችንና የተለያዩ ማስታወሻዎችን እየለቀቅን እንገኛለን::

✍️✍️ስለዚህ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ በመግባትና በመቀላቀል ጥያቄዎችንና ማስታወሻዎች በማግኘት መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን::

👉ቻናሉን ለተማሪዎች በማጋራት ቤተሰብ ያድርጉ::

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/kokebetsibahexam
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
በየካ /ከተማ ትምህርት /ቤት በተደረገ የ2016 ዓ.ም የትምህርት ጉባኤ ትምህርት ቤታችን በክ/ከተማ ካሉ 2ኛ ደረጃ /ቤቶች መካከል በቁልፍ ተግባራት አፈፃፀም 2ኛ ደረጃ ወጥቶ የእዉቅና የምስክር ወረቀት ተሰጥቶናል::
👉 በቀጣይ በ12ኛ ክፍል የተሻለ ዉጤት በማምጣት ደረጃ ዉስጥ ለመግባት ሁላችንም ባለድርሻ አካላት የበኩላችንን ድርሻ ልንወጣ ይገባል::
/ቤቱ
ተማሪ ሱራፌል ባህሩ ገላን በክ/ከተማ ደረጃ ካሉ የመንግስት 2ኛ ደረጃ /ቤቶች በ2016 ዓ.ም
12ኛ
ክፍል ከተፈተኑ ተማሪዎች መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 497 ዉጤት በማስመዝገብ 3ኛ ወጥቶ መስከረም 27/2017 ዓ.ም በክ/ከተማ ደረጃ ተሸላሚ ሆኗል::
👉 የ2017 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎችም ይህን አርያነት ያለዉ ተግባር በበለጠ ደረጃ ማስመዝገብ ይጠበቅባችሗል::
/ቤቱ
#MoE

👉በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል።

👉በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ ተብሏል።

👉በመንግስት ተቋማት ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ የሪሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

👉በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

👉በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች ማመልከቻቸውን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንዲልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

Via 👉tikvahuniversity

🔤🔤🔤🔤  🔤🔤🔤
ቻናላችን ይህ ነው
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/dam76