KUE Community / አዲስ ነገር መረጃ /
4.18K subscribers
257 photos
4 videos
180 files
64 links
Kotebe University of Education Community / አዲስ ነገር መረጃ /
Download Telegram
Registred_PGDT_weekend_Program_2900_Birr_Paid_Return_600_Birr.pdf
497.3 KB
ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ ተማሪዎች 2900 ብር የከፈላችሁ ሲሆን 600 ብር ተመላሽ ይሆናል፡፡
Forwarded from Werkaferahu Seyoum, PhD
Academic Calender 2015 (Second Year and Above).pdf
870.9 KB
Academic Calendar for first year will also be realeased soon
Forwarded from መርጌታ መንግስቱ
የነዚ ቤቶች ዕድለኞች እነማን ይሆን???? ቀኑ ደረሰ

የመጨረሻ ዙር @MIDROCINVESTMENT

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት የመኖሪያ ቤት ሽልማት ሼር ፎርዋርድ ላደረጉ ለእድለኞች ሊያበረክት ነው የድርጅታችን ባለቤት የሆኑት ሼህ አላሙዲን( @ShiehAlamudi ) በወሰኑት ድርጅታችን በቴሌቪዢንና በሬድዮ ለማስታወቂያ ይመድበው የነበረውን በጣም ከፍተኛ ገንዘብ በመቀነስ የቴሌግራም ቻናል በመክፈት ራሱን እያስተዋወቀ ይገኛል!! ቴሌግራም ገፃችንን ብዙ ተከታይ እንዲያገኝ ፎርዋርድ(ሼር) ላደረጉ ተከታዮቻችን በሽልማት ለማንበሽበሽ ዝግጂቱን ጨርሷል;;
በመሆንም ይሄን መልዕክት ሼር ፎርዋርድ አድርጉ ተደራሽነቱን በበላይነት ላስፈፉ
1ኛ እጣ ባለ 3 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
2ኛ እጣ ባለ 2 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
3ኛ እጣ ባለ 1 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
4ኛ እና 5ኛ ለሚወጡ ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ (ሞተር)
ቀጥሎ ላሉ 1000 እድለኞች የአመት ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎት ሽልማት ይኖረዋል፡፡ አሁንስ ምን ይጠብቃሉ ሊንኩን ተጭነው ከገቡ በሗላ
👉 t.me/midrocinvestment  ይህን ፅሁፍ ለ60 እና ከዛ በላይ ወዳጂ ጓደኛዎ ግሩፕ ሼር ፎርዋርድ ያድርጉ የመሸለም እድሎ የሰፋ ነው ይህን የማይገኝ አጋጣሚ በከንቱ እንዳያሳልፉ አሁኑኑ ሼር ፎርዋርድ ያድርጉ ፡፡ ከ60 በላይ ሼር ፎርዋርድ ማረጋችሁ የመሸለም እድላችሁን ያሰፋዋል

♻️ ሼር ሲያረጉ እኛ ደሞ እንሸልሞታለን!!

  t.me/MIDROCINVESTMENT  👈ይቀላቀሉ
ስፓርት ሳይንስ ዲፓርትመንት የመጀመርያ አመት የሁለተኛ ዲግሪ ያመለከታችሁና የመመዝገቢያ ፓስ ዎርድ ወስዳችሁ የተመዘገባችሁና ያጠናቀቃችሁ እንዲሁም ሳትወስዱ ያመለጣችሁ። የመጨረሻውን ውሳኔ ለመስጠት ያመቸን ዘንድ ነገ ረቡጥር 24ና ሀሙስ ጥር25,2015ዓም ጠዋት በአካል በመቅረብ ሪፓርት እንድታደርጉ እያሳሰብን ቀርቦ ሪፓርት ያላደረገ እንዳልቀጠለ ተቆጥሮ በቀረቡት ተማሪዎች የፕሮግራሙ እጣ ፈንታ የሚወሰን መሆኑን እንገልፃለን። ዲፓርትመንት ባለመግለጻችን እና ለተፈጠረው ክፍተት ይቅርታ እንጠይቃለን!!! ዲፓርትመንቱ
ቀን 24/05/2015 ዓ.ም

ማስታወቂያ
**

በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም አዲስ የሚገቡ የድህረ-ምረቃ፣ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ተማሪዎች የመግቢያ መስፈርቱን ያሟሉ የOnline ምዝገባ እየተከናወነ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁም መሰረት፡-
1. በተለያየ ምክንያት እስከ አሁን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባው ለመጨረሻ ጊዜ እስከ 02 /06/ 2015 ዓ.ም የተራዘመ ስለሆነ እንድትመዘገቡ፣
2. ትምህርት 06/06/2015 ዓ.ም እንደሚጀመር እናስታውቃለን፡፡

ሬጅስትራርና አልሙናይ ማናጅመንት ዳሬክቶሬት
#የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ማሳወቂያ

የትምህርት ሚኒስቴር በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡትን ከግምት ውስጥ በማስገባት እና በተመሳሳይ ሁኔታ ፈተናው የተሰጠበትን አግባብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ከግምት በመውሰድ ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚያገለግል የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) እንዲተገበር መወሰኑ ይታወቃል።

በዚሁ መሰረት በ2015 የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው በ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎችን አነስተኛ የመግቢያ ውጤት መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያላስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ።

1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 30% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማለትም (210 ከ 700፣ 180 ከ 600 እና 150 ከ 500) የተቆረጠ መሆኑን።

2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት(ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉት የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ ይሆናል።
Forwarded from Mohammed Wado
2015_E_C_1st_sem_Final_Exam_scedule_for_Exte_Dip_and_Weekend_Degree.xlsx
22 KB
For all CEBS Extension Diploma and weekend Degree students, Here is the final exam schedule for the Academic year of 2015 1st semester final examination schedule. I wish Good luck for all of you.
የአንድ የዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነ ፕሮፌሰር የሚከተለውን ድንቅ ጥናት እንዳገኘ ይፋ አድርጓል !! ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከመጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠ ። A b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z ። የነዚህን ፊደላት አሃዳዊ ቅደም ተከተል ኣስቀመጠ ። 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26
በጥናቱም ለያንዳንዱ ፊደላት በቁጥር ቅደም ተከተል ሚዛን ሰጠ ለ"A"=1 ፣ ለ"B"=2 ......... እያለ አስከ "Z" =26ን ሰጠ ። በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ያዘ ።
1. #ተግቶ_መስራት
(H+a+r+d+w+o+r+k)
(8+1+18+4++23+15++18+11)=98%
2. #እውቀት
(K+n+o+w+l+e+d+g+e)
(11+14+15+23+12+5+4+7+5)=96%
3. #ፍቅር
(L+o+v+e)
(12+15+22+5)=54%
4. #እድል
(L+u+c+k) = 47%
በዚህ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ቃላት አንዳቸውም መቶ ፐርሰንት (100%)ለውጥ ሊሰጡ አንደማይችሉ አስቀመጠ ። ታዲያ (100%) ሊሰጠን ሚችለው ጉዳይ ምንድን ነው? ገንዘብ ይሆን እንዴ ??
5. #ገንዘብ
(M+o+n+e+y)=(13+15+14+5+25)=72%
አይደለም ምን አልባት አመራር ይሆን ?
6. #አመራር
(L+e+a+d+e+r+s+h+i+p)
(12+5+1+4+5+18+19+8+9+16)=97% አሁንም አይደለም! ለሁሉም ነገራት መፍትሄ አለው ። አስተሳሰብ ፣ አካሄድ አኳኋናችንን ስንቀይር ይቀየራል ። ስለዚህ አስተሳሰብ ሁኔታን ሞከረ
7. #አስተሳሰብ (አመለካከት)
(A+t+t+i+t+u+d+e)
(1+20+20+9+20+21+4+5)=100%
የ100% ለውጥ ሊያመጣልን የሚችለው #የአስተሳሰብ ለውጥ መሆኑን አረጋገጠ ።
ማስታወቂያ
*****

በ2015 ዓ.ም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የርሚዲያል
ፕሮግራም ተማሪዎች ከየካቲት 29 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ መጋቢት 01
ቀን 2015 ዓ.ም ሪፖርት እንድታደርጉ እያሳሰብን ወደ ዩኒቨርሲቲዉ በምትመጡበት ጊዜ፡
 የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ሰርተፍኬት
 ከ9-12 ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት
 2 ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶግራፍ
 አንድ ክላሴር
 አንሶላና ብርድልብስ
ይዛችሁ እንድትመጡ እየገለጽን ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እናስታዉቃለን፡፡

የሬጅስትራርና አልሙናይ ማናጅመንት ዳይሬክቶሬት