KUE Community / አዲስ ነገር መረጃ /
4.08K subscribers
314 photos
4 videos
180 files
67 links
Kotebe University of Education Community / አዲስ ነገር መረጃ /
Download Telegram
ቀን 16/07/2014ዓ.ም
ለኮተቤ የትምህርት
ዩኒቨርሲቲ

ማታና እረፍት ቀናት ተማሪዎች በሙሉ ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው ተማሪዎች ለ 2021/2022 ሁለተኛ ሴሚስተር የተመዘገባችሁ ስትሆኑ ስማችሁ በዝርዝሩ ያልወጣችሁ ተማሪዎች ግን ያልተመዘገባችሁ ስለሆነ ዋናው ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት በቀን 17/07/2014ዓ.ም እና 19/07/2014ዓ.ም ቅዳሜና ሰኞ ከ3፡00 እስከ 7፡00 ሰዓት ድረስ በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡