8/01/2015ዓ.ም
በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ለ 2016 የትምህርት ዘመን ለድህረምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች ያመለከታችሁ በሙሉ
ስማችሁ ከታች የቀረበው አመልካቾች ፋይላችሁ ተጣርቶ ላመለከታችሁበት ፕሮግራም ለፈተና ተቀባይነት ስላገኘ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተዘጋጀው Graduate Admission Testing (GAT) የመመዝገቢያ ፖርታል https://portal.aau.edu.et/ ከመስከረም 11-20 ቀን 2016 ዓ.ም በማመልከት ፈተናውን ከመስከረም 21-23 ቀን 2016 እንድትፈተኑ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ
1. የፈተናውን ሂደት በተመለከተ ከትምህርት ሚኒስቴር የተፃፈውን ደብዳቤ በዩኒቨርሲቲው www.kue.edu.et ላይ የተቀመጠ መሆኑንና በቀጣይም የሚመጡ ማስታወቂያዎችን በዩኒቨርሲቲው ፌስቡክና ዌብሳይት የምናሳወቅ ሲሆን ፈተናውን በተመለከተ ከዩኒቨርሲቲው ኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ስራ አስፈጻሚ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
2. ስማችሁ ከታች የተዘረዘረ አመልካቾች Official Transcript ቀድሞ ከተማራችሁበት ዩኒቨርሲቲ መድረሱን እሰከ መስከረም 10 ቀን 2015 እንድታረጋግጡ እናስታውቃለን፡፡
3. የፈተናው ውጤት ከተገለፀ በኋላ ፕሮግራሙ በቂ ተማሪ ካላገኘ ፕሮግራሙ አይከፈትም፡፡
4. የDEd in Educational Policy and Strategic Management የመቀበል አቅም የሚወሰነው በአማካሪ ብዛት ስለሆነ ከፈተናው በኋላ ተጨማሪ ማጣራት የሚኖር መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
5. ስሙ በተያያዘው ሊስት ውሰጥ ያልተካተተ አመልካች ፈተናውን መፈተን የሌለበት መሆኑን እያሳወቅን ተፈትኖ ቢያልፍም ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
ሬጅስተራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

ቀን 08/01/2016.ም
ማስታወቂያ
******
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙ ሉ
ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም በመጀመሪያ ድግሪና በPGDT በማታ እና ቅዳሜና እሁድ (Evening & Weekend) ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሰተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ከመስከረም 14 እስከ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ዋናው ሬጅስትራር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለማመልከት የሚያስፈልጉ መረጃዎች
ሀ. ለመጀመሪያ ዲግሪ
1. ተዛማጅ በሆነ ትምህርት መስክ በመምህርነት ዲፕሎማ የተመረቀ/ች
ዋና ዲፕሎማውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር
ትራንስክሪፕት ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር
በትምህርት ቢሮ እስፖነሰርነት የተማረና የአገልግሎት ጊዜውን ያላጠናቀቀ ከሆነ ከትምህርት ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ
2. ተዛማጅ በሆነ ትምህርት መስክ በደረጃ 4 የተመረቀ ከሆነ የብቃት ማረጋገጫ እና የ 2 ዓመት የስራ ልምድ ማሰረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
3. ባለፉት 2 አመታት በትምህርት ሚኒስተር የተቆረጠውን ከ12ኛ ክፍል የመግቢያ ነጥብ የሚያሞላ
የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር
የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክርፒት ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር
12ኛ ክፍል ስርተፍኬት ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዞ መቀረረብ ይጠበቅበታል፡፡
ለ. ለPGDT
ዋናውን ዲግሪ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር
ትራነስክሪፕ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር
ማሳሰቢያ
1. ከላይ ከተጠቀሱት የትምህርት ማስረጃዎች በተጨማሪ አመልካቾች አንድ ክላሴር ፣ አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ፣ የ100 ብር ደረሰኝ በ ኢትዮያ ንግድ ባንክ Acc No 1000449424658 የተከፈለ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
2. አመልካቾች ቀድመው ከተመረቁበት ኮሌጅ/ዪኒቨርሲቲ ከምዝገባ በፊት Official Transcript ማስመጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡
List of First Degree Programs
*******
BEd Civics and Ethics Education
BEd Social Studies (Geography and Environmental Education)
BEd in Social Studies (History)
BEd in Mathematics
BEd in General Science (Biology)
BEd in General Science (Chemistry)
BEd in General Science (Physics)
BEd in Information Technology
BEd in Amharic Language and Literature
BEd in Oromo Language and Literature
BEd in English Language and Literature
BEd in Special Needs and Inclusive Education
BEd in Early Childhood Development and Education
BEd in Educational Leadership and Management
BEd in Educational Psychology
BEd in Physical Education and Sport
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማናጅመንት ዳሬክቶሬት

Kotebe University of Education GAT Exam Schedule 2016 EC.pdf
560.8 KB
Kotebe University of Education GAT Exam Schedule 2016 .
ማስታወቂያ
ለ2016 አ.ም አዲስ ተመዝጋቢ የተከታታይና ርቀት ድግሪ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ጥቅምት 10 እና 11 2016 አ.ም መሆኑን እንድታውቁትና ለፈተናው እንድትዘጋጁ አሳስባለሁ።
መረጃውን በማጋራት ለሌሎችም እንዲደርስ አድርጉ።
ተከታታይና ርቀት ጽ/ቤት

በኢትዮጽያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የዲጂታል ትምህርትን ተቋማዊ ለማድረግና ለማጎልበት ምን እየተስራ ነው?
......................................................................................................
ህዳር 9/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የትምህርት ሚኒስቴር ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን/Mastercard Foundation፣ ከአሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ፣ ከሻያሾኔ እና ከ50ዎቹ የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት) ጋር በመሆን እየተገበረ ያለው ኢ-ለርኒግ ከፍተኛ ትምህርትን ለማጎልበት (e-Learning for Strengthening Higher Education / e-SHE) የተሰኘው የአምስት ዓመት ፕሮጀክት በኢትዮጽያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የዲጂታል ትምህርትን ተቋማዊ ለማድረግና ለማጎልበት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡
የፕሮጀክቱ ውጥኖችም
1. ሀገር አቀፍ የኢ-ለርኒግ ፖሊሲ ማዘጋጀት፣
2. በ5 ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዲጂታል ትምህርት የሚዘጋጅባቸው ደረጃቸውን የጠበቁ መልቲ ሚድያ ስቱዲዮችን መገንባት፣
3. ለመምህራንና ተማሪዎች የዲጂታል ትምህርት አቅም ግንባታ ሥልጠናዎችን መስጠት፣
4. የዲጂታል ትምህርት ሥርዓትን መዘርጋትና ሁለት ሞዴል የዲጂታል ኮርሶችን ማዘጋጀት ይገኙበታል፡፡
በዚህም የትምህርት ጥራት፣ ተደራሽነትንና አግባብነትን ለማረጋገጥ መሰረት ይጥላል፡፡
ፕሮጀክቱ በተለይም በዲጂታል ትምህርት ዘርፍ ያለውን የፖሊሲ ክፍተት ለመሙላት የኢ-ለርኒግ ትምህርት ፖሊሲንና መመሪያን ለማርቀቅ ሲያከናውነው የነበረው ሥራም ተጠናቆ ፖሊሲው በትምህርት ሚኒስቴር አማካኝነት እንዲጸድቅ ሆኗል፡፡
ፕሮጀክቱ 50 የመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ለመድረስ የወጠነ ሲሆን በተለይም Resource Center ተብለው በተለዩ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም በአዲስ አበባ፣ ጅማ፣ ሀዋሳ፣ ድሬዳዋና ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች የዲጂታል ትምህርት የሚዘጋጅባቸው ደረጃቸውን የጠበቁ የመልቲ ሚድያ ስቱዲዮዎችን እየገነባ ይገኛል።
በአቅም ግንባታ/Capacity Building የትኩረት አቅጣጫው የመምህራንና የተማሪዎችን የዲጂታል ትምህርትን የመስጠትና የመከታተል አቅምን የመገንባት እቅድን ይዟል። በአምስት ዓመት የፕሮጀክቱ ጊዜ 35,000 መምህራንንና 800,000 ተማሪዎችን ለመድረስ ታቅዷል።
ከአሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለመምህራን የዲጂታል ትምህርት አዘገጃጀትና አሰጣጥን የተመለከተ ስልጠና በመስጠት ላይ ሲሆን ለተማሪዎች የዲጂታል ትምህርትን እንዴት መከታተል እንደሚችሉና የበይነ መረብ ደህንነትን የተመለከቱ ሥልጠናዎች/ኮርሶች ተዘጋጅተዋል።
በተጨማሪም ፕሮጀክቱ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዲጂታል ትምህርት እንዲሰጡ የሚያስችላቸውን የLearning Management System (LMS)ና Student Information System (SIS) በመዘርጋት ላይ ነው።
ከዚህ ባለፈ በተመረጡ የትምህርት ባለሙያዎችና መምህራን በመታገዝ የዲጂታል ትምህርት ማስጀመሪያ የሚሆኑ ሁለት ሞዴል Emerging Technologies እና Mathematics for Natural Science ኮርሶች ዝግጀት የተጠናቀቀ ሲሆን በዚህ የትምህርት ዓመት የገፅ ለገፅ ትምህርትን እንደ ማጣቀሻ ሆነው እንዲያግዙ የሚደረግ ይሆናል። እንዲሁም ተቋማቱ ወደፊት በራሳቸው ለሚያዘጋጇቸው የኢ-ለርኒግ ኮርሶች መመዘኛ ሆነው የሚያገለግሉ ይሆናል።
ስለ e-she ፕሮጀክት ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያግኙ
Link: http://e-she.ethernet.edu.et
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
በፌስቡክ -https://www.facebook.com/fdremoe/
በቴሌግራም -https://t.me/ethio_moe
በትዊተር - http://twitter.com/fdremoe
በሊንክዲን - https://www.linkedin.com/.../ministry-of-education-ethiopia
በዌብሳይት - www.moe.gov.et
ይከታተሉ

e-SHE - e-Learning for Strengthening Higher Education
Home - e-SHE
e-Learning Policy and Institutionalizatione-SHE partnership invests in developing policies/guidelines that will cement the institutionalization of digital education across the 50 public universitiesHuman Capacity DevelopmentBuilding the capacities of instructors…
#ማ ስ ታ ወ ቂ ያ
ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ
የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍቃል (Password) ከታችበተዘረዘሩት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
1. በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል
2. https://exam.ethernet.edu.et ላይ በመግባት የከፈላችሁበትን Transaction Number በማስገባት እንዲሁም
3. ከተመደባብችሁብት የመፈተኛ ተቋም ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ
• ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች የይለፍቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ወይም ከተመደባብችሁበት የመፈተኛ ተቋም ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
• ሁሉም ተፈታኞች የሞዴል ፈተናን እስከ የካቲት 5/2016 ዓ.ም መውሰድ ይኖርባቸዋል።
ትምህርት ሚኒሰቴር !
የትምህርት ሚኒስቴርን መረጃዎች በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ያግኙ፡-
በፌስቡክ -https://www.facebook.com/fdremoe/
በቴሌግራም -https://t.me/ethio_moe
በትዊተር - http://twitter.com/fdremoe
በሊንክዲን - https://www.linkedin.com/.../ministry-of-education-ethiopia
በዌብሳይት - www.moe.gov.et ይከታተሉ

exam.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | National GAT