King Jesus Christ
114 subscribers
333 photos
5 videos
109 links
King Jesus Christ for all creation
Download Telegram
ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ የZoom ኘሮግራማችን ይጀምራል ከዚህ በታች ያለውን Link በመጫን አብረውን ፀጋ ይካፈሉ👉Prophet Amanuel is inviting you to a scheduled Zoom meeting.

Topic: ዛሬ ምሽት ከ4:00 ሰአት ጀምሮ ምርኮ ይመለሳል በሚል ርዕስ የZoom አገልግሎት ይኖረናል
Time: Mar 20, 2024 10:00 PM Africa/Addis_Ababa

Join Zoom Meeting
https://us06web.zoom.us/j/7334062934?omn=82068802784

Meeting ID: 733 406 2934
🛑ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል
🌟🌟🌟🌟
👉ሁላችሁም ከታች ባለው Link በመጫን አብረውን ፀጋ ይካፈሉ🛑Prophet Amanuel is inviting you to a scheduled Zoom meeting.

Topic: ዛሬ ድንቅ የፀሎትና የቃል ግዜ በzoom በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 4:00 ሰአት ጀምሮ
Time: Mar 23, 2024 10:00 PM Africa/Addis_Ababa

Join Zoom Meeting
https://us06web.zoom.us/j/7334062934?omn=87903033769

Meeting ID: 733 406 2934
🛑ይህንን ለሚያነብ ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ነብይ እፀልያለሁ ይህ ቃል በህይወታቹ ይፈፀም በዚህ ቃል ባረኳችሁ..
👇👇👇👇
👉“ርብቃንም መረቁአትና፦ አንቺ እኅታችን፥ እልፍ አእላፋት ሁኚ ዘርሽም የጠላቶችን ደጅ ይውረስ አሉአት።”
— ዘፍጥረት 24፥60
🛑የሚበልጠውን ያዙ
👇👇👇
👉“እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥13
👉ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው። ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።
የሉቃስ ወንጌል 24 : 5
እንኳን የጌታችን ኢየሱስ ክርሰቶሰ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰ...
🛑በነገር ሁሉ ትንሳኤ ይሁንላችሁ በኢየሱስ ስም
Forwarded from Prophet Amanuel Daba
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
Forwarded from Prophet Amanuel Daba
👉🛑ዛሬ ሰኞ ድንቅ ለተሃድሶ የሚፀለይበት የሃይል ቀን በዚህ ቀን 👉ለቤተሰብ ለኢኮኖሚ ለአገልግሎት ተሐድሶ በዘይት ይፀለያል ጌታም ሁሉን አዲስ ያደርጋል
🛑ከ11 ሰአት ጀምሮ 22 ሰገን ህንፃ ውስጥ
👇👇👇
👉ኢሳይያስ 43
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ።
¹⁹ እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል
🛑ነገ ሰኞ ድንቅ የሃይል ቀን በዚህ ቀን ከምሽቱ 11 ሰአት ጀምሮ መዘግየትን ሁሉ ከኑሮ ፣ ከህይወት ፣ ከኢኮኖሚያችሁ ላይ የሚመታበትና ጌታ ወዳየላችሁ ከፍታ በመለኮታዊ ፍጥነት የምትገቡበት ትንቢታዊ የፀሎት ምሽት
👉ይምጡና ከተያዙበት የትኛውም ቀንበር በፍጥነት ያምልጡ
👇👇👇
👉“ፈርዖንም ልኮ ዮሴፍን አስጠራ፥ ከግዞት ቤትም አስቸኰሉት፤ እርሱም ተላጨ፥ ልብሱንም ለወጠ፥ ወደ ፈርዖንም ገባ።”
— ዘፍጥረት 41፥14
🛑ነገ ድንቅ የተበሉ አመታቶችን ማስመለስ በሚል የተዘጋጀ ትንቢታዊ የፀሎት ምሽት
👉ለሁሉም በዘይት ይፀልያል ከቤተሰቦ ጋር በመምጣት ፀጋ ይካፈላሉ ⭐️
🛑ኢየሱስ ያድናል