#ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ
#አዳም_ረታ
"ዛሬ ዛሬ ሙሉ በሙሉ የተረዳሁት የሐበሾች ስር ነቀልነት መሠረቱ
ስሜት መሆኑ ነው፡፡ ከዐሥረኛ ፎቅ እጅ ለእጅ ተያይዘው ሆሆሆ
ብለው እርስ በርስ ተነዳድተው ይወድቃሉ፡፡ ለነሱ ዋናው ጉዳይ
መውደቁ ሳይሆን ከፋም ለማም እጅ ለእጅ መያያዙ ነው፡፡ በሰው
የደረሰው ቢደርስባቸው ስህተት አይደለም።
ማሰብ የሚጀምሩት በመዋግደ ሕሊና ግፊት በመውደቅ ጎዳና
ላይ ስምንተኛ ፎቅ ሲደርሱ ነው፡፡ ወዴት እየሄድን ነው? ፓራሹት
ይዘሀል ወይ? ይባባላሉ፡፡
ከአምስተኛ ፎቅ ጀምሮ ወሬያቸው ጭቅጭቅና ፀፀት ነው፡፡ እስከ
ዜሮ ፎቅ ያለው ጉዞ በጸሎት የታጠረ ምሬት ነው፡፡ በየደጀሰላሙ
መንበርከክ ነው፤ ነጫጭ ለብሶ በኪራላይሶ መንደድ ነው፤
ለ'ተለመነኝ' በሚያጤሱት ዕጣን መታፈን ነው፤ እዝጌር በምሬት
ይገጠምበታል፤ የሚረገም ይረገማል፤ ስለት ይገባል፤ ጥንቆላ
ይጠነቆላል፤ የሚታማ ማሰስ ነው። እጃቸውን የያዘውን ደባል
ዘላያቸውን መርገም ነው፡፡ ወደ ኋላ እየተመለሱ በአጀማመራቸው
ማሳበብ ነው፡፡ መሬት ወድቀው በትዕንግርት ከመሰባበርና
ከመሞት ቢድኑ ፤ የአወዳደቃቸውን ዚቅ ሊያርሙ እንደገና ከሌላ
ሰው ጋር ተያይዘው ወደ ፎቁ ይወጣሉ፡፡
ስህተቱ መውደቁ ሳይሆን አወዳደቃቸው ይመስላቸዋል፡፡"
፠፠፠#የስንብት_ቀለማት
Join.us
@kinchebchabi @kinchebchabi

1980__1998 ፥ ድረስ ፥ ብዕሮችን ይከትባል ፥ ይጭራል ፥ ይሞነጭራል ፥ ይዋትታል ፥ በነዚህ ፥ መንገድ ፥ ውስጥም ፥ የብርሀን ተጓዥ ፥አበዮተኛም ነውር ፥ብዙ መፅሀፎችን ፅፎ ፥ ለእትም ፥ አልበቁለትም፥ ነበር ።
የአፃፃፍ ፥ ዘዬው ፥ ቀለሙም ፥ይለያል ድህረ ፥ ዘመናዊን ከላይ ፥ድህረገጾች ባህላዊው ፥ አጋምዶ ፥ አምጥቶታል በሀገራችን ፥ ብዙ ፥አልተለመደም።
ደራሲና ፣ሃያሲ አለማየሁ ገላጋይ ስለ አዳም ሲጠየቅ?
ለረዥም አመት ልታነብ ትችላለህ
ለረዥም አመት ግን መፅሀፍ ፅፈህ ጨርሰህ አለማሳተም ኤጅግ ጠንካራነትን ይጠይቃል
አዳም ግን አረገው
ከረዥም አመት በኃላም ሲታተም ሰው ልብ ዘልቀው የገቡ ናችው አዳም ራሱ አዳም ነው። ይላል አሌክሶ
በወፍ በረር ከመፅሀፊ ሁለቱን የማረሳቸውን ልጋብዛችሁ
"የፊደል ገብታ ሳይ፣ የአቡጊዳን ሰራዊት፤ የ ሀ ግዕዝ ሁ ካዕብን ዜማ ስሰማ የዓለም ካርታ በእጄ ያለ መሰለኝ።
'በ' መሰለችኝ ጨዋ ሴት፤ በደበተኝ ጠዋት በሰላምታዋ ደግፋ ያነቃችኝ፣ በአንደበቷ ከዘራ ያቆመችኝ
'ቀ' መሰለችኝ እማማ ወገቧን ይዛ ስትገስፀኝ
'ፀ' መሰለችኝ ፀሐይ፣ እቶን፣ ሞገድ፣ ብርሃን፣ ታላቅነት፣ ቀለማት፣ ነገሥታት፣ ሩቅ ዘመን፣ አዲስ ዘመን፣ ዝርውና ምሳሌው
በእያንዳንዱ ሆሄ ውስጥ አገሮች፣ ሰዎች፣ እንስሳት፣ ማዮችና አየራት ታዩኝ።
#የስንብት_ቀለማት
አንድ ጨቅላ ተደፍራ ባየ ግዜ በልጅነት አንደበቱ ይህንን ተናገረ
በምኗ ምን የማይገባ ልጅ አኮላሻት
#ግራጫ_ቃጭሎች
ብቻዬን ያስፈግገኛል
የኔ አዳም እንኳንም ተወለድክልን
ሱራ ቢራቢሮ 🦋
@surabirabiro🦋
።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 t.me/kinchebchabi 🦋🦋

Telegram
ቅንጭብጭብ
ካየሁት 👀 አስገራሚ
ከሠማሁት 👂 መሣጭ
ካነበብኩት 📖 አስተማሪ
ካሠብኩት ♀🅱 ልዩ ልዩ
እነሆ #ቅንጫቢ
ፅሁፎቻችሁን በ @bcrAzykid አካፍሉን።
ለማንኛውም አስተያየት ጥያቄ እና ጥቆማ @bcrAzykid ይጠቀሙ።
ከሠማሁት 👂 መሣጭ
ካነበብኩት 📖 አስተማሪ
ካሠብኩት ♀🅱 ልዩ ልዩ
እነሆ #ቅንጫቢ
ፅሁፎቻችሁን በ @bcrAzykid አካፍሉን።
ለማንኛውም አስተያየት ጥያቄ እና ጥቆማ @bcrAzykid ይጠቀሙ።