ከምርጦች_ማህደር 🎧🇪🇹
125K subscribers
243 photos
15 videos
93 files
568 links
በዚህ ቻናል : የተመረጡ       አዝናኝ 😂
         አስተማሪ    ነገሮችን  ያገኙበታል።በዚህchannal የተመረጡ አስተማሪ ታሪኮች best history ግጥሞች poem 💟 ያገኛሉ🙏
እየተዝናናን  እራሳችንን የተሻለ ሰው እናድርግ!
for paid prom or cross 50k+ @kirawajr
Download Telegram
Audio
ተረት ተረት❤️
'አበባ ደሳለኝ'
size=780kb
🛑old music🛑

👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር አደራ🙏
Audio
"ሲወዱሽ አታዉቂም"😏💔
'ንዋይ ደበበ'
size=1800kb
🛑old music🛑

👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር አደራ🙏
Track 10
ASTER
'ቀን ባይኔ"💘
'አስቴር አወቀ'
size=1600kb
🛑old music🛑
🔅My favor🔅
👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር አደራ🙏
yeneneger
gossaye
"የኔን ነገር"💔
'ጎሳዬ ተስፍዬ'
size=1400kb
#ምስክር ካልሆነ ለእዉነተኛነቷ
ምን ሊሰራ ዋለ #ማተቡ ካንገቷ🤦‍♂💔

ልቤ በልተዋት #ማፍቀሬ ካልገባት‼️

የኔ ምርጡ ዘፈን ተጋበዙልኝ‼️
🛑old music🛑
👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር አደራ🙏
😂😂ዘመኑ መክፋቱን ያወኩት እኛ ሰፈር ያለው ሌባ

መገናኛ ሄዶ ስልኩን ተሰርቆ የመጣ ቀን ነው🙆‍♂

😆😂🤣
@kemrtochmahader
ሼር🙏
ስልክ እሚሸጠውን ጀለሴ #ሚስት ፈልግልኝ ስለው

አዲስ ነው ወይስ የተሰረቀ🤔

😆😂🤣
@kemrtochmahader
ሼር🙏
Audio
"እንዴት አድርጌ ልተዋት"💔
'ጥላሁን ገሰሰ' remix
size=778kb
🛑Old music🛑
👇🀄️🀄️ሉን👇
https://t.me/joinchat/sEbkv34VcOtkNjQ8

#ሼር🙏🙏 
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1443ተኛው የ ኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ🙏

Eid Mubarek 🌙 ኢድ ሙባረክ🌙
👇👇👇👇
@kemrtochmahader
Audio
"አልቀበልም"🇪🇹
'አዝመራው ሙሉሰው'

size➻=1300kb
🛑new music🛑
my favor
👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር አደራ🙏
እስኪ አሜን በል‼️🙏

ይሰውርህ ከጂል ፍሬንድ ከዘረኛ🤮
የሰው እምነት ከሚሳደብ በሽተኛ😏
በፖስቶችህ ከሚናደድ ቀናተኛ🙄
ልመርቅህ በለኝ ጀባ
ያብብ መልክህ እንዳበባ😜🙏

@kemrtochmahader

Share🙏
እሩቅ ቦታ ቀጥረሽኝ አስሬ እየደወልሽ ደረስክ አትበዪኝ እኔ በ3 ደቂቃ የምደርሰው ኢንዶሚን ነኝ እንዴ ?🤨

🤣😂😁
@kemrtochmahader
ሼር🙏
የስልኬን Alarm ድምፅ የጭብጨባ ነው ያደረኩት ....
ጠዋት መነሳቴ ትልቅ ልፋት ነው ሊጨበጨብልኝ ይገባል‼️😎😜
😂😂
መልካም ቀን🙏
👇👇👇👇👇
@kemrtochmahader
#ሼርር🙏
ወንድና ሴት ሕፃናት መንገድ ላይ አስቆሙኝና...
#ሴቷ_ሕፃን:- እሺ የሰባት ዓመት ሴት ማርገዝ ትችላለች?
#እኔ:- ኧረ በፍፁም!
#ወንዱ_ሕፃን:- ወደ ልጅቱ እየተመለከተ... አላልኩሽም???.... በይ አሁን ሄደን እንቀጥል ቢላትስ
#እኔ:- 😳🏃

እረ ጊዜዜዜ😂😂

ለመሳቅ ብቻ‼️ አታምርሩ😜

👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር🙏🙏
ይነበብ ጠቃሚ ነዉ‼️‼️‼️
#ቁምነገር
በአንድ መንደር ውስጥ ስዕል እየሳለ በውድ ዋጋ በመሸጥ የሚተዳደር ሽማግሌ ነበር።
ከእለታት አንድ ቀን አንድ የመንደሩ ነዋሪ የሆነ የኔ ቢጤ መጣና
"አንተ ሰዓሊ ነህ። ስዕል እየሳልክ ብዙ ስለምታገኝ ሀብተም ሆነሀል፤
ግን ለድሆች አትሰጥም፤ ባለ ልኳንዳ ቤቱ እንኳ ሁሌ ስጋ
ለድሀች በነጻ ያድላል።" አለው……
ሽማግሌው ሰዓሊም ፈገግ
ከማለት ውጪ ምንም መልስ አልሰጠውም ……ድሀው ሰውዬም
በመንደሩ እየዞረ ሽማግሌው ሀብታም እንደሆነና ግን ስስታም
እንደሆነ አናፈሰ። የመንደሩ ሰዎች አዛውንቱን ጠሉት……
ከጊዚያት በኃላ አዛውንቱ ታመመ። አንድ እንኳ የሚያስታምመው
ሰው አጥቶ ሞተ ……ከዚያን ቀን በኃላ ባለ ልኳንዳው ስጋ ማደሉን አቆመ።
ለምን እንዳቆመ የመንደሩ ሰዎች መጥተው ሲጠይቁት……
"እስከ ዛሬ የማድላችሁ እኮ ሰዓሊው ስለሚከፍለኝ ነው" ብሎ መለሰላቸው።

አንዳንዴ ነገሮችን ሳናረጋግጥ ለውሳኔ አንቸኩል። የሰውን ማንነት ሳንረዳ ለፍርድ አንቸኩል‼️
@kirawajr

ከምርጦችማህደር

⚠️እባካችሁ ቻናላችንን #unmute‼️
ስለመልካምነታችሁ እናመሰግነዋለን🙏
👇Join us👇
@kemrtochmahader
እባካችሁ share🙏🙏
ፀጉር ቤት ሄጄ ፀጉሬን ቁረጠኝ እለዋለሁ ምናለኝ…

"አሁን ምኑን ልቁረጠው አልቋል ከፀጉርህ እኮ ፂምህ ይበልጣል ለዚህች ሶስት ፍሬ ፀጉር ብር ከምትከፍል እቤት ሄደህ ወይ ንጨው ወይ ቋጨው!😏🤷‍♂

😁🤣😆
👇👇👇👇👇
@kemrtochmahader
#ሼርር🙏
Audio
"ትዝታ"💔
'ታምራት ደስታ'
size=1200kb
🛑old music 🛑

👇🀄️🀄️ሉን👇
https://t.me/joinchat/sEbkv34VcOtkNjQ8

#ሼር አደራ🙏
😂😂ለፈገግታ
ማዘር ወፍጮ ቤት ሄዳ ሰው ያለተራው መቶ እቸኩላለው ተባበሪኝ ሲላት
.
.
.
እና እኔ ከአበጣሪው ፍቅር ይዞኝ ነው በግዜ መጥቼ የተሰለፍኩት😡🤨😏

😂😂
👇👇👇👇👇
@kemrtochmahader
#ሼርር🙏
ወንድሜ ቺክ ቀጥረህ #ብር_አይቸግርህ..🤦‍♂

7ኛ ክፍል ሆነህ ለአባይ ያዋጣሀው ብር ሁላ ትዝ ይልሃል😥

😆😀🤣
👇👇👇
@kemrtochmahader
ሼር🙏
ሰላም ቤተሰቦቼ🙌 ሰላማችሁ ይብዛልኝ🙏

ከነገ ጀምሮ የእናቶችን ቀን በማስመልከት #እናቶችን በደንብ እንዘክራለን
እናመሰግናለን❤️

ሁሉም ዝግጁ ነዉ🎶

ሰላም እደሩልኝ🙏
@kemrtochmahader
♥️♥️እናት ♥️♥️


እልፍ አመት ተወራ ቅኔም ተዘረፈ
ሀገር ሁሉ ሰማ ስለእናት ተፃፈ
ሆኖም አልበቃ ሲል ዛሬም ይታወሳል
ቃል በቃል ተውቦ ስሟ ይወደሳል❤️

ግን እኮ አስተውሎ ላየው ከስር መሰረቱ
የሰው ዘር መፍለቂያ እናት ነች እንብርቱ🤗

ሜዳው ቢለሰልስ ምን ቢያምር መሬቱ
ተወላጅ አይስቅም ከሌለች እናቱ‼️
እናት እናት ብየ ልቃኝላት አምሮኝ
የትዝታ ፍቅሯ ናፍቆቷ አሰከረኝ☺️


ሀገሩን ብዞረው ቃላትን ፍለጋ
ስንኝ ላሰፍርላት መሽቶም እስኪነጋ
ልቄ ላሞግሳት ባስብ ልዳብሳት
ጥልቅ ነው ሚስጥሩ አልቻልሁም ልደርሳት

የእናትነት ፀጋ መች እንዲ ቀላል ነው
ብዕር ያለው ሁሉ አድምቆ የሚፅፈው

ሆሄያት ቃላት ሰርተው ሀረግም መስርተው ስንኝም ቢሞሉ
ሊገልፁት አይችሉም የእናትነት ፍቅርን እንዲ በቀላሉ።❤️

👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር🙏🙏  አደራ
ስትታመም አብዛኛው ሰው እንድትድን ይመኝልሃል እናት ግን ያንተን ህመም ለሷ እንዲያደርገው ትመኛለች ❤️😘

#May_Our_Moms_Live_Longer
💌ከምርጦችማህደር📩
👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር🙏🙏  አደራ