KBN ETHIOPIA
165 subscribers
133 photos
3 videos
11 links
ክርስቲያን ነጋዴዋችን እና ባለሙያዎችን በእምነት፣ በንግድ እና በዓላማ በመተዋወቅ፣በመመካከር ፣ በመተባበር ብርሃን እና ጨው መሆን
Kingdom Builders Network (KBN)
Connecting Christian entrepreneurs and professionals to grow in faith, business, and purpose. 🌍💡
Let’s build the Kingdom of God together!
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
KBN Event Update 🌟

KBN gathering was a powerful time of wisdom, unity, and Kingdom excellence.
We were inspired, encouraged, and strengthened to serve God through our work and leadership.

Thank you to everyone who joined us — more great things ahead!
KBN: Entrepreneurs, Professionals & Leaders Together.

#KBN #Ethio@kbnethiopia
3🔥1
መንፈሳዊ ልህቀት በሚል ርዕስ ተዘጋጅቶ በነበርው የክርስቲያን ነጋዴዋች እና ሙያተኝች ህብረት ላይ የአቢሲንያ ፋላይት እና አቪዬሽን ባለቤት ካፒቴን ሰላሞን እንዴት ስራ እንደጀመሩ ይናገራሉ ጠቃሚ ትምህርት በመሆኑ ያዳምጡት https://vm.tiktok.com/ZMAoY47TC/
3🙏2
👏42
https://vt.tiktok.com/ZSmWDM66j/

ትምህርታዊ ስለሆነ ስሙት
ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችኃል !
1🙏1
የተወደዳችሁ የኬቢኤን ቤተሰቦች ወርሃዊው ፕሮግራማችን ቅዳሜ ሰኔ13 ቀን ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ በቤዛ ኢንተርናሸናል ቸርች ውስጥ ይካሄዳል በእለቱም ተጋባዝ ተናጋሪዋች ከልምዳቸው ያካፋሉናል ።

እርሶም በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ እንዲገኙ በክብር ጋብዘንዋታል !
👍31
ወርሃዊው በኬቢኤንየሚዘጋጀው የነጋዴዋች እና የሙያተኞች የአንድነት እና የህብረት ግዜ የፊታችን ቅዳሜ በቤዛ ኢንተር ናሸናል ቤ/ክ በ9:00 ሰዓት ይጀምራል ።

ለመካፈል ይህንን ፕሮግራም ለመካፈል በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ

https://forms.gle/LQWhC4J6uNy4gZ547
3
ትላንት ቅዳሜ ምሽት የነበረን የኪንግደም ቢውልደርስ ኔትርዎክ ፕሮግራም እጅግ ድንቅ ነበር ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን !
4🎉1