This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• ከሴቶች ራሱን አርቆ የሚኖር ወጣት ከመልካም ነገር ላይ አይወገድም። ያላገባ ወጣት የሚደክመዉ እና መጥፎ ነገር ላይ የሚወድቀዉ ያልተፈቀዱ ሴቶች ጋር ሲቀርብ ነዉ። እናተ የወጣት ስብስቦች ሆይ ማሕበራዊ ሚድያን ተጠንቀቁ ! " በእህትነት ብቻ ነዉ የሚልንም ተጠንቀቁ ይች የመጥፊያ መንገድ ነች ። የሸር መንገድ ነች። መጥፎ ነገር ላይ መወደቂያ መንገድ ነች። ሸይጧን ወጣትን ቀስ በቀስ ወደ መጥፎ ነገር ይጎትተዋል። ከሴቶች የራቀማ! አይኑን፣ ምላሱን ይጠብቃል። ያልተፈቀዱ ሴቶች ጋር የማይገናኝ ከሆነ ! ለመታገስ ቀላል ይሆንለታል
https://t.me/katebabimide
https://t.me/katebabimide
❤2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ያኢኽወኖች አቋም ሙሀመድ ፈራጃ አሏህ ሂዳያ ይስጥህ
ኢኽወኖች ጋ ልዩነት ዬለም በተስማማንበት እንስማማ፣በተለያየንበት ነገር ዑዝር እንሰጣጥ፤
በጢል ያሆነው የኢኽወኖች መርህ
https://t.me/katebabimide
https://t.me/katebabimide
ኢኽወኖች ጋ ልዩነት ዬለም በተስማማንበት እንስማማ፣በተለያየንበት ነገር ዑዝር እንሰጣጥ፤
በጢል ያሆነው የኢኽወኖች መርህ
https://t.me/katebabimide
https://t.me/katebabimide
Forwarded from የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች Group
🔴 | በመቀጠል ...
🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን - ሐፊዞሁ'ሏህ-
● ርእስ፦ አደገኛው የተክፊሮች መንሀጅ !
♦️| ሊንኩን በመንካት ተከታተሉ፦👇
https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud?videochat
🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን - ሐፊዞሁ'ሏህ-
● ርእስ፦ አደገኛው የተክፊሮች መንሀጅ !
♦️| ሊንኩን በመንካት ተከታተሉ፦👇
https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud?videochat
🕌 የመስጂድ ምርቃት
እና የኪታብ ኮርስ በቡታጅራ
እነሆ ነገ ቅዳሜ (ዙልሒጃ 6) ጠዋት ጀምሮ ለተከታታይ 2ቀናት የሚቆይ ለአይን የሚማርክ፣ ለጆሮ ቀለብ የሚሆንና ቀልብን በኢማን የሚያድስ ልዩ መንፈሳዊ ድግስ! በቡታጅራ ከተማ የሚገኘው የሰለፊያ መስጂድ ግንባታው ተጠናቆ ለምርቃት በቅቷል። በዚህ ታሪካዊና በበረከት የተሞላ እለት የዕውቀት ብርሃን ሊቀስሙ፣ ልቦናዎትን በቁርአንና በሀዲስ እውቀት ሊያርሱ ተጋብዘዋል።
♦️የፕሮግራሙ ልዩ ድምቀቶች
1/ ታላቁ የምርቃት ስነ-ስርዓት
የአላህ ቤት በደስታና በዚክር ሲመረቅ የታላላቅ ኡስታዞች የምክር ትውስታዎች ተሳታፊ ይሁኑ!
2/ ልዩ የ2 ቀናት የኪታብ ኮርስ
በእውቀታቸውና በዳዕዋቸው ስመ-ጥር የሆኑት ውዱ ዓሊም ሸይኽ አብዱልሐሚድ አል_ለተሚ በራሳቸው እጅ የተፃፈውን "ኣላኡላህ ፊ መካነቲ ላኢላሀኢለላህ" ኪታብ ኮርስ የሚሰጡበት የዕውቀት ማዕድ።
📙ኪታቡ፦ ኣላኡላህ ፊ መካነቲ ላኢላሀኢለላህ
✍️ፀሀፊ፦ ሸይኽ አብዱልሐሚድ አል_ለተሚይ
🎙አቅራቢ፦ በሸይኽ አብዱልሐሚድ ይቀርባል
⏰ሰዓቱ፦ ቅዳሜ ጠዋት ይጀመራል ኢንሻአላህ
📌 ማሳሰቢያ፦ ማደሪያ ቦታ ስለተዘጋጀ፤ እዛው ለማደር የለሊት ልብስ መያዝዎን አይዘንጉ።
👉 አዘጋጅ፦ የቡታጅራ ሰለፊዮች ጀማዓ
☎️ ለበለጠ መረጃ፦
+251911972644
+251930887210
🌐 https://t.me/albeyanbutajira/133

Forwarded from ይገርማል?
ኡስታዝ አቡ መርዋን ወሳኝ ሙሀጀራ የሶሻል ሚድያ አጠቃቀም
ኡስታዝ አቡ መርዋን ወሳኝ ሙሀጀራ የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም
Forwarded from 🌐 قناة أبي رسلان Abu Reslan አቡ ረስላን (ابن حسن ibnu Hassen)
🏠ተጀምሯል ኮርስ በሸይኽ ዓብድል ሐሚድ (ሀፊዘሁላህ)
🕌 የመስጂድ ምርቃት እና የኪታብ ኮርስ በቡታጅራ እነሆ ነገ ቅዳሜ (ዙልሒጃ 6) ጠዋት ጀምሮ ለተከታታይ 2ቀናት የሚቆይ ለአይን የሚማርክ፣. Click the link to join us
👇👇 https://s.imoim.net/WyX8CU?from=other
🕌 የመስጂድ ምርቃት እና የኪታብ ኮርስ በቡታጅራ እነሆ ነገ ቅዳሜ (ዙልሒጃ 6) ጠዋት ጀምሮ ለተከታታይ 2ቀናት የሚቆይ ለአይን የሚማርክ፣. Click the link to join us
👇👇 https://s.imoim.net/WyX8CU?from=other
imo.im
imo: Free Video Calls and Messages - Official Website
Stay connected with family and friends using imo's free video calling app. Enjoy free video chats, 1-on-1 calls, audio calls, and international calls!
Forwarded from ይገርማል?
🎙فَلَا تَعْلَمُ نَفْسٌ مَّا أُخْفِيَ لَهُم مِّن قُرَّةِ أَعْيُنٍ…
أبو يسرا مراد الحبشي
🎧 የሰዉ ልጅ ብዙ መካሪ ቢኖራቸዉም
ለአንድ አማኝ ግን ከቁረአን በላይ
መካሪ የለዉም
"🌹ተ
"🌹ጋ
"🌹በ
"🌹ዙ
"🌹ል
"🌹ኝ
https://t.me/katebabimide
ለአንድ አማኝ ግን ከቁረአን በላይ
መካሪ የለዉም
"🌹ተ
"🌹ጋ
"🌹በ
"🌹ዙ
"🌹ል
"🌹ኝ
https://t.me/katebabimide
👍2
Forwarded from الـتَـوْحـِيدُ أَوَلًا
النِّقَاشُ_مَعَ_فِرْقَةِ_الأَحْبَاشِ_.pdf
3.7 MB
النِّقَاشُ مَعَ فِرْقَةِ الأَحْبَاشِ pdf
ሼር ያደረጋችሁ ወንድሞች፣ ይህን እንደገና ሼር አድርጉት፤ የተስተካከለ እና ተጨማሪ ማሻሻያ የተደረገበት ነው። ጀዛኩሙሏህ ኸይረን።
ሼር ያደረጋችሁ ወንድሞች፣ ይህን እንደገና ሼር አድርጉት፤ የተስተካከለ እና ተጨማሪ ማሻሻያ የተደረገበት ነው። ጀዛኩሙሏህ ኸይረን።
✅ ቤተሰቦችሽ በስስት ያሳደጉሽ
የማንም መደበራያ እንድትሆኚ አደለም
so respect yourself
👂👉በሀራም የጠገበሽ
በሀላል አይፈልግሽም!!
✅ላንቺ ሚሴጅ ከሚሊክ ሽማግሌ ይላክ!
አስምሪበት ተጠንቀቂ‼️ኮፒ
https://t.me/katebabimide
የማንም መደበራያ እንድትሆኚ አደለም
so respect yourself
👂👉በሀራም የጠገበሽ
በሀላል አይፈልግሽም!!
✅ላንቺ ሚሴጅ ከሚሊክ ሽማግሌ ይላክ!
አስምሪበት ተጠንቀቂ‼️ኮፒ
https://t.me/katebabimide
💯4
Forwarded from ይገርማል?
Audio
አቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሀሰን
Forwarded from ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
የነገውን እለት የአረፋ ፆም መፆም የስንት አመት ወንጀል ያስምራል❓
♨️ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ
Forwarded from አቡ መርዋን 𝐀𝐛𝐮 𝐌𝐞𝐫𝐰𝐚𝐧 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐲
ኒቃቢስቶችን ተንከባከቧቸው
ኡስታዝ ኸይረዲን ቶኪቻ
🎀ወላጆች አደራ ኒቃብስቶችን ተንከባከቡዋቸው🎀
➻እስቲ አዳምጡት በተለይ አቅም ያላችሁ
💦 ሐቂቃ ልብ የሚነካ ምክር ነው ወሏህ❗️
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
➻እስቲ አዳምጡት በተለይ አቅም ያላችሁ
💦 ሐቂቃ ልብ የሚነካ ምክር ነው ወሏህ❗️
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
➾ ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን አላህ እንኳን ለ1447 ኛው አመተ ሂጅሪያ ዒደል አድሓ በሰላም አደረሳችሁ ! ዒዱ አላህ የሰላም ፣ የኢማን ፣ የመተዛዘንና የመተባበር ያድርግልን ።
عيدكم مبارك
تقبل الله منا ومنكم
ዒዳቸውን አላህን በማመፅ ሳይሆን በመታዘዝ ከሚያሳልፉ ባሮቹ ያድርገን ።
https://t.me/katebabimide
عيدكم مبارك
تقبل الله منا ومنكم
ዒዳቸውን አላህን በማመፅ ሳይሆን በመታዘዝ ከሚያሳልፉ ባሮቹ ያድርገን ።
https://t.me/katebabimide
👍1
አይዟቹህ!!!
==
በስደት ላይ ያላቹህ ወንድምና እህቶች
ሚስትህ የሞተችብህ ወንድም
ባልሽ የሞተብሽ እህት
ሚስት ፈተህ የገለሞትክ ወንድም
ባል ፈቶሽ የገለሞትሽ እህት
ባጠቃላይ ከምቶዱት አካል ጋር ዒድን ለማሳለፍ ያልታደላቹህ ወንድም እህቶች አብሽሩ ቀና በሉ አትዘኑ አታልቅሱ!
ወሏሂ ዱንያ ውሸታም ናት አታስደስትም ይልቁንስ እጃቹህን አንስታቹህ አሏህን ለመማፀን ላበቃቹህ ጌታ እያመሰገናቹህ ቀጣዩን አመት በደስታ እንድታሳልፉ ተማፀኑት።
t.me/abumuazhusenedris

❤1
Forwarded from 🇸🇦'''አቡ መዕመር ሙሳ ረሻድ አስ-ሲልጢይ '''🇸🇦
ወንዶች ስጋ ማን ይክተፍ ብላችሁ ነው ጥላችሁ እምትዞሩት አሯ ተዉ ከቤት ለእናቶቻችሁ:ለምስቶቻችሁ ለእህቶቻችሁ እገዟቸው እንደው እነርሱ ለስንቱ ይደረሱ ብላችሁ ነው!? ደሞ ወይ አልከተፋችሁ ሶስት አራት ጓደኛ አምጥታችሁ ተቸግረው የከተፉትን ጠራርጋችሁ ከዛም ትጮሃላችሁ!! ኦኦ ከትፋችሁ ግጥም አድርጋችሁ ብሉ እሺ
👍2