Kasim App
2.1K subscribers
102 photos
25 files
22 links
MD & App Developer
Download Telegram
📢 አዲስ አፕ ተለቀቀ!

📖 አል አርበዑን አንነወዊያህ

الأربعون النووية

✍️ በኢማም የሕያ ኢብኑ ሸረፍ አንነወዊ

🎙 የደርሱ አቅራቢ:-
🎧 ኡስታዝ አቡ ኻሊድ አል-ወለግይ

/22 ኦዲዮዎችን የያዘ
/PDF ከድምፅ ጋር
/ ማስታወሻ መፃፍ ይቻላል
/ያለ ኢንተርኔት ይሰራል

⬇️ አሁኑን ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
🔗 https://t.me/kasimApp/155

ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ!

📡 ተመሳሳይ አፓችን በቅናሽ ዋጋ ለማዘዝ
🔗 @kasimAppMD

የኡስታዙ ቻናል
@AbukahlidAselfy
🔥2❤1
👍5❤2
የነብዩ ﷺ የህይወት ታሪክ.apk
260.2 MB
📢 አዲስ አፕ ተለቀቀ!

📖 የነብዩ ﷺ የህይወት ታሪክ

السيرة النبوية

🎙 የደርሱ አቅራቢ:-
🎧 ዶ/ር ሸይኽ መሀመድ ሀሚዲን

/20 ኦዲዮዎችን የያዘ
/አንዱ ኦዲዮ ሲያልቅ ቀጣዩ በራሱ ይቀጥላል
/ ማስታወሻ መፃፍ ይቻላል
/ያለ ኢንተርኔት ይሰራል

⬇️ አሁኑን ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
🔗
https://t.me/kasimApp/167

ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ!

📡 ለመሳሰሉ ስራዎች ይቀላቀሉን
🔗
https://t.me/kasimApp
👍11❤6🔥1
🌙📢 ታላቅ የምስራች!

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ በአዲስ መልኩ ሁሉንም የደርስ ፕሮግራሞች በቲክቶክ ማሰራጨት ሊጀምር ነው።

📖 ኑ! በቁርአንና በሱና ብርሃን እውቀትን እንማማር፣ ትክክለኛውን የተዊሂድ እምነት እናስፋፋ።

🎙️ የደርስ ፕሮግራሞቻችንን ለመከታተል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት፦

📡ከስር ባለው ሊንክ

🔔 Follow ያድርጉ!
❤️ Like ያድርጉ
🔄 Share ያድርጉ
📢 Repost ያድርጉ


📌 በቅርቡ ቋሚ የደርስ ፕሮግራማችንን በይፋ እናሳውቃለን።

📲 TikTok:
🪩
https://www.tiktok.com/@teaching_of_all_prophet
👍7❤4
Forwarded from Kasim App
❤6👍1🔥1
Forwarded from Kasim App
የሸይኽ መሀመድ ወሌ ትምህርቶች.apk
312.7 MB
✨ አዲስ ኢስላማዊ አፕ ተለቀቀ! ✨

🎙 የታላቁ ዐሊም ሀጅ መሀመድ ወሌ ትምህርቶች

አሁን በአንድ ዘመናዊ መተግበሪያ! 📱

📚 61 የድምፅ ትምህርቶች
🔊 ጥራቱን የጠበቀ  ድምፅ
💾 312 MB ብቻ

⚡ ቀላል • ፈጣን • ለሁሉም ስልክ ተስማሚ

🕌 የሸይኹን ትምህርቶች በቀላሉ ያዳምጡ
📥 አሁኑኑ ያውርዱ እና ለወዳጆችዎ ያጋሩ!
━━━━━━━━━━━━━━━
📢 ለተጨማሪ ተመሳሳይ አፕሊኬሽኖች
🔗 https://t.me/kasimApp

🛠 ተመሳሳይ አፕሊኬሽኖችን ለማሰራት
🔗https://t.me/kasimAppMD
❤14🔥1
📢 አዲስ አፕ ተለቀቀ!
(ሳይዙ የተቀነሰ)

📖 ጽልመቱን የገፈፈው ብርሃን

በነቢዩ (ﷺ) ስብዕና ላይ ለተሰነዘሩ ትችቶች የተሰጡ ምላሾች

✍️ ፀሀፊዎች:-

📌 የሕያ ኢብኑ ኑህ
📌 አቡ ዩስራ

/546 ገጾችን የያዘ ሙሉ መጽሐፍ
/ማውጫውን በመንካት በቀጥታ ወደ ገጹ ይወስዳል
/በማውጫ ውስጥ ፍለጋ ማድረግ ይቻላል
/ያቆሙበትን ገጽ ያስታውሳል
/ ማስታወሻ መፃፍ ይቻላል
/ያለ ኢንተርኔት ይሰራል

⬇️ አሁኑን ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
🔗
https://t.me/kasimApp/173

ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ!

📡 የኡስታዞቹ ቻናሎች:-
🔗 የሕያ ኢብኑ ኑህ —
https://t.me/yahyanuhe
🔗 አቡ ዩስራ —
https://t.me/abuyusra3
❤31👍7🔥3
Kasim App pinned «📢 አዲስ አፕ ተለቀቀ! (ሳይዙ የተቀነሰ) 📖 ጽልመቱን የገፈፈው ብርሃን በነቢዩ (ﷺ) ስብዕና ላይ ለተሰነዘሩ ትችቶች የተሰጡ ምላሾች ✍️ ፀሀፊዎች:- 📌 የሕያ ኢብኑ ኑህ 📌 አቡ ዩስራ /546 ገጾችን የያዘ ሙሉ መጽሐፍ /ማውጫውን በመንካት በቀጥታ ወደ ገጹ ይወስዳል /በማውጫ ውስጥ ፍለጋ ማድረግ ይቻላል /ያቆሙበትን ገጽ ያስታውሳል / ማስታወሻ መፃፍ ይቻላል /ያለ ኢንተርኔት ይሰራል ⬇️ አሁኑን…»
👍9❤5💯4
❤20👍16🥰6