Karalo meme by ጠጄ
805 subscribers
433 photos
139 videos
48 links
🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሄዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️
-ማታ ያጠናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት
Download Telegram
❤️. . . በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . .

በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.. ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል.. 💔

#አንዳንዴ ማርፈድ እንደ መቅረት ልብ ይሰብራል