Karalo meme by ጠጄ
807 subscribers
433 photos
139 videos
48 links
🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሄዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️
-ማታ ያጠናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት
Download Telegram
ዛሬ ከሰዓት #ዮሐንስ ከሚባል ጓደኛዬ ጋር ለቀረጻ ወደ እንጦጦ ሔደን Vine ስንሰራ ቆይተን ምሳ ሳንበላ 11 ሰዓት🕚 ሆነ በጣም ደክሞን ነበር ውሃ ጥም እና ረሃብ ብርትቶብን ጭር ያለ ቦታ ስለነበር ምግብ ለመብላት ካፌም ሆነ ሻይ ቤት አል ነበረም....
••●••
ዝም ብለን በድካም ስንጓዝ የሆነ መስጂድ ከሩቅ አየን አጠገቡ እቤቶች ታዩን። እኔም ዮሃንስም ፊታችን በደስታ ፈካ...
••●••
ዮሃንስ እንዲህ አለን " ሚኪ በቃ እኔ #አህመድ ነኝ አንተ ደግሞ #መሀመድ በቃ ሙስሊም ስለሆኑ ያስተናግዱናል" አለኝ #እኔ_በሃሳቡ_አልተስማማሁም አንተ እንደ ሙድህ እኔ ስሜን አልቀይረም አልኩትና ወደ ቤቱ አመራን🚶🏃
••●••
እቤቱ አጠገብ ስንደርስ አንድ በእድሜ ገፋ ያሉ አባት ወደኛ ተጠግተው #ሼህ_አሊ እባላለሁ የመስጊዱ ኢማም ነኝ። ጆ ፈጠን ብሎ አህመድ እባላለሁ አለ አኔም ናቲ እባላለሁ ለስራ መተን ነው አልኩኝ።

ሼህ አሊም ግቡ ብለው አስገብተውን ወደ ጓዳ "ዘይነባ.. ዘይነባ.." ብለው ተጣርተው ስትመጣ... እነኚ ልጆች ከአዲስ አበባ መተው ነው ለሚኪ የሚበላና የሚጠጣ ነገር አምጪለት አህመድ ጾም ስለሆ አብሮን ያፈጥራል 😜😳 ተበላህ
🕋🕋🕋
ጆ ፌንት😜 #መልካም_ረመዳን ለማለት ነው

Join & Share :- @karalo_jokes