ልዩ የክረምት ሥልጠና መርሀግብር
ዕድሜው ከ 5 እስከ 13 ዓመት ያለ ልጅዎ (በሁለቱም ጾታ ይነበብ)፡-
• በሚያነብበት/በሚያጠናበት ወቅት ከአንዱ አንቀጽ ወደሌላኛው ሲሻገር የፊተኛውን እየረሳብዎ ተቸግረዋል? ረጅም ጊዜ ያነባል ግን ውጤት ሲመጣ የለፋለትን ያክል አይደለም?
• አንድ ቦታ ላይ ረዘም ላለ ሰከንድ ትኩረት አድርጎ መቆየት ይከብደዋል?
• ለቀናት የተዘጋጀበትን የክፍል/የመድረክ ላይ ንግግር ልክ ወደ መድረክ ሲወጣ ይጠፋበታል ወይም ንግግሩን ጨርሶ ከወረደ በኋላ ይችን ጠቃሚ ነጥብ ሳልናገራት ወረድኩ ብሎ ይቆጫል?
• በሚያነብበት ወይም በሚያጠናበት ወቅት በተደጋጋሚ በሌላ ሐሳብ መሰረቅ ይመለከቱበታል? ፈተናውን ጨርሶ ከአዳራሽ ከወጣ በኋላ የተሳሳታቸው ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ ትዝ ይለዋል?
• የሒሳብ ትምህርት ከባድ ነው፣ ቁጥር አይሆነኝም፣ ቁጥርን እፈራለሁ ይላል?
• በዕለትተለት ሕይወቱ የመዘንጋት፣ ትኩረት የማጣት፣ የመርሳት ድግግሞሽ ያዩበታል?
ከነዚህ ጥያቄዎች ለሁለቱ ወይም ከዚያ በላይ መልስዎ "አዎ" ከሆነ ልጅዎ በአስቸኳይ የቃል ሜሞሪ ሥልጠና ያስፈልገዋል፡፡ ይህ የማስታወስና ሒሳብን በአዕምሮ ብቻ የማስላት ስልጠና አጠቃላይ የአዕምሮ ዕድገትን ስለሚያስተካክል ልጅዎ በሒሳብ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ትምህርቶችም ጎበዝ ይሆናል፡፡
ነጻ የሙከራ ሥልጠና ፡
ዕሁድ ሰኔ 22 ቀን 2017 ዓ.ም
ጠዋት ከ5፡00—7፡00 ሰዓት
ልጅዎን ይዘው መጥተው በነጻ የሙከራው ስልጠና ውጤቱን እዚያው ይመልከቱ፡፡
ቦታ፡ መገናኛ ዳያስፖራ አደባባይ ሀንኮ ህንጻ 1ኛ ፎቅ፣ ስልክ ቁጥር 0929 929792፡፡

👍3
በይበልጥ ስኬታማ በሆኑ ተማሪዎች እና በሌሎች ተማሪዎች መካከል ያለውን ልዩነት ምን ሊፈጥረው እንደቻለ ቆም ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ?
❤️ የተወሰኑ ተማሪዎች ሙሉ ጊዜያቸውን በጥናት እያሳለፉ ለምንድነው ውጤታማ የማይሆኑት?
❤️ በተቃራኒው አንዳንድ ተማሪዎች ያን ያህል ጊዜያቸውን ጥናት ላይ ሳያባክኑ ወይም እምብዛም ሳይጥሩ ለምን ጥሩ ውጤት ያመጣሉ?
❤️ ይህ በዘር የሚተላለፍ ነው ወይስ በውልደት የሚገኝ ጸጋ?
እውነታው፤ በት/ቤት የሚገኝ ስኬት የሚመጣው እንዴት መጠናት እንዳለበት ከማወቅ ነው፡፡ ማጥናት ክህሎት ነው፡፡ በት/ቤት ስኬታማ ለመሆን ከፍተኛ የሆነ የአጠናን ክህሎት ያስፈልጋል፡፡
ታዲያ ልጅዎ ይህንን ወርቃማ የክረምት ጊዜ በምን እንዲያሳልፍልዎ ይፈልጋሉ?
ቃል ሜሞሪ የማስታወስ ጥበብ ት/ቤት ለክረምት ይህንን ማዕድ አዘጋጅቷል፡፡
ቃል ሜሞሪ
0929929792

👍6
የቃል ሜሞሪ የክረምት ስልጠና ሰኞ ሐምሌ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ይጀምራል፡፡ በቴሌግራም፣ በሜሴጅና በስልክ ለተመዘገቡ ተማሪዎች፤ እስከ ሐሙስ ሐምሌ 3 ቀን ድረስ እንደውላለን፡፡
ቃል ሜሞሪ
0929 92 97 92
ቃል ሜሞሪ
0929 92 97 92
👍7
ነጻ የሙከራ ስልጠና ሰኔ 22 መምጣት ላልቻሉ፡
ቀን፡ ዕሁድ ሐምሌ 6 ቀን 2017 ዓ.ም
ሰዓት፡ ጠዋት ከ5፡00 – 7፡00 ሰዓት
ቦታ፡ መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ሀንኮ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
ምንም ሰነፍ የሚባል ተማሪ የለም፡፡ ቴክኒኩን፣ ሲሰተሙን ካሳዩዋቸው ሁሉም ተማሪዎች ጎበዝ ናቸው፡፡ ልጅዎን ይዘው መጥተው በነጻ የሙከራው ስልጠና ውጤቱን እዚያው ይመልከቱ፡፡
ከታች ባለው ስልክ በመደወል ቀድመው ቦታ ይያዙ፡፡

👍12
ተጀመረ
የቃል ሜሞሪ ልዩ የክረምት ስልጠና
በአያት፣
መገናኛና
ሜክሲኮ ቅርንጫፎች
የማስታወስ ጥበብ
የአባከስና ሒሳብን በአዕምሮ የማስላት
ሐሳብንና ትኩረትን አንድ ቦታ ላይ የማድረግ ክህሎት
የሚያውቁበትና የሚማሩበት ፕሮግራም ጀመረ፡፡
ቃል ሜሞሪ
የቃል ሜሞሪ ልዩ የክረምት ስልጠና
በአያት፣
መገናኛና
ሜክሲኮ ቅርንጫፎች
የማስታወስ ጥበብ
የአባከስና ሒሳብን በአዕምሮ የማስላት
ሐሳብንና ትኩረትን አንድ ቦታ ላይ የማድረግ ክህሎት
የሚያውቁበትና የሚማሩበት ፕሮግራም ጀመረ፡፡
ቃል ሜሞሪ
👍25
በዶም ቦስኮ ት/ቤት የሚሰጠው የቃል ሜሞሪ ስልጠና የሚጀመርበትን ቀን በተማሪዎች በኩል መልዕክት የምንልክ መሆኑን እናሳውቃለን።
ዛሬ ቅዳሜ ታኅሣስ 11 ቀን ፕሮግራም አይኖረንም።
ቃል ሜሞሪ
ዛሬ ቅዳሜ ታኅሣስ 11 ቀን ፕሮግራም አይኖረንም።
ቃል ሜሞሪ
👍10
በዶም ቦስኮ ት/ቤት የሚሰጠው የቃል ሜሞሪ ስልጠና ነገ ቅዳሜ ታኅሣሥ 18 ከቀኑ 7:30 ይጀምራል።
ቃል ሜሞሪ
ቃል ሜሞሪ
የቃል ሜሞሪ የመጀመሪያ ዙር የማስታወስና ሒሳብን በአዕምሮ የማስላት ፈተና ውጤት በት/ቤት በኩል ከነገ ማክሰኞ የካቲት 3 ጀምሮ እናሳውቃለን።
ለመላው እስልምና ዕምነት ተከታዮች
እንኳን ለኢድ -አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ነገ ቅዳሜ መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ክፍለ ጊዜ ላላችሁ ት/ቤቶች፤ የቃል ሜሞሪ ስልጠና የማይኖር መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።

👍14