ኢትዮ ቴሌኮም የ2018 በጀት ዓመት ስኬቱን በማስመልከት ለደንበኞቹ የነጻ የኢንተርኔት እና የድምጽ አገልግሎቶችን አቅርቧል።
ኢትዮ ቴሌኮም ለደንበኞቹ ያቀረበው አገልግሎት
• 1.5 ጂቢ (GB) የኢንተርኔት ዳታ፣
• 15 ደቂቃ የድምፅ ጥሪ፣ እና
• 30 አጭር የጽሑፍ መልዕክቶች (SMS) ያካተተ ነው።
የቴሌብር ሱፐርአፕ (telebirr SuperApp) ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ተጨማሪ 500 ሜጋ ባይት (MB) ዳታ የተሰጠ ሲሆን፣ ያልተገደበ ጥቅል ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ደግሞ የ10 ደቂቃ ነፃ የዓለም አቀፍ ጥሪ ስጦታ መዘጋጀቱን ገልጿል።
ይህ ነጻ አገልግሎት ከሐምሌ 17 እስከ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ፣ ከለሊቱ 6:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ድረስ የሚያገለግል መሆኑን ኩባንያው አስታውቋል።
#Ethiotelecom
@JUStudentsNetwork

❤3🤷♂2
🔔 ጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ፕሬዚዳንት ተሾመለት
ላለፉት 7 ዓመታት ጅማ ዩኒቨርሲቲን በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የቆዩት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ፣ በአዲስ ለተሾሙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ለዶ/ር ደረጀ እንግዳ የሥራ ርክክብ አድርገዋል።
ለዶ/ር ጀማል አባፊጣ ላበረከቱት አስተዋጽኦ እያመሰገንን፣ ለአዲሱ ፕሬዚዳንት ለዶ/ር ደረጀ እንግዳ መልካም የሥራ ዘመን እንመኛለን! 🎓
#JimmaUniversity #NewPresident @JUStudentsNetwork

🔥12❤3👏3
#JimmaUniversity
ጅማ ዩኒቨርሲቲ በ15 አዳዲስ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ትምህርት መስጠት ሊጀምር ነው፡፡
ዩኒቨርሲቲው ከአጋሮቹ ጋር በመሆን ባዘጋጃቸው 15 አዳዲስ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ላይ በውጭ ገምጋሚዎች የስርዓተ ትምህርት ማረጋገጫ አውደጥናት አካሒዷል፡፡
አዳዲሶቹ ፕሮግራሞች ብቁ እና ተወዳዳሪ የሆኑ ባለሙያዎችን ለማፍራት የሚያስችሉ እንዲሁም ለአገራዊ የገበያ፣ የልማት እና የቴክኖሎጂ ልማት ፍላጎቶች ምላሽ የሚሰጡ ናቸው ተብሏል፡፡
አዲስ የሚጀመሩ የፒኤችዲ እና የማስተርስ ፕሮግራሞች፦
➫ PhD በጤና ኢንፎርማቲክስ
➫ PhD በሳይበር ደኅንነት
➫ PhD በኢንፎርሜሽን ሲስተምና ዲጂታል ኢኖቬሽን
➫ PhD በዳታ ሳይንስ
➫ PhD በወጪ ቆጣቢ ባዮሜዲካል ኢኖቬሽን
➫ PhD በከተማ የንፅህና አጠባበቅ ምህንድስና
➫ PhD በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ
➫ PhD በሜካኒካል ምህንድስና - አውቶሜሽን እና ሮቦቲክስ
➫ PhD በኤሮስፔስ ምህንድስና
➫ PhD በስፖርት አስተዳደር
➫ PhD በአካል ብቃት እንቅስቃሴ፣ ጤና እና ፊትነስ ሳይንስ
➫ በቢዝነስ አስተዳደር ዶክትሬት (DBM)
➫ ሰብስፔሻቲ በጉበት፣ ሐሞት እና ጣፊያ ቀዶ ጥገና / Sub-specialty in Hepatobiliary and Pancreatic Surgery
➫ MA በዓለም አቀፍ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ
➫ MSc በፊዚዮቴራፒ
#JU #NewPostGradPrograms

❤4👍1
📢 A REQUEST FROM MALE STUDENTS TO THE UNIVERSITY ADMINISTRATION
With the new academic year approaching, we would like to raise an issue that concerns many male students: the university’s policy requiring students to cut or shave their hair.
We respect the university’s responsibility to maintain cleanliness, discipline, and a professional environment. However, we do not believe that enforcing one specific haircut is necessary to achieve these standards.
Students should be able to choose and maintain their own hairstyles as long as they are clean, neat, and presentable. Having longer hair does not automatically mean a student is unclean, undisciplined, or unprofessional.
We therefore ask the university administration to reconsider the current hair policy and put an end to compulsory hair cutting, while maintaining reasonable standards of cleanliness and decency.
University students are adults capable of taking responsibility for their own appearance.
We hope the administration will consider the concerns of students and make a reasonable change to this policy.
#StudentVoice #HairPolicy

👍69❤7
📊 What's your biggest concern at uni?
Anonymous Poll
35%
📚 Academics
17%
🫂 Making friends & social life
55%
💰 Money & expenses
6%
🏠 Accommodation
7%
😵 Adjusting
17%
🎯 Career uncertainty
❤1
Forwarded from Ethiopian Students Network 🇪🇹( ESN)
📢 የነባር ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የጥሪ/ምዝገባ ማስታወቂያ ስብስብ
ለነባር ተማሪዎች እስከ አሁን ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች እና የምዝገባ ቀናት፦
📌 መቱ ዩኒቨርሲቲ (Mettu University)
• የምዝገባ ቀን፦ መስከረም 7 እና 8 / 2019 ዓ.ም
• ትምህርት የሚጀምረው፦ መስከረም 11 / 2019 ዓ.ም
• ማሳሰቢያ፦ የአዲስ ገቢ (12ኛ ክፍል) እና የሬሜዲያል ተማሪዎች ጥሪ በቅርቡ ይደረጋል።
📌 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ (Debre Berhan University)
• የምዝገባ ቀን፦ መስከረም 7 እና 8 / 2019 ዓ.ም
• ማሳሰቢያ፦ ለዋናው ግቢ እና መሃል ሜዳ ካምፓስ ነባር ተማሪዎች። የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ጥሪ ወደፊት ይገለጻል።
📌 ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ (Bahir Dar University)
• የምዝገባ ቀን፦ መስከረም 7 እና 8 / 2019 ዓ.ም
• የሚመለከታቸው፦ የ3ኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ፣ ነባር የድህረ ምረቃ እንዲሁም ምደባ ያወቁ የ2ኛ ዓመት የጤና፣ ህግ እና የእንስሳት ሕክምና ተማሪዎች።
📌 ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ (Selale University)
• የምዝገባ ቀን፦ መስከረም 7 እና 8 / 2019 ዓ.ም
• ማሳሰቢያ፦ ሁሉም ተማሪ "National ID" ይዞ መምጣት አለበት።
📌 ኦዳ ቡልቱ ዩኒቨርሲቲ (Oda Bultum University)
• የምዝገባ ቀን፦ መስከረም 7 እና 8 / 2019 ዓ.ም
• ትምህርት የሚጀምረው፦ መስከረም 11 / 2019 ዓ.ም
📌 መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ (Mekdela Amba University)
• የምዝገባ ቀን፦ መስከረም 7 እና 8 / 2019 ዓ.ም
• ትምህርት የሚጀምረው፦ መስከረም 11 / 2019 ዓ.ም
📌 ወራቤ ዩኒቨርሲቲ (Worabe University)
• የምዝገባ ቀን፦ መስከረም 8 እና 9 / 2019 ዓ.ም
• ትምህርት የሚጀምረው፦ መስከረም 11 / 2019 ዓ.ም
📌 መቐለ ዩኒቨርሲቲ (Mekelle University)
• የሪፖርት ማድረጊያ ቀን፦ መስከረም 9 እና 10 / 2019 ዓ.ም
📌 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ (Hawassa University)
• የመግቢያ ቀን፦ መስከረም 21 እና 22 / 2019 ዓ.ም
⚠️ አጠቃላይ ማሳሰቢያ፦
ማንኛውም ተማሪ ከተጠቀሰው የምዝገባ ቀን አስቀድሞም ሆነ ዘግይቶ ቢመጣ ዩኒቨርሲቲዎቹ የማያስተናግዱ መሆኑን አስታውቀዋል።
#የጥሪ_ማስታወቂያ
@EthiopianStudentsTM

❤7
📌 ጅማዎች ዝግጁ ናችሁ? 😁
የሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ እየወጣ ነው፤ የኛም በቅርቡ እንደሚወጣ ስለሚጠበቅ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረጋችሁ ቆዩ!
የJU የጥሪ ማስታወቂያ መቼ የሚወጣ ይመስላችኋል? ከታች comment ላይ ገምቱ! 👇💭
የጥሪ ማስታወቂያው ይፋ እንደተደረገ ወዲያውኑ እዚህ ቻናል ላይ ስለምንለቅ ተከታተሉ። 🔔

🚀 JU Tech Hub is here!
A new student-led community for anyone at JU interested in AI, technology, programming, projects, and opportunities.
🤖 AI & tech insights
💻 Programming & software
🛠️ Projects & ideas
🚀 Hackathons & opportunities
📚 Learning resources
🤝 Connect with other tech-minded students
Whether you're already into tech or just curious about it, come join us.
📡 @JUTechHub

❤4🔥1
Forwarded from JU Tech Hub
#Opportunity_Alerts📣
🚀Calling Students: Join Claude Campus Ambassadors Program with 3,600 Stipend🚀
✨Are you a student or researcher passionate about AI, technology, education, or research? Anthropic is inviting students worldwide to become Claude Campus Ambassadors and lead AI initiatives at their universities.
What You’ll Gain:
🔹$3,600 cash stipend
🔹AI workshops and training with Anthropic teams
🔹Networking with students and AI professionals worldwide
🔹Opportunities to engage directly with Anthropic teams
🔹Experience organizing workshops, discussions, hackathons, and research events
🔹A chance to help shape the future of AI
Who Can Apply?
🔸18+ students from anywhere in the world
🔸Undergraduate students – Claude Builder Club
🔸Master’s students – Claude Campus Conversations
🔸PhD students & postdocs – Claude Science Workshops
🔸Must have work authorization in your country of study
📍Location: Global / Campus-based
🔗Apply: https://claude.com/programs/campus
📝Deadline: September 12, 2026

❤3
Academic Calendar for HEIs (2019 E) FINAL.pdf
1.8 MB
Share Academic Calendar for HEIs (2019 E) FINAL.pdf
❤3
Forwarded from Ethiopian Students Network 🇪🇹( ESN)
የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካሌንደር
ትምህርት ሚኒስቴር የ2019 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካሌንደርን ለሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ልኳል።
በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ስራ አስፈፃሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) በቀን 04/13/2018 ዓ.ም የተፈረመው ካሌንደሩ፤ መስከረም 07 እና 08/2019 ዓ.ም የሁሉም የቅድመ-ምረቃ (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) እና የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ መሆኑን ያሳያል።
ካሌንደረሩ፣ የሁሉም የቅድመ-ምረቃ (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) እና የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች ትምህርት መስከረም 11/2019 ዓ.ም እንደሚጀምር ገልጿል።
(ሙሉ የ2019 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካሌንደር ከላይ ተያይዟል።)
#AcademicCalender

❤4🔥3
Must-Join Telegram Channels & Bots for JU Students 🎓
📢 Channels
1️⃣ @JUStudentsNetwork – News, updates & announcements
2️⃣ @JUstudyspot – Notes, study guides & resources
3⃣ @JU_Entertainment – Relax & have fun after classes
4⃣ @JuStudentsVoice – Share your thoughts & concerns
5⃣ @JULostAndFound – Find or report lost items
6⃣ @juconfess – Read or share confessions anonymously 😉
🤖 Bots
1️⃣ @Julostandfound_bot – Post or search lost items
2️⃣ @jugrade_bot – Calculate GPA instantly
3️⃣ @Juconfess1_bot – Send confessions easily
4⃣ @JUTools_bot - All in one bot
5⃣ @JUplacement_bot - Check department placement
6⃣ @JUQuize_bot - Test your self
💡Join them all — they’ll make campus life smoother & better!

🚀 Huawei ICT Competition 2026–2027 — Innovation Track
The Innovation Competition of the Huawei ICT Competition 2026–2027 (Northern Africa) is now open for registration!
💡 Develop innovative technology solutions to address real-world problems and get the opportunity to showcase your project internationally.
📅 Registration: August – December 2026
📝 Preliminary: November–December 2026
🏆 National Final: January 2027
🌍 Regional Final: February–March 2027
🌐 Global Final: May 2027
🔗 Register:
Huawei Innovation Track Registration
📌 Eligible students are encouraged to review the competition guidelines before registering.

JU Weekend & Evening Programs.pdf
903.7 KB
#Notice
The list of available training programs for Evening and Weekend applicants.
#JUWeekendEvening

👍1