እና ይሄ ምንድን ነው
ውሸት አይደለም
እውነት አይሆንም
እልህም አልነበረም
ፍቅርም እንደዛው
ቅናትን አታስቢው
እውነት እልሻለው
እኔም አላውቀውም
ግን ግን
አውቃለው አንድ ነገር
ሳይሽ ከሌላ ጋር
ያንገበግበኛል ያመኛል
ያንጦለጡለኛል ያስጦዘኛል
ባር ባር ይለኛል ይከፈኛል
እና እና
ይሄ ምንድን ነው
ፍቅርም ካልሆነ
እልህ ካልሆነ
ቅናት ካልሆነ
ታድያ ይሄ ምንድ ነው…..
No one
ውሸት አይደለም
እውነት አይሆንም
እልህም አልነበረም
ፍቅርም እንደዛው
ቅናትን አታስቢው
እውነት እልሻለው
እኔም አላውቀውም
ግን ግን
አውቃለው አንድ ነገር
ሳይሽ ከሌላ ጋር
ያንገበግበኛል ያመኛል
ያንጦለጡለኛል ያስጦዘኛል
ባር ባር ይለኛል ይከፈኛል
እና እና
ይሄ ምንድን ነው
ፍቅርም ካልሆነ
እልህ ካልሆነ
ቅናት ካልሆነ
ታድያ ይሄ ምንድ ነው…..
No one
Teshome Birhanu:
ማተብሽ ነገረኝ የፍቅርሽን እርከን
ዕፁብ ድንቅ ልጅ ነሽ የሌለብሽ እንከን
ዶርቃን የምትበልጪ በምናቡ ዓለም
ትሁትና ለጋሽ ባለ ህብር ቀለም
ፍካሬ ነሽ አንቺ የሊባኖስ ቅመም
ቅዱስ ከናፍርሽ ግዑዝ ይጠራሉ
ሬሳ የሞተ ሰዉ ህይወት ያስጭራሉ፡፡
ከተሼ ለሄለን ወንድሙ
@fetamuzic
ማተብሽ ነገረኝ የፍቅርሽን እርከን
ዕፁብ ድንቅ ልጅ ነሽ የሌለብሽ እንከን
ዶርቃን የምትበልጪ በምናቡ ዓለም
ትሁትና ለጋሽ ባለ ህብር ቀለም
ፍካሬ ነሽ አንቺ የሊባኖስ ቅመም
ቅዱስ ከናፍርሽ ግዑዝ ይጠራሉ
ሬሳ የሞተ ሰዉ ህይወት ያስጭራሉ፡፡
ከተሼ ለሄለን ወንድሙ
@fetamuzic
Forwarded from Deleted Account
@justclic
❀❀❀....እለምንሻለው ....❀❀❀
በጠራራ ዝናብ በጠቆረው ፀሐይ
በሚጮህ ፀጥታ በዝምታው ዋዕይ
በፏፏቴው አውሎ በሰማዩ ማዕበል
አይቻልም ውዴ ማፍቀሬ ሊነቀል
ምክንያቱም ......
በጠራራ ብርሃን ከቶ ዝናብ የለም
በጠቆረ ምሽት ፀሐይም አይወጣም
በሚጮህ ሲርሲርታ አርምሞ አይገኝም
ከዝምታ ማዕበል ጩኸት አይቀዳም
ከፏፏቴው ማዕበል አይነሳም አውሎ
ከሰማይ ሰሌዳ የለም ማዕበል ብሎ
እናም ወና ልቤን ምንም ባሳምነው
ዘልዛላ ልብሽን አልቻለም ሊወደው
ስለዚህ አለምዬ ውዴ አፈቅርሻለው
ዳግም እንዳላይሽ እለምንሻለው
፡፡
@nobifric
❀❀❀....እለምንሻለው ....❀❀❀
በጠራራ ዝናብ በጠቆረው ፀሐይ
በሚጮህ ፀጥታ በዝምታው ዋዕይ
በፏፏቴው አውሎ በሰማዩ ማዕበል
አይቻልም ውዴ ማፍቀሬ ሊነቀል
ምክንያቱም ......
በጠራራ ብርሃን ከቶ ዝናብ የለም
በጠቆረ ምሽት ፀሐይም አይወጣም
በሚጮህ ሲርሲርታ አርምሞ አይገኝም
ከዝምታ ማዕበል ጩኸት አይቀዳም
ከፏፏቴው ማዕበል አይነሳም አውሎ
ከሰማይ ሰሌዳ የለም ማዕበል ብሎ
እናም ወና ልቤን ምንም ባሳምነው
ዘልዛላ ልብሽን አልቻለም ሊወደው
ስለዚህ አለምዬ ውዴ አፈቅርሻለው
ዳግም እንዳላይሽ እለምንሻለው
፡፡
@nobifric
🍡🍡@justclic😍😍👌👍
20 ምርጥ ምርጥ አባሎች
1-ምንም እንኳን ረዥም ብትሆንም ነገን ማየት አትችልም።
2-ታዋቂ መካኒክ ብትሆንም ሰበር ዜናን መጠገን አትችልም።
3-ሚሊዮን መኪናዎች ቢኖሩህም አልጋ ክፍል በእግርህ መሄድህ
የግድ ነው።
4-ታዋቂ ዋናተኛ ብትሆንም አሳ መሆን አትችልም።
5-የምድራችን ጠንካራው ሰው ብትሆንም ተራራን ማንቀሳቀስ
አትችልም።
6-ታዋቂ ፖሊስ ብትሆንም ነፋስን መያዝ አትችልም።
7-ምንም እንኳን ነጭ ብትሆንም ጥላህን ግን ጥቁር ነው።
8-ብርቱካን መጨመቁን ቢያውቅ ኑሮ ውሀ ባልያዘ ነበር።
9-ያየውን ሁሉ ለመያዝ የሞከረ አንድ ቀን እባብ ጨብጦ
ይነደፋል።
10-ተማረኩኝ ብለህ ከተረገመ ሰው ጋር አትዋል።
11-የጠወለጉ ቅጠሎች ሲረግፉ ለአረንጎዴዎች ማስጠንቀቂያ
ናቸው።
12-የቅርብ ወዳጅህ የቅርብ ጠላትህ ነው።
13-ጥሩ ጓደኛን በቀላሉ መግዛት አትችልም ነገርግን በቀላሉ
መሸጥ ትችላለህ።
14-ሰው መሞቱን ሳይፈልግ ለምን መንግስተ ሰማያት መግባት
ይፈልጋል?
15-ብር ዛፍ ቅርንጫፍ ላይ የማይበቅል ከሆነ ባንክ ቤቶች
ለምን ቅርንጫፍ ይከፍታሉ?
16-በሀገራችን የማውራት ነፃነት አለ እያልን ለምን በስልክ
አውርተን ለቴሌ እንከፍላለን?
17-ድመት ገዳም ብትገባም ድመትነቷን አትለውጥም።
18-ወይኑ ጣፋጭ ቢሆንም ክፍያው ግን መራራ ነው።
19-በአጭር ጊዜ ውስጥ ብርህን በእጥፍ መጨመር ከፈለክ
ብርህን ከኪስህ አውጣና አጥፈህ መልሰህ አስቀምጠው።
ከዚህ ውጭ ሌላ አማራጭ አይኖርህምና!
።
።
።
,
20- ምክርና ቦክስ ለሰጭው ቀላል ናቸው ።
join as:-@justclic
just click on the like
@Nobifric
20 ምርጥ ምርጥ አባሎች
1-ምንም እንኳን ረዥም ብትሆንም ነገን ማየት አትችልም።
2-ታዋቂ መካኒክ ብትሆንም ሰበር ዜናን መጠገን አትችልም።
3-ሚሊዮን መኪናዎች ቢኖሩህም አልጋ ክፍል በእግርህ መሄድህ
የግድ ነው።
4-ታዋቂ ዋናተኛ ብትሆንም አሳ መሆን አትችልም።
5-የምድራችን ጠንካራው ሰው ብትሆንም ተራራን ማንቀሳቀስ
አትችልም።
6-ታዋቂ ፖሊስ ብትሆንም ነፋስን መያዝ አትችልም።
7-ምንም እንኳን ነጭ ብትሆንም ጥላህን ግን ጥቁር ነው።
8-ብርቱካን መጨመቁን ቢያውቅ ኑሮ ውሀ ባልያዘ ነበር።
9-ያየውን ሁሉ ለመያዝ የሞከረ አንድ ቀን እባብ ጨብጦ
ይነደፋል።
10-ተማረኩኝ ብለህ ከተረገመ ሰው ጋር አትዋል።
11-የጠወለጉ ቅጠሎች ሲረግፉ ለአረንጎዴዎች ማስጠንቀቂያ
ናቸው።
12-የቅርብ ወዳጅህ የቅርብ ጠላትህ ነው።
13-ጥሩ ጓደኛን በቀላሉ መግዛት አትችልም ነገርግን በቀላሉ
መሸጥ ትችላለህ።
14-ሰው መሞቱን ሳይፈልግ ለምን መንግስተ ሰማያት መግባት
ይፈልጋል?
15-ብር ዛፍ ቅርንጫፍ ላይ የማይበቅል ከሆነ ባንክ ቤቶች
ለምን ቅርንጫፍ ይከፍታሉ?
16-በሀገራችን የማውራት ነፃነት አለ እያልን ለምን በስልክ
አውርተን ለቴሌ እንከፍላለን?
17-ድመት ገዳም ብትገባም ድመትነቷን አትለውጥም።
18-ወይኑ ጣፋጭ ቢሆንም ክፍያው ግን መራራ ነው።
19-በአጭር ጊዜ ውስጥ ብርህን በእጥፍ መጨመር ከፈለክ
ብርህን ከኪስህ አውጣና አጥፈህ መልሰህ አስቀምጠው።
ከዚህ ውጭ ሌላ አማራጭ አይኖርህምና!
።
።
።
,
20- ምክርና ቦክስ ለሰጭው ቀላል ናቸው ።
join as:-@justclic
just click on the like
@Nobifric
አራዳው የጻፈው የስራ ማመልከቻ ደብዳቤ ነው። ይመቻቹ!!
ዲር ማናጀር አማን ነው? ክብሩ ይስፋ፣ አንተ አትከፋ፣ ምቀኛሽ አንገቱን ይድፋ፣ ድርጅትሽ ይስፋ፤ እኛ ምችት ብሎናል ይኸው አራት አመት ወጥረን ቸክለን ካምፓስን ቻው ብለን ቀሚሶችን ገላልበን ጋውን ለብሰን ፋሚሊን ሀፒ አስነክሰን ጀል ጀል እያልን ሰፈር ገብተን አቦ ሚስማር እየቃምን ቦዛ እየቀመቀምን ዱቅ ካልን አመት ሊያልፈን ነው።
ጀለሴ እሙች ..... ኧረ ምን በወጣሽ እኔ ልሙት የሰፈር ሼቦች የሌለ መሬ ብለዋል በቃ ሲሄዱ እርግማን (እዛው ባህር ዳር ሰምጠህ በቀረህ) ሲመለሱ ስድብ (እዚህ ዲንጋይ ላይ ለመቀመጥ ነው አራት አመት የተወዘወዝከው።) ኧረ ታክቶናል። እና የኔ ማኛ እእ... በቃ አለ አይደል ማዘርም ደንፉ እየጫረች ስለሆነ እእእ ቺኳም ስለጫነች ምናምን ሳቢ ግድ ይላልና ያው በፈጋውባት ፊልድ የድርጅቱ ባሉካ አንቺ ስለሆንሽ የሆነች ቦታ ሰካ ብታደረርጊኝ ያው ደስ ይለኛል።
😂😂😂😂😂😂😂😂
ዲር ማናጀር አማን ነው? ክብሩ ይስፋ፣ አንተ አትከፋ፣ ምቀኛሽ አንገቱን ይድፋ፣ ድርጅትሽ ይስፋ፤ እኛ ምችት ብሎናል ይኸው አራት አመት ወጥረን ቸክለን ካምፓስን ቻው ብለን ቀሚሶችን ገላልበን ጋውን ለብሰን ፋሚሊን ሀፒ አስነክሰን ጀል ጀል እያልን ሰፈር ገብተን አቦ ሚስማር እየቃምን ቦዛ እየቀመቀምን ዱቅ ካልን አመት ሊያልፈን ነው።
ጀለሴ እሙች ..... ኧረ ምን በወጣሽ እኔ ልሙት የሰፈር ሼቦች የሌለ መሬ ብለዋል በቃ ሲሄዱ እርግማን (እዛው ባህር ዳር ሰምጠህ በቀረህ) ሲመለሱ ስድብ (እዚህ ዲንጋይ ላይ ለመቀመጥ ነው አራት አመት የተወዘወዝከው።) ኧረ ታክቶናል። እና የኔ ማኛ እእ... በቃ አለ አይደል ማዘርም ደንፉ እየጫረች ስለሆነ እእእ ቺኳም ስለጫነች ምናምን ሳቢ ግድ ይላልና ያው በፈጋውባት ፊልድ የድርጅቱ ባሉካ አንቺ ስለሆንሽ የሆነች ቦታ ሰካ ብታደረርጊኝ ያው ደስ ይለኛል።
😂😂😂😂😂😂😂😂
Forwarded from MarkdownBot
@just clic
@nobifric
❤️❤️ማ ይንገርሽ😷😷
ብዙ አስብና ማፍቀሬን ልነግርሽ
መኖሬ ላንቺ ነው ወድሻለሁ ልልሽ
ግና ገና ሳይሽ
ያ ሁሉ ስቃየን አይደለም ልናገር
ላንቺ የሆንኩትን እንኳን ልመሰክር
ጉልበቴም ይዝላል
አካሌም ይደክማል
ልሳኔም ይዘጋል
ልቤም ያው ይፈራል
ታዲያ የኔ ፍቅር
የልቤን ፍላጎት አፌ ካላወራው
ፍቅርሽን መራቤን ልቤ ካላወጣው
ገና ሳይሽ አንቺን ጉልበቴ ከዛለ
አካል እስትንፋሴ ባንቺ ከተከለለ
ማን ይንገርሽ እና እንዴትስ ታቂያለሽ
እስከ ሞቴ ድረስ እኔ እንደምወድሽ
join 👎https://t.me/justclic
✔️ like አይታለፈ እስኪ ይነካ👍✅
@nobifric
❤️❤️ማ ይንገርሽ😷😷
ብዙ አስብና ማፍቀሬን ልነግርሽ
መኖሬ ላንቺ ነው ወድሻለሁ ልልሽ
ግና ገና ሳይሽ
ያ ሁሉ ስቃየን አይደለም ልናገር
ላንቺ የሆንኩትን እንኳን ልመሰክር
ጉልበቴም ይዝላል
አካሌም ይደክማል
ልሳኔም ይዘጋል
ልቤም ያው ይፈራል
ታዲያ የኔ ፍቅር
የልቤን ፍላጎት አፌ ካላወራው
ፍቅርሽን መራቤን ልቤ ካላወጣው
ገና ሳይሽ አንቺን ጉልበቴ ከዛለ
አካል እስትንፋሴ ባንቺ ከተከለለ
ማን ይንገርሽ እና እንዴትስ ታቂያለሽ
እስከ ሞቴ ድረስ እኔ እንደምወድሽ
join 👎https://t.me/justclic
✔️ like አይታለፈ እስኪ ይነካ👍✅
እስቲ ደሞ በዚ
Artist yared negu
song yayina marefiya
@nobifric
አይንሽን እንዳየዉ እድል ስጪኝ ዉዴ ፍቅርዬ
አንቺ ሆነሽ ቀርተሻል ገና ያኒ የፍቅር ምርጫዬ
በናፍቆት መረብ ላይ ተቀምጬ ሳለሁ ብቻየን
ላንድ አፍታ እንኳን መጥተሸ ብታይልኝ ይሄን ስቃዬን
ያይኔ ማረፊያ…. የኔ…የኔ የኔ…የኔ(2)
መቼ ትመጫለሽ አልል ነገር
ብቻ በትዝታ መደናበር
እኔ ትዝተኛ ያንቺ እስረኛ
የሌለሽበት እንዴት ልተኛ
ካለሽበት ማዶ አሻግሬ
አንቺን ሳሰላስል ዉየ አድሬ
በናፍቆትሽ ልቤ ቢዳከምም
አንቺን ለማየት ተስፋ አይቆርጥም
ነይ በሞቴ … ባየር በመኪና
ነይ በሞቴ …አልመጣም በርሬ
ነይ በሞቴ …እህህ ብቻ ነዉ
ነይ በሞቴ …የኔ ነገር ፍቅሬ
ነይ በሞቴ …ተስፋየን ሳባክን
ነይ በሞቴ …ቀን እየቆጠርኩኝ
ነይ በሞቴ …ይሄዉ በትዝታ
ነይ በሞቴ …በሀሳብ አለቅሁኝ
ሁሉን ብየ ሁሉንም ችየ ተቀብየ(2)
እንቺ የኔ… የኔ መለሎ ነይልኝ ቶሎ(2)
ያይኔ ማረፊያ… የኔ…የኔ የኔ…የኔ(4)
የባለቀን ጉዳይ ሆነ ስሌት
ዳኙን አንል ነገር ባለንበት
ቀን ነዉ ያጎደለኝ ያጎደለሽ
ከኖርሽበት ቀዬ የነቀለሽ
ላያስችል አይሰጥም ነዉ ነገሩ
ችየዉ እኖራለሁ ሳይሆን ጥሩ
መፍትሔ እስኪመጣ ለናፍቆቱ
ልቤ ይቀበላል በፅናቱ
ነይ በሞቴ … ባየር በመኪና
ነይ በሞቴ …አልመጣም በርሬ
ነይ በሞቴ …እህህ ብቻ ነዉ
ነይ በሞቴ …የኔ ነገር ፍቅሬ
ነይ በሞቴ …ተስፋየን ሳባክን
ነይ በሞቴ …ቀን እየቆጠርኩኝ
ነይ በሞቴ …ይሄዉ በትዝታ
ነይ በሞቴ …በሀሳብ አለቅሁኝ
ሁሉን ብየ ሁሉንም ችየ ተቀብየ(2)
እንቺ የኔ… የኔ መለሎ ነይልኝ ቶሎ(2)
ያይኔ ማረፊያ… የኔ…የኔ የኔ…የኔ(4)
@justclic
@justclic
Artist yared negu
song yayina marefiya
@nobifric
አይንሽን እንዳየዉ እድል ስጪኝ ዉዴ ፍቅርዬ
አንቺ ሆነሽ ቀርተሻል ገና ያኒ የፍቅር ምርጫዬ
በናፍቆት መረብ ላይ ተቀምጬ ሳለሁ ብቻየን
ላንድ አፍታ እንኳን መጥተሸ ብታይልኝ ይሄን ስቃዬን
ያይኔ ማረፊያ…. የኔ…የኔ የኔ…የኔ(2)
መቼ ትመጫለሽ አልል ነገር
ብቻ በትዝታ መደናበር
እኔ ትዝተኛ ያንቺ እስረኛ
የሌለሽበት እንዴት ልተኛ
ካለሽበት ማዶ አሻግሬ
አንቺን ሳሰላስል ዉየ አድሬ
በናፍቆትሽ ልቤ ቢዳከምም
አንቺን ለማየት ተስፋ አይቆርጥም
ነይ በሞቴ … ባየር በመኪና
ነይ በሞቴ …አልመጣም በርሬ
ነይ በሞቴ …እህህ ብቻ ነዉ
ነይ በሞቴ …የኔ ነገር ፍቅሬ
ነይ በሞቴ …ተስፋየን ሳባክን
ነይ በሞቴ …ቀን እየቆጠርኩኝ
ነይ በሞቴ …ይሄዉ በትዝታ
ነይ በሞቴ …በሀሳብ አለቅሁኝ
ሁሉን ብየ ሁሉንም ችየ ተቀብየ(2)
እንቺ የኔ… የኔ መለሎ ነይልኝ ቶሎ(2)
ያይኔ ማረፊያ… የኔ…የኔ የኔ…የኔ(4)
የባለቀን ጉዳይ ሆነ ስሌት
ዳኙን አንል ነገር ባለንበት
ቀን ነዉ ያጎደለኝ ያጎደለሽ
ከኖርሽበት ቀዬ የነቀለሽ
ላያስችል አይሰጥም ነዉ ነገሩ
ችየዉ እኖራለሁ ሳይሆን ጥሩ
መፍትሔ እስኪመጣ ለናፍቆቱ
ልቤ ይቀበላል በፅናቱ
ነይ በሞቴ … ባየር በመኪና
ነይ በሞቴ …አልመጣም በርሬ
ነይ በሞቴ …እህህ ብቻ ነዉ
ነይ በሞቴ …የኔ ነገር ፍቅሬ
ነይ በሞቴ …ተስፋየን ሳባክን
ነይ በሞቴ …ቀን እየቆጠርኩኝ
ነይ በሞቴ …ይሄዉ በትዝታ
ነይ በሞቴ …በሀሳብ አለቅሁኝ
ሁሉን ብየ ሁሉንም ችየ ተቀብየ(2)
እንቺ የኔ… የኔ መለሎ ነይልኝ ቶሎ(2)
ያይኔ ማረፊያ… የኔ…የኔ የኔ…የኔ(4)
@justclic
@justclic
Forwarded from ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መንፈሳዊ አገልግሎት via @toolkitbot
Selamawit Yohannes ሰላማዊት ዮሐኒስ is with Brook Man.
23 May at 04:41 ·
ይህ እውነተኛ ታሪክ እንጂ ልብ-ወለድ ወይ አፈ-ታሪክ አይደለም!! #ልብ ብለው ያንብቡ!!
®አንድ ሰው በጣም የሚያፈቅራትን ፍቅረኛውን ይቀጥራታል፡፡
ትንሽ ከተጨዋወቱ በኋላ አንድ የተጠቀለለ ስጦታ ይሰጣታል፡፡
ፍቅረኛውም ከፍታ ስታየው አሻንጉሊት ነው፡፡ ወዲያውኑ
አመናጭቃ ስጦታውን ትወረውረዋለች፡፡
እሱም በመናደድ ግን ረጋ ብሎ “ምነው ውዴ ለምን ወረወርሺው?”
ይላታል፡፡
“ይህን የልጅ ስጦታህን አልወደድኩልህም!” ትለዋለች፡፡
ይናደድና አሻንጉሊቱን ከወደቀበት አንስቶ ጥሏት ይወጣል፡፡ በሚያስጠላና
በሚገርም አጋጣሚ ጥሏት በወጣ ቅጽፈት አስፓልት ሲሻገር
መኪና ገጭቶት ህይወቱ አለፈች፡፡
የቀብሩም ቀን ልጅት አሻንጉሊቱን ይዛ ስቅስቅ ብላ ታለቅሳለች፡፡
በለቅሶዋ ማሃልም ውድ ፍቅረኛዋን በአሻንጉሊቱ ምክንያት በማጣትዋ
በቁጭት አሻንጉሊቱን ጭምቅ ታደርገዋለች፡፡
ወዲያውም ከሻንጉሊቱ “Will you marry me?” ታገቢኛለሽ??
የሚል ድምጽወ አወጣ፡፡
ልጅቷ አልቻለችም፡፡ መሬት ላይ ተዘረረች፡፡
ስትወድቅም ከአሻንጉሊቱ ኪስ ሁለት ቀለበቶች እና አንድ አጭር
ጽሑፍ ወደቀ::
ጽሑፉ እንዲህ ይነበባል:- . . . “
<:-የኔ ፍቅር ለዘላለም ላልከዳሽ ልታመንልሽ በፍቅር ስም ቃል እገባልሻለሁ!!>
®®ውድ የፔጄ ተከታዮች አንግዲህ አስቡት የልጅቷን የወደፊት ህይወት..........
..
....!!
®®® ነገሮችን ቸኩሎ ከመፋረድ ቆም ብሎ በትግስት ማሰብ ከዘላለም ፀፀት እና ቁጭት ታድነናለች!!!
.
.
#በያለንበት ለሁላችንም #ፈጣሪ ትግስቱን ይስጠን!
አንብበው #ሼር ሳያደርጉት እንዳያልፉ!!
#ሼር ሼር
♥እወዳቹሀለሁ!!
@fetamuzic
23 May at 04:41 ·
ይህ እውነተኛ ታሪክ እንጂ ልብ-ወለድ ወይ አፈ-ታሪክ አይደለም!! #ልብ ብለው ያንብቡ!!
®አንድ ሰው በጣም የሚያፈቅራትን ፍቅረኛውን ይቀጥራታል፡፡
ትንሽ ከተጨዋወቱ በኋላ አንድ የተጠቀለለ ስጦታ ይሰጣታል፡፡
ፍቅረኛውም ከፍታ ስታየው አሻንጉሊት ነው፡፡ ወዲያውኑ
አመናጭቃ ስጦታውን ትወረውረዋለች፡፡
እሱም በመናደድ ግን ረጋ ብሎ “ምነው ውዴ ለምን ወረወርሺው?”
ይላታል፡፡
“ይህን የልጅ ስጦታህን አልወደድኩልህም!” ትለዋለች፡፡
ይናደድና አሻንጉሊቱን ከወደቀበት አንስቶ ጥሏት ይወጣል፡፡ በሚያስጠላና
በሚገርም አጋጣሚ ጥሏት በወጣ ቅጽፈት አስፓልት ሲሻገር
መኪና ገጭቶት ህይወቱ አለፈች፡፡
የቀብሩም ቀን ልጅት አሻንጉሊቱን ይዛ ስቅስቅ ብላ ታለቅሳለች፡፡
በለቅሶዋ ማሃልም ውድ ፍቅረኛዋን በአሻንጉሊቱ ምክንያት በማጣትዋ
በቁጭት አሻንጉሊቱን ጭምቅ ታደርገዋለች፡፡
ወዲያውም ከሻንጉሊቱ “Will you marry me?” ታገቢኛለሽ??
የሚል ድምጽወ አወጣ፡፡
ልጅቷ አልቻለችም፡፡ መሬት ላይ ተዘረረች፡፡
ስትወድቅም ከአሻንጉሊቱ ኪስ ሁለት ቀለበቶች እና አንድ አጭር
ጽሑፍ ወደቀ::
ጽሑፉ እንዲህ ይነበባል:- . . . “
<:-የኔ ፍቅር ለዘላለም ላልከዳሽ ልታመንልሽ በፍቅር ስም ቃል እገባልሻለሁ!!>
®®ውድ የፔጄ ተከታዮች አንግዲህ አስቡት የልጅቷን የወደፊት ህይወት..........
..
....!!
®®® ነገሮችን ቸኩሎ ከመፋረድ ቆም ብሎ በትግስት ማሰብ ከዘላለም ፀፀት እና ቁጭት ታድነናለች!!!
.
.
#በያለንበት ለሁላችንም #ፈጣሪ ትግስቱን ይስጠን!
አንብበው #ሼር ሳያደርጉት እንዳያልፉ!!
#ሼር ሼር
♥እወዳቹሀለሁ!!
@fetamuzic
አራዳው የጻፈው የስራ ማመልከቻ ደብዳቤ ነው። ይመቻቹ!!
ዲር ማናጀር አማን ነው? ክብሩ ይስፋ፣ አንተ አትከፋ፣ ምቀኛሽ አንገቱን ይድፋ፣ ድርጅትሽ ይስፋ፤ እኛ ምችት ብሎናል ይኸው አራት አመት ወጥረን ቸክለን ካምፓስን ቻው ብለን ቀሚሶችን ገላልበን ጋውን ለብሰን ፋሚሊን ሀፒ አስነክሰን ጀል ጀል እያልን ሰፈር ገብተን አቦ ሚስማር እየቃምን ቦዛ እየቀመቀምን ዱቅ ካልን አመት ሊያልፈን ነው።
ጀለሴ እሙች ..... ኧረ ምን በወጣሽ እኔ ልሙት የሰፈር ሼቦች የሌለ መሬ ብለዋል በቃ ሲሄዱ እርግማን (እዛው ባህር ዳር ሰምጠህ በቀረህ) ሲመለሱ ስድብ (እዚህ ዲንጋይ ላይ ለመቀመጥ ነው አራት አመት የተወዘወዝከው።) ኧረ ታክቶናል። እና የኔ ማኛ እእ... በቃ አለ አይደል ማዘርም ደንፉ እየጫረች ስለሆነ እእእ ቺኳም ስለጫነች ምናምን ሳቢ ግድ ይላልና ያው በፈጋውባት ፊልድ የድርጅቱ ባሉካ አንቺ ስለሆንሽ የሆነች ቦታ ሰካ ብታደረርጊኝ ያው ደስ ይለኛል።
😂😂😂😂😂😂😂😂
ዲር ማናጀር አማን ነው? ክብሩ ይስፋ፣ አንተ አትከፋ፣ ምቀኛሽ አንገቱን ይድፋ፣ ድርጅትሽ ይስፋ፤ እኛ ምችት ብሎናል ይኸው አራት አመት ወጥረን ቸክለን ካምፓስን ቻው ብለን ቀሚሶችን ገላልበን ጋውን ለብሰን ፋሚሊን ሀፒ አስነክሰን ጀል ጀል እያልን ሰፈር ገብተን አቦ ሚስማር እየቃምን ቦዛ እየቀመቀምን ዱቅ ካልን አመት ሊያልፈን ነው።
ጀለሴ እሙች ..... ኧረ ምን በወጣሽ እኔ ልሙት የሰፈር ሼቦች የሌለ መሬ ብለዋል በቃ ሲሄዱ እርግማን (እዛው ባህር ዳር ሰምጠህ በቀረህ) ሲመለሱ ስድብ (እዚህ ዲንጋይ ላይ ለመቀመጥ ነው አራት አመት የተወዘወዝከው።) ኧረ ታክቶናል። እና የኔ ማኛ እእ... በቃ አለ አይደል ማዘርም ደንፉ እየጫረች ስለሆነ እእእ ቺኳም ስለጫነች ምናምን ሳቢ ግድ ይላልና ያው በፈጋውባት ፊልድ የድርጅቱ ባሉካ አንቺ ስለሆንሽ የሆነች ቦታ ሰካ ብታደረርጊኝ ያው ደስ ይለኛል።
😂😂😂😂😂😂😂😂
😳 አስገራሚው ዜና 😳
Top 5 የኢትዬጵያ ባለሀብት 🎤ዘፋኞች🎤 list ወጣ
ሊንኩን ተጭነው ይዩት
Join us to @justclic
🎧Trap City🎧
🎶 Hip Hop Music 🎶
Best Hip Hop Selection:
Top 5 የኢትዬጵያ ባለሀብት 🎤ዘፋኞች🎤 list ወጣ
ሊንኩን ተጭነው ይዩት
Join us to @justclic
🎧Trap City🎧
🎶 Hip Hop Music 🎶
Best Hip Hop Selection:
Forwarded from MarkdownBot
1. ወንድ ልጅ ማፍቀሩን እንዴት ማወቅ ይቻላል??
2. ሴት ልጅንስ እንዴት በፍቅር ጠብ ማድረግ ይቻላል?
በእርጋታን ያንብቡት። አስገራሚ መልሶችን ከታች ይዘን ቀርበናል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉👉👉🆗🆗🆗👈👈👈👈
👉👉👉@justclic👈👈👈👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
2. ሴት ልጅንስ እንዴት በፍቅር ጠብ ማድረግ ይቻላል?
በእርጋታን ያንብቡት። አስገራሚ መልሶችን ከታች ይዘን ቀርበናል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉👉👉🆗🆗🆗👈👈👈👈
👉👉👉@justclic👈👈👈👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
ÑØB FRĪÇ:
ግጥም ብቻ:
Dagmawi Dagmawi
በጠዋት...
በመስኮቴ በኩል አጮልቄ አያለሁ...
ከቤቴ ፊትለፊት ~ ባለች በጠባብ መንገድ ~ ሰዎች ይጎርፋሉ
ብዙ ተረከዞች ይመላለሳሉ!
ፍልቅልቅ ሚስቲቱን በክንዱ እንዳቀፈ
አይን አይኗን እያየ ያ ሰውዬ አለፈ!
...
ከቤቱ ተኝቶ ሰአት ያለፈበት ሰነፍ ሰራተኛ...
በጠባቧ መንገድ ሄደ እየከነፈ
ኮቱን አወላግዶ በበሬ ጋ አለፈ!
...
ያቻትና አለፈች...
ሽቶዋ ሰፈሩን ለጉድ የሚያውደው
ወንድ አዳሙ ሁሉ በፍቅሯ የሚያብደው
አለፈች በረረች...
በሩቁ እያየኋት ከአይኔ ተሰወረች!
...
ህፃናት አለፉ እየተሯሯጡ
አዛውቶች ሄዱ በእድሜ የጎበጡ!
...
እኔ እንዳጮለኩኝ ቀኑ ማታ ሆነ...
ጠዋት ያየኋቸው በሌሊት የወጡ
በዛው ጎዳና ላይ ሁሉም ሄደው መጡ!
መምጣት ብቻ አይደለም ወደየቤታቸው ሄደው ተሸሸጉ!
ጎዳናው ፀጥ አለ ~ ሁካታው አለቀ
ከፀጥታው መሀል ~ ጥያቄ እየመጣ ልቤ ላይ ወደቀ!
...
ያየኸው ሰው ሁሉ በዚህ ጎዳና ላይ እንዲህ ሲመላለስ
ሁሉም ከሄደበት ወደየማደሪያው በግዜ ሲመለስ
እሷ ወደየት ቀረች?
እመጣለሁ ብላህ ወደየት ተሰወረች?
...
አጮልቄ እያየሁ በመስኮቴ በኩል
በባዶ መሬት ላይ እርምጃሽን ስስል!
ቀን የነበረው ቀን ጨለማ ወረሰው...
ጎዳናው ፀጥ አለ ~ ሁካታው አለቀ
ከፀጥታው መሀል ~ ጥያቄ እየመጣ ልቤ ላይ ወደቀ!
...
(ጥበብ ጠራችን የሚሉ ሰዎችን አንጋፋም ብለን እንጂ እንግጠም
ካልን እኮ እንገጥማለን )
@justclic
@justclic
@nobifric
ግጥም ብቻ:
Dagmawi Dagmawi
በጠዋት...
በመስኮቴ በኩል አጮልቄ አያለሁ...
ከቤቴ ፊትለፊት ~ ባለች በጠባብ መንገድ ~ ሰዎች ይጎርፋሉ
ብዙ ተረከዞች ይመላለሳሉ!
ፍልቅልቅ ሚስቲቱን በክንዱ እንዳቀፈ
አይን አይኗን እያየ ያ ሰውዬ አለፈ!
...
ከቤቱ ተኝቶ ሰአት ያለፈበት ሰነፍ ሰራተኛ...
በጠባቧ መንገድ ሄደ እየከነፈ
ኮቱን አወላግዶ በበሬ ጋ አለፈ!
...
ያቻትና አለፈች...
ሽቶዋ ሰፈሩን ለጉድ የሚያውደው
ወንድ አዳሙ ሁሉ በፍቅሯ የሚያብደው
አለፈች በረረች...
በሩቁ እያየኋት ከአይኔ ተሰወረች!
...
ህፃናት አለፉ እየተሯሯጡ
አዛውቶች ሄዱ በእድሜ የጎበጡ!
...
እኔ እንዳጮለኩኝ ቀኑ ማታ ሆነ...
ጠዋት ያየኋቸው በሌሊት የወጡ
በዛው ጎዳና ላይ ሁሉም ሄደው መጡ!
መምጣት ብቻ አይደለም ወደየቤታቸው ሄደው ተሸሸጉ!
ጎዳናው ፀጥ አለ ~ ሁካታው አለቀ
ከፀጥታው መሀል ~ ጥያቄ እየመጣ ልቤ ላይ ወደቀ!
...
ያየኸው ሰው ሁሉ በዚህ ጎዳና ላይ እንዲህ ሲመላለስ
ሁሉም ከሄደበት ወደየማደሪያው በግዜ ሲመለስ
እሷ ወደየት ቀረች?
እመጣለሁ ብላህ ወደየት ተሰወረች?
...
አጮልቄ እያየሁ በመስኮቴ በኩል
በባዶ መሬት ላይ እርምጃሽን ስስል!
ቀን የነበረው ቀን ጨለማ ወረሰው...
ጎዳናው ፀጥ አለ ~ ሁካታው አለቀ
ከፀጥታው መሀል ~ ጥያቄ እየመጣ ልቤ ላይ ወደቀ!
...
(ጥበብ ጠራችን የሚሉ ሰዎችን አንጋፋም ብለን እንጂ እንግጠም
ካልን እኮ እንገጥማለን )
@justclic
@justclic
@nobifric
Forwarded from ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መንፈሳዊ አገልግሎት
የአንድነት ቅኔ ወርቁ ያልገባቸው
ስለ ዘር አይማኖት ያስባል ልባቸው
አንድነት ነው ቅሉ ነገረ ወንጌሉ ነገረ ቁርአኑ
አንድነት ነው ውሉ ጉራጌ ሆሮሞ ትግሬ የመባሉ
ከአዳም ነው ትልትሉ የዘር ቅብብሉ
የትውልድ ባእሩ ቀን ቀንን ስወልድ ቀንን ቀንን ሲተካ
አዳም ተረሳና በብሔር ተተካ
ከዚ በላይ የለም መጥፎ ፓለቲካ
@fetamuzic
ስለ ዘር አይማኖት ያስባል ልባቸው
አንድነት ነው ቅሉ ነገረ ወንጌሉ ነገረ ቁርአኑ
አንድነት ነው ውሉ ጉራጌ ሆሮሞ ትግሬ የመባሉ
ከአዳም ነው ትልትሉ የዘር ቅብብሉ
የትውልድ ባእሩ ቀን ቀንን ስወልድ ቀንን ቀንን ሲተካ
አዳም ተረሳና በብሔር ተተካ
ከዚ በላይ የለም መጥፎ ፓለቲካ
@fetamuzic
እንድወድሽ -- ጥይኝ
...
ሀይ ስልሽ ሀይ አትበይ
ሰላምታዬን እንኳን በደንብ አትቀበይ፡፡
ስደውል አታንሽ ስጠራሽ አትምጭ
በበራፍሽ ላይ ሳልፍ ከቤትሽ አትውጭ፡፡
ቀጠሮዬን እርሽ ቃሌን አታክብሪ
አጠገቤ ሆነሽ ከሌሎች ጋር አውሪ
ከኔ ጋር ተቀምጠሽ ሌላ ሰው ቅጠሪ፡፡
በተለይ አንዳንዴ እስከ ስሜም እርሽኝ
ወዳንች ስመጣ ከስተሽ መልሽኝ፡፡
ባንች የተነሳ ይብዛብኝ ፈተና
አሁንም ፊት ንሽኝ ዳግም እንደገና
ልቤ ውስጥ ስመጭ ላፍቅርሽ በፀና
ያልለፉበት ነገር አይጣፍጥምና፡፡
ታዲያ በጥቂቱ ብዙም አትቀልጅ
በድንገት አምርረሽ በዚያው እንዳትሄጅ፡፡
...
ሀይ ስልሽ ሀይ አትበይ
ሰላምታዬን እንኳን በደንብ አትቀበይ፡፡
ስደውል አታንሽ ስጠራሽ አትምጭ
በበራፍሽ ላይ ሳልፍ ከቤትሽ አትውጭ፡፡
ቀጠሮዬን እርሽ ቃሌን አታክብሪ
አጠገቤ ሆነሽ ከሌሎች ጋር አውሪ
ከኔ ጋር ተቀምጠሽ ሌላ ሰው ቅጠሪ፡፡
በተለይ አንዳንዴ እስከ ስሜም እርሽኝ
ወዳንች ስመጣ ከስተሽ መልሽኝ፡፡
ባንች የተነሳ ይብዛብኝ ፈተና
አሁንም ፊት ንሽኝ ዳግም እንደገና
ልቤ ውስጥ ስመጭ ላፍቅርሽ በፀና
ያልለፉበት ነገር አይጣፍጥምና፡፡
ታዲያ በጥቂቱ ብዙም አትቀልጅ
በድንገት አምርረሽ በዚያው እንዳትሄጅ፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM